en
Feedback
Abu Menal || አቡ መናል

Abu Menal || አቡ መናል

Open in Telegram
1 309
Subscribers
-324 hours
+5487 days
+76030 days
Posts Archive
👁👁👁👁 አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፈፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጷግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሮ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፅላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372      👉ይደውሉ እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram @cataract2026

⛔በዚሁ ቻናል በ6 ክፍሎች ተቀርቶ የተጠናቀቀውን "የተውጂሀት ወተንቢት ሊል ፈታቲል ሙስሊመህ " ደርስ አንድ ላይ ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላለችሁ ⬇ https://t.me/FewaidAbuMenal/720?single @AbuMenal

لفتة الكبد .pdf3.39 MB

ክፍል 6 የተውጂሀት ደርስን ለማግኘት ⬇ https://t.me/FewaidAbuMenal/716

..."አያሌው " ሙስሊም እንዳልሆነ መገመት አይከብደም ! ሙስሊሞች እንመከር 🚀 @AbuMenal
..."አያሌው " ሙስሊም እንዳልሆነ መገመት አይከብደም ! ሙስሊሞች እንመከር 🚀 @AbuMenal

⏺️የሸይኽ ሳሊህ ኣሉ ሸይኽ حفظه الله ምክር .. 📲 @AbuMenal

ልጆች .. 3 መስመር አከባቢ የተዘለለ አለ ። የሚለቀቀው ክፍል 6 ኦዲዮ ላይ አስገባዋለሁ ። 🤍 جزاكم الله خيرا

Ysemal?

ይሰማል?

▫️ደርስ ልንጀምር ነው ከታች ባለው ሊንክ ግቡ https://t.me/AbuMenal?livestream=fa829141588d14be2f

🫥 የተውጂሀት ደርስ ማታ 3:00 ሲል ይኖረናል ኢንሻአላህ ... اللهم صل وسلم علي نبينا محمد .

♦️በአላህም ሆነ በሰዎች ላይ መልካም አስተሳሰብና ጥርጣሬ ማደረግ የቀልብ ሰላም ያስገኛል። 🟰 ሰዎችን በመጥፎ ከመጠርጠርና ድብቅ ነገራቸውን ከመመርመር መራቅ ነፍስን ነፃ እንትወጣ የሚያደርግ ተግባር ነው ። ሁልጊዜ መልካም ጎን ላይ ትኩረት ማድረግ አዎንታዊ ሕይወትን ለመኖር ይረዳል። በሰዎች ላይ መልካም የሚያስብ ሰው ራሱን ከጭንቀትና ከተሳሳተ ውሳኔ ይድናል። 0️⃣ሰዎችን በመጥፎ መጠርጠር የልብ በሽታና የበረካ ማጣት ምክንያት ስለሆነ ጥሩ ጥርጣሬን መገለጫችን እናድርግ ። ✈️ @AbuMenal

🔴ህፃን ራህመትን እንታደጋት‼ ⏺️ውድ የቲቢያን ቤተሰቦቻችን ከዚህ ቀደም ደርስ እና ኢስላማዊ መልዕክቶችን እንጂ አጋርተን የማናውቅ ቢሆንም፣ የማዕከላችን ቻናል ለደርስ እና ለቂርኣት አላማ ብቻ የተ
+1
🔴ህፃን ራህመትን እንታደጋት‼ ⏺️ውድ የቲቢያን  ቤተሰቦቻችን ከዚህ ቀደም ደርስ እና ኢስላማዊ መልዕክቶችን እንጂ አጋርተን የማናውቅ ቢሆንም፣ የማዕከላችን ቻናል ለደርስ እና ለቂርኣት አላማ ብቻ የተከፈተ መሆኑን ብናውቅም ዛሬ ግን እርዳታችሁን ፈልገን መጥተናል። 🟢በተለያዩ የዳዕዋ እና የደርስ እንቅስቃሴዎች የምናውቃት አንድ እህታችን በቅርቡ የመጀመሪያ ልጇን አላህ ሰጥቷት የነበረ ቢሆንም ፤  በልብ ህመም የተነሳ ህፃኗ ተገቢውን ህክምና ካለገኘች  ከ2 ሳምንታት  ያልዘለለ ጊዜ እንደቀራት የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገልፆላታል! ✈️  ከሀገር ውጪ ተገቢውን ህክምና ካገኘች መዳን እንደምትችል እና የተሻለ ተስፋ እንዳላት በህክምና ባለሙያዎች ተነግሮናል ። ▫️ለህክምናው ብቻ የሚያስፈልገው ወጪ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ በመሆኑ ቤተሰቦቿ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል። ✨ ከአላህ በታች እኛም ቤተሰቦቿን ከጭንቀት ለማውጣት የእኛ አስርም መቶም ብር ወጋ አላትና የአቅማችንን እንረባረብላት ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን። ይህንን አካውንት ተጠቀሙ 🏦1000139136164   hamid mohammed ለበለጠ መረጃ 📞 +251924585748 📞 +251994247701 ያስገባችሁበትን screenshot @TibyanAdmin ላይ ላኩልን

▫️በኢስላም አስተምህሮ መሠረት፣ በዘመናችን ያለን አንድ ሙርተድ (ከእስልምና ሃይማኖት የወጣን ሰው) "ወሊይ" (የአላህ ወዳጅ) ነው ብሎ መናገር መሰረታዊ የሆነ የዐቂዳ ስህተት ነው። ▫️አላህ በቁርዓኑ እንደገለፀው፣ የአላህ ወሊይ ለመባል የመጀመሪያውና ዋነኛው መስፈርት እውነተኛ ኢማን እና አላህን መፍራት በመሆኑ፣ እምነቱን የተወ ሰው ይህን ትልቅ ማዕረግ ሊያገኝ በፍፁም አይችልም። ⏩️በተጨማሪም "ወሊይ" ማለት ለአላህ ታዛዥና ቅርብ የሆነ ሰው ማለት ሲሆን፣ "ሙርተድ" ደግሞ ከእስልምና መንገድ የዞረ በመሆኑ፣ አንድን ሰው በክህደቱ ላይ እያለ "የአላህ ወዳጅ ነው" ማለት እርስ በእርሱ የሚጋጭና ህዝብንም የሚያደናግር አደገኛ ንግግር ነው። ♦️መድረክ ላይ ንግግሩን መቆጣጠር የማይችል እና ፤ ተደጋጋሚ ስህተት የሚሰራ አካል መሪ ለመሆን ብቁ አይደለም ። والله ما وراء القصد . ✈️ @AbuMenal

🚫 የሸይኽ ሳሊህ አል ሑመይድ حفطه الله ምክር 🚀 @AbuMenal

ጀዛኩሙላሁ ኸይራ ....ልጆች

ይሰማል?

ደርሱን ልንጀምር ስለሆነ ከታች ባለው ሊንክ ግቡ https://t.me/AbuMenal?livestream=e2f82e1b1af5c2ad19

🫥 ማታ 3:00 ደርስ አለ ! ➖ሙስሊም ሴቶችን የተመለከተው " ተውጂሀት ወተንቢሀት ሊል ፈታቲል ሙስሊማ " የተሰኘው ኪታብ ደርስ 3:00 ሲል ይጀመራል 🤍 ። ▫️ደርስ 1 ⬇                          https://t.me/FewaidAbuMenal/190 ▫️ደርስ 2 ⬇ https://t.me/FewaidAbuMenal/260 ▫️ደርስ 3⬇ https://t.me/FewaidAbuMenal/470 ▫️ደርስ 4 ⬇ https://t.me/FewaidAbuMenal/590 😬  ለማግኘት ⬇️https://t.me/AbuMenal/54
➡️share : ✈️  t.me/AbuMenal