🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
الذهاب إلى القناة على Telegram
🏷ዳሩ-ሰላም | دار السلام السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📝ወደ ዘላለማዊው የአኺራ ስኬት እና ወደ ሰላሙ ማረፊያ (ጀነት) የሚመሩ ማስታወሻዎች፣ መንፈሳዊ ምክሮች እና ጠቃሚ ዕውቀቶች የሚጋሩበት ቻናል ነው። <<አላህም ወደ ሰላም ሀገር (ወደ ጀነት) ይጠራል፤ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ።>> (ሱረቱ ዩኑስ፡ 25)
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
849
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+487 أيام
+19130 أيام
عدد المنشورات
جاري تحميل البيانات...
التفاعلات
التعليقات
نجوم تيليجرام
أفضل المنشورات حسب
جاري تحميل البيانات...
تحليل النشر
المشاركات | ديناميات المشاهدات | |||||
⭕️አቂዳዊ ጥያቄ
🛑ከአሏህ ውጪ ላለ አካል ማረድ ከየትኛው የሽርክ አይነት ነው የሚመደበው?
✅ትክክለኛውን መልስ ላገኘ የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ሽልማት አለው | 31 | 1 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦 | 34 | 0 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
❓ ጥያቄ፦
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በስንት አመታቸው ነው ነብይ የተደረጉት❓
👇እባክዎ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🔗🚀📥 | 44 | 0 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
“ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፤ ከዚያም ወደእኛ ትመለሳላችሁ።”
መሞታችን እርግጥ ሆኖ ሳለ ከዚያም ወደ እኛ ትመለሳላችሁ እየተባልን እኛ ግን ምን አዘጋጅተናል እእ ለአላህ በተውሂድ እጅና እግር ሰተናል ወይ ስራችን ከሪያዕ የፀዳ ነው ወይ??የምንመለሰውኮ ወደ አለማቱ ጌታ ከዐርሽ በላይ ያለው ሁሉን ነገር አስተናባሪ የሆነው የሰባት ሰማያትና የሰባት ምድር ባለቤት ወደሆነው ሁሉን አድራጊና ቻይ ወደሆነው አላህ ነው እሱ ፊት ለመቆም የሚበቃ ስራ አለን ወይ?? ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል። | 54 | 0 | 1 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ
የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵
በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ
ይህጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ
ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን ለመጠበቅ
አካሄድሽን ለመቀየር ትገደጃለሽ ስለዚህ
ከዚህ ጫማ ራቁ በተለይሙተነቂብ የሆነች
ሴት ላይ በጣምምም ያስጠላል🙌
@light_of_sunnah | 57 | 0 | 0 | 2 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ©
◽️https://t.me/daru_selam01 | 72 | 0 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
~ከፍ ማድረግም ሆነ ዝቅ ማድረግ የሚችለው አሏህ ብቻ።
🫵ገባህ/ሽ | 66 | 0 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات |

