en
Feedback
Mulu 90

Mulu 90

Closed channel

ከእኛ ጋር በስፖርት ይበልጥ ይደሰቱ!😊 ➔ የቀጥታ ስርጭት ሊንኮች. ➔ የኳስ አፖች. ➔ ቪዲዮዎች. ➜ ስፖርት ዜና. Website https://Mulu90.blogspot.com The first sports website broadcaster channel in Ethiopia'

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
9 027
Subscribers
+4724 hours
+4507 days
+66530 days
Posts Archive
Mulu 90
9 026
Next......
Next......

Mulu 90
9 026
ቼልሲ ከ ብራይተን Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ቼልሲ ከ ብራይተን Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 026
🚫✅ በእናንተ ቅሬታ እና አስተያየት መሰረት የሚመጡትን ማስታወቂያዎች ከዚህ በኋላ እንዳይመጡ እና እንዳይሰቸግር ተደርጓል!!. 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧�
🚫✅ በእናንተ ቅሬታ እና አስተያየት መሰረት የሚመጡትን ማስታወቂያዎች ከዚህ በኋላ እንዳይመጡ እና እንዳይሰቸግር ተደርጓል!!. 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 026
Check here to block ads in Mulu 90 Tv App!! 🚫
Check here to block ads in Mulu 90 Tv App!! 🚫

Mulu 90
9 026
ቶተንሀም ከ ኒውካስትል Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ቶተንሀም ከ ኒውካስትል Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 026
ሊቨርፑል በአንፊልድ ከኖቲንግሀም ጋር ነጥብ ተጋርተዋል! ሊቨርፑል 2-2 ኖቲንግሃም ኢሳክ 60' ኒዶዬ 24' ሙኖዝ 82' ጊብስ-ዋይት 70' (ፔ) @Mulu_90

Mulu 90
9 026
ሊቨርፑል ከ ኖቲንግሀም Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ሊቨርፑል ከ ኖቲንግሀም Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 026
ከሰሞኑ ስትሰጡን የነበረውን አስተያየት ተቀብለን በተሻለ ጥራት መጥተናል 🤝
ከሰሞኑ ስትሰጡን የነበረውን አስተያየት ተቀብለን በተሻለ ጥራት መጥተናል 🤝

Mulu 90
9 026
EBS Cinema በMulu 90 Tv app ላይ መመልከት ትችላላችሁ 😉 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
EBS Cinema በMulu 90 Tv app ላይ መመልከት ትችላላችሁ 😉 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 026
photo content

Mulu 90
9 026
በቻምፒየንስ ሊግ እያንዳንዱ ክለቦች የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች!! @Mulu_90
በቻምፒየንስ ሊግ እያንዳንዱ ክለቦች የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች!! @Mulu_90

Mulu 90
9 026
UCL DRAW 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
UCL DRAW 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 026
ETFC 002 ቀጥታ ስርጭት በMulu 90 Tv app. 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ETFC 002 ቀጥታ ስርጭት በMulu 90 Tv app. 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 026
𝐓𝐡𝐞 𝐬𝐭𝐚𝐠𝐞 𝐢𝐬 𝐫𝐞𝐚𝐝𝐲. 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
𝐓𝐡𝐞 𝐬𝐭𝐚𝐠𝐞 𝐢𝐬 𝐫𝐞𝐚𝐝𝐲. 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 026
አትሌቲኮ ማድሪዶች በድጋሚ አልቫሬዝን ለባርሴሎና እንደማይሸጡ አስታወቁ! የአትሌቲኮ ማድሪዱ የፊት መስመር አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝ ለተከታታይ ሁለተኛ ቀን የክበቡን ልምምድ ሳይሰራ ቀርቷል። አልቫሬዝ
አትሌቲኮ ማድሪዶች በድጋሚ አልቫሬዝን ለባርሴሎና እንደማይሸጡ አስታወቁ! የአትሌቲኮ ማድሪዱ የፊት መስመር አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝ ለተከታታይ ሁለተኛ ቀን የክበቡን ልምምድ ሳይሰራ ቀርቷል። አልቫሬዝ በሆድ ህመም ምክንያት ረቡዕ እለት ልምምድ ያመለጠው ሲሆን፤ ሀሙስም በተመሳሳይ ምክንያት ከቡድኑ ጋር ልምምድ መስራት አልቻለም። ባርሴሎና ተጫዋቹን ለማስፈረም ጥረት እያደረገ ቢሆንም፡ አትሌቲኮ ማድሪድ ለባርሳ የመሸጥ እድል የለም ሲል ምላሽ ሰጥቷል። ክለቡ ባወጣው መግለጫ “ይህ ስለ ገንዘብ ሳይሆን ስለ ክብር ነው፤ ባርሴሎና በኢኮኖሚና በማህበራዊ ደረጃ ጎድቶናል” ብሏል። አልቫሬዝ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ለመልቀቅና ወደ ህልም ክለቡ ባርሴሎና ለመሸጋገር ፍላጎት እንዳለው በግልፅ ተናግሯል። አርሰናል እና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የተጫዋቹ ትልቅ አድናቂ በመሆናቸው ሁኔታውን ከጀርባ እየተከታተሉ ይገኛሉ። ሆኖም አርሰናሎች ዝውውሩን ለማስጨረስ ከተጫዋቹ በኩል አዎንታዊ ምልክት ይፈልጋሉ። @Mulu_90

Mulu 90
9 026
ቶተንሀም ከ ቻርልተን Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ቶተንሀም ከ ቻርልተን Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 026
ታላቁ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል ነገ ይወጣል! የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር የ2026/27 የውድድር ዘመን የቻምፒየንስ ሊግ ድልድል ነገ ሐሙስ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በስዊዘርላንድ ኒዮን
ታላቁ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል ነገ ይወጣል! የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር የ2026/27 የውድድር ዘመን የቻምፒየንስ ሊግ ድልድል ነገ ሐሙስ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በስዊዘርላንድ ኒዮን ከተማ በይፋ ያወጣል። በአዲሱ ፎርማት መሰረት 36 ክለቦች በአንድ ትልቅ ሊግ ውስጥ የሚሳተፉ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ክለብ 8 የተለያዩ ተጋጣሚዎች 4 በሜዳው፣ 4 ከሜዳው ውጪ ይደለደሉለታል። የስነ-ስርዓቱ ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ይደረጋል። 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 026
ዛሬ በMulu 90 Tv app የሚተላለፉ ጨዋታዎች!! 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
ዛሬ በMulu 90 Tv app የሚተላለፉ ጨዋታዎች!! 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤

Mulu 90
9 026
WHAT A GAME!🔥🔥🔥 -11ኛው ደቂቃ የአልናስሩ ግብ ጠባቂ ቤንቶ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናበተ። -በመቀጠል አል ኢቲፋቅ አከታትለው 2 ጎሎች አገቡ። -ከእረፍት መልስ አልናስሮች ባልታወቀ ሁኔ
WHAT A GAME!🔥🔥🔥 -11ኛው ደቂቃ የአልናስሩ ግብ ጠባቂ ቤንቶ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናበተ። -በመቀጠል አል ኢቲፋቅ አከታትለው 2 ጎሎች አገቡ። -ከእረፍት መልስ አልናስሮች ባልታወቀ ሁኔታ ወሳኝ ተጫዋቻቸውን ሮናልዶን አሶጥተው ገቡ። -አይቀለበስም የተባለውን ጨዋታ በአልአምሪ እና ማኔ ሁለት ግቦች 3-2 ከሜዳቸው ውጪ ቀልብሰው አሸነፉ። @Mulu_90

Mulu 90
9 026
አል ኢቲፋቅ ከ አል ናስር Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
አል ኢቲፋቅ ከ አል ናስር Now Live. 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤