Mulu 90
کانال بسته
ከእኛ ጋር በስፖርት ይበልጥ ይደሰቱ!😊 ➔ የቀጥታ ስርጭት ሊንኮች. ➔ የኳስ አፖች. ➔ ቪዲዮዎች. ➜ ስፖርት ዜና. Website https://Mulu90.blogspot.com The first sports website broadcaster channel in Ethiopia'
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
9 193
مشترکین
+13124 ساعت
+2707 روز
+90330 روز
آرشیو پست ها
9 193
🚫✅
በእናንተ ቅሬታ እና አስተያየት መሰረት የሚመጡትን ማስታወቂያዎች ከዚህ በኋላ እንዳይመጡ እና እንዳይሰቸግር ተደርጓል!!.
𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
9 193
አትሌቲኮ ማድሪዶች በድጋሚ አልቫሬዝን ለባርሴሎና እንደማይሸጡ አስታወቁ!
የአትሌቲኮ ማድሪዱ የፊት መስመር አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝ ለተከታታይ ሁለተኛ ቀን የክበቡን ልምምድ ሳይሰራ ቀርቷል።
አልቫሬዝ በሆድ ህመም ምክንያት ረቡዕ እለት ልምምድ ያመለጠው ሲሆን፤ ሀሙስም በተመሳሳይ ምክንያት ከቡድኑ ጋር ልምምድ መስራት አልቻለም።
ባርሴሎና ተጫዋቹን ለማስፈረም ጥረት እያደረገ ቢሆንም፡ አትሌቲኮ ማድሪድ ለባርሳ የመሸጥ እድል የለም ሲል ምላሽ ሰጥቷል።
ክለቡ ባወጣው መግለጫ “ይህ ስለ ገንዘብ ሳይሆን ስለ ክብር ነው፤ ባርሴሎና በኢኮኖሚና በማህበራዊ ደረጃ ጎድቶናል” ብሏል።
አልቫሬዝ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ለመልቀቅና ወደ ህልም ክለቡ ባርሴሎና ለመሸጋገር ፍላጎት እንዳለው በግልፅ ተናግሯል።
አርሰናል እና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የተጫዋቹ ትልቅ አድናቂ በመሆናቸው ሁኔታውን ከጀርባ እየተከታተሉ ይገኛሉ። ሆኖም አርሰናሎች ዝውውሩን ለማስጨረስ ከተጫዋቹ በኩል አዎንታዊ ምልክት ይፈልጋሉ።
@Mulu_90
9 193
ታላቁ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል ነገ ይወጣል!
የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር የ2026/27 የውድድር ዘመን የቻምፒየንስ ሊግ ድልድል ነገ ሐሙስ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በስዊዘርላንድ ኒዮን ከተማ በይፋ ያወጣል።
በአዲሱ ፎርማት መሰረት 36 ክለቦች በአንድ ትልቅ ሊግ ውስጥ የሚሳተፉ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ክለብ 8 የተለያዩ ተጋጣሚዎች 4 በሜዳው፣ 4 ከሜዳው ውጪ ይደለደሉለታል።
የስነ-ስርዓቱ ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ይደረጋል።
𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐞 | 𝐃𝐨𝐰𝐧𝐥𝐨𝐚𝐝 𝐋𝐢𝐧𝐤
