es
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

Ir al canal en Telegram

Quote

Mostrar más
Etiopía16 085La categoría no está especificada
249
Suscriptores
-324 horas
+137 días
+1530 días
Número de Publicaciones

Carga de datos en curso...

Reacciones
Comentarios
Estrellas de Telegram
PUBLICACIONES TOP por

Carga de datos en curso...

Análisis de publicación
Mensajes
Ver dinámicas
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ 🌼 እሰይ አዲስ አመት 🌼 በባለፈው ዘመን ብዙ ተገላተናል የተረገመ አመት ብለን አመረናል አዳዴም አማሮን አዳዴም አስቆን በመልካም እረክተን በክፉ ተጨቀን አሳለፍነው መቼም ስት መከራ አይተን 🌼 እንኳን አደረሳቹ 🌼 አዲስ አመት መጣ ከአሮጌው እርቆ ብሩ ተስፋ ይዞ በአደይ አበባ አምሮ አሸብርቆ በእንስቶች ግጥም አበባዮሽ ጨዋታ ቀኑ ተበሰረ አበባው ተስሎ ሲመጣ ስቶታ ዘመድ ተሰብስቦ ጎረቤት ባድነት መአዱን ተቋርሰን በፍቅር ባብሮነት አመት አመት ደርሶ ለከርሞ አይለየን እዲው እዳማረብን ደግሞ ይሰባስበን አሜን በሉ እንመራረቅ🙏🙏 ፀብ ግርግሩ የማይሰማበት በዘር በሀይማኖት የማንባላበት እርስ በእርሳችን ምንዋደድበት ሀገራችን ደምቃ የምትታይበት ፍቅራችን ጨምሮ የምንኖርበት እዳይሆን አዲሱ የማንከፋበት በፍቅር ባብሮነት በእድገት ጎዳና ምንሻገርበት ያድርግልን እሱ ቸር በጎ በጎ ከእጁ ማያልቅበት 🌼አሜን 🌼አሜን🌼አሜን🌼 መልካም አዲስ አመት⚡️⚡️🌼🌼
201112Loading...
የቢራቢሮዎቹ ትምህርት! ቢራቢሮዎች በዝናባማ እና በጭጋጋማ ወቅት በፍጹም አይበሩም፣ ይባላል፡፡ የዝናቡ ጠብታ ክንፋቸውን ስለሚጎዳውና ለወደፊቱ ያላቸውን የመብረር ብቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚያበላሸው ምንም ያህ ጊዜ ቢፈጅባቸውም ከባዱን የዝናብ ጊዜ ተጠልለው ያሳልፉታል፡፡ የወቅቱ ከባድ ጊዜ እስከሚያልፍ ድረስ ዝም ማለታችሁን፣ ሰወር ማለታችሁንና መታገሳችሁን አትጥሉት፡፡ ከባዱ ጊዜ ያልፍና እንደገና መብረራችሁ አይቀርም፡፡
421113Loading...
2018 ለእናንተ ምን አይነት ዓመት ነበር? 🥹💭 A ❤️ ጥሩ ነበር B 📚 የፈተና ጊዜ ነበር C 🏫 የትምህርት ቤት ትዝታ ነበር D ⚽ ከጓደኞቼ ጋር ኳስ እንጫወት ነበር E 🎮 ጌም ላይ ቀኑን እናሳልፍ ነበር F 📱 ስልክ ላይ ብዙ ጊዜ እናሳልፍ ነበር G 😂 በትንሽ ነገር እንስቅ ነበር H 👬 ከጓደኞቼ ጋር የማይረሳ ጊዜ ነበር I 🎵 አንድ ዘፈን ብቻ በየቀኑ እንሰማ ነበር J 🌙 ማታ ድረስ እንጫወት ነበር K 🏠 የቤት ስራ እንደሌለ እንኖር ነበር 😂 L 🥹 አሁን ስታስታውሱት የሚያስናፍቃችሁ ዓመት ነው M 😔 የስቃይ አመት ነበር N 😡 መቼም ማልረሳው አመት ነበር እና የ2018 ትዝታችሁ ምንድነው? 👀❤️
22115Loading...
Kerbtut
Kerbtut
420114Loading...
300 seb እንዲ ይራቀን ወገን🥹
300 seb እንዲ ይራቀን ወገን🥹
480111Loading...
ጥያቄ ለስቶች ባልሽ በስህተት ሌላ ሴት ቢያስረጎዝ እንደ ጨዋ እና አስተዋይ ሴት ምን             ታደርጊያለሽ?
430113Loading...
😳ehte
45019Loading...
Waln😁
450113Loading...
አደራቹ FAM
480111Loading...
https://www.tiktok.com/@toxic_baby55?_r=1&_d=elmfjgkeglbkdi&sec_uid=MS4wLjABAAAA3F5cSlBsD7Lw1BA52K9AIalZh4nKiPz8iNNsMmCimwaltGmmr-jpJtKzrK6xNQjx&share_author_id=7538336815100380180&sharer_language=en&source=h5_m&u_code=elmfkhk0lc78bm&timestamp=1788714090&user_id=7538336815100380180&sec_user_id=MS4wLjABAAAA3F5cSlBsD7Lw1BA52K9AIalZh4nKiPz8iNNsMmCimwaltGmmr-jpJtKzrK6xNQjx&item_author_type=1&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7657838490420446977&share_link_id=beb0924f-7121-40cb-9001-68ab3f0379b1&share_app_id=1233&ugbiz_name=ACCOUNT&ug_btm=b8727%2Cb7360&social_share_type=5&enable_checksum=1
49018Loading...
Sin texto...
420115Loading...
Stat ስጡኝ 🤧🙄
42018Loading...
ሰላምን እተውላችዃለኹ፥ሰላሜን እሰጣችዃለኹ፤እኔ የምሰጣችኹ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም።ልባችኹ አይታወክ አይፍራም። የዮሀንስ ወንጌል
45017Loading...
Sin texto...
45017Loading...
.
42017Loading...
Mensaje de voz
54008Loading...
Sin texto...
48018Loading...
Sin texto...
53016Loading...
Admin ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው post ማረግ ጀምሩ
56018Loading...
_ኧረ_እንዴት_ነሽ_ዳዊት_ፅጌ_Ere_Endet_Nesh”_Dawit_Tsige256k.mp3
43019Loading...