en
Feedback
𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊

𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊

Open in Telegram

Welcome to 4-3-3 Online Work Earn online with Zero Investment using your phone or laptop! 100% Safe, verified, and daily legitimate online jobs. For inquiries & feedback @OW_433SUPPORT 𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 — Start earning today!

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 140
Subscribers
+824 hours
+1937 days
+1 06330 days
Posts Archive
ስካሁን ብዙ ስራዎችን ሰርቻለዉ እንደ bittoken እንደሚባለዉ platform ደሞ በጣም boring እና ምንም usefulness የሌለዉ ስራ አላየሁም ከጀመርኩት almost 2 ወር ይሆነኛል ወደ 1
ስካሁን ብዙ ስራዎችን ሰርቻለዉ እንደ bittoken እንደሚባለዉ platform ደሞ በጣም boring እና ምንም usefulness የሌለዉ ስራ አላየሁም ከጀመርኩት almost 2 ወር ይሆነኛል ወደ 1200+ በላይ ሰዎችን invite አድርጌ አለሁ ግን የሰራሁት $15 አይደርስም 😁 ከinvite በተጨማሪ ገንዘብ የምትሰሩባቸዉ መንገዶች አሉ ግን ያለ invite ምንም አትሰሩም ገና list ሲደረግ የ1 BTT price $0.5 ይሆናል ምናምን ይላሉ ግን ምንም clearly የሚናገሩት ነገር የለም ስለ ሁኔታዉ፤ ደሞ የገረመኝ ወደ 658,721 users አለዉ ከዚ ዉስጥ ወደ 406,758 የሚሆነዉ person ናይጄሪያዊ ነዉ የቀሩት ደሞ የተለያዩ country citizens ናቸዉ ከኛ ሀገር ethiopia ደሞ ወደ 23,463 users አሉ ግን እርግጠኛ ነኝ ወደ 70% የሚሆነዉ ምንም ሰርቶ withdrew ያደረገዉ ገንዘብ የለም እና invite የማድረግ ability የሌላችሁ ሰዎች ልትጀምሩ ያሰባችሁ ካላችሁ ይቅርባችሁ እራሳችሁን አታድክሙ (Founders / Owners 🤛) በተጨማሪ ደሞ ለkyc $1.4 አከባቢ ያስከፍላሉ withdrew እንደምታደርጉ sure ሳትሆኑ አትክፈሉ እየሰራችሁ ያላችሁ ሰዎች ኪሳራ ነዉ የሚሆነዉ! እስቲ ጀምራችሁ የነበራችቹ እና ምንም ገንዘብ ያላገኛችሁበት ከታች 👀 react drop አርጉ! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

dream party ላይ በ1 ወር ከ12 ቀን ውስጥ $13.30 መስራት ችያለዉ 👀 ከዚ በፊት ደሞ ወደ $60+ ሰርቼበታለሁ በጣም አሪፍ platform ነዉ በተለይ invite የማድረግ አቅሙ ካላችሁ
dream party ላይ በ1 ወር ከ12 ቀን ውስጥ $13.30 መስራት ችያለዉ 👀 ከዚ በፊት ደሞ ወደ $60+ ሰርቼበታለሁ በጣም አሪፍ platform ነዉ በተለይ invite የማድረግ አቅሙ ካላችሁ ደግሞ አሪፍ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። እዚ platform ላይ ገንዘብ ሰርታችሁ withdrew ያደረጋችሁ ሰዎች እስቲ ከታች 🔥 react drop አድርጉ! withdrew ለማድረግ ገና እየሰራችሁ ያላችሁ ደሞ ከታች 👍 react drop አርጉ! ነገሮች በደንብ ግልጽ ስላልሆኑላችሁ ለመስራት የተቸገራችሁ ደሞ ከታች 👀 react drop አርጉ። @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433

500 telegram stars ⭐ for the giveaway are ready! በምን መልኩ እና መች እንደሆነ የማሳውቃችሁ ይሆናል ready ሆናችሁ ጠብቁን family 🔥 @ONLINE_WORK433 @
500 telegram stars ⭐ for the giveaway are ready! በምን መልኩ እና መች እንደሆነ የማሳውቃችሁ ይሆናል ready ሆናችሁ ጠብቁን family 🔥 @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

we will post a full explanation video very soon! Plus a 500 telegram (star ⭐) giveaway awaits you! @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WO
we will post a full explanation video very soon! Plus a 500 telegram (star ⭐) giveaway awaits you! @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

ትላንትና ስለ telegram affiliate program ነግሪያችሁ ነበር! በደንብ ሙሉ ነገር ሳልገልፅ ይበዛባቸዋል ብዬ አሳጥሬ ነዉ  የለቀኩላችሁ 😁 እና video እንዲዘጋጅላችሁ ላደርግ አስቤ አለዉ በደንብ ግልጽ እንዲ ሆንላችሁ! ከዛ በተጨማሪም ደግሞ የሆነ challenge ልሰጣችሁ አስቤ አለሁ እሱም ምን መሰላችሁ reply ያደረኩትን ማለትም ትላንት ስለ affiliate program የተለቀቀውን መረጃ ተመልክታችሁ የተረዳችሁትን ነገር በvoice message ትልኩልኛላችሁ እኔ ደሞ አሪፍ ነዉ ሀሳቡን በደንብ ተረድቶታል ብዬ የማስባቸውን 5 ሰዎች መርጬ የtelegram star ⭐ እሸልማለሁ። ተዘጋጁ ቀኑን እራሴ የማሳዉቃችሁ ይሆናል ከ5 ሰዉ በላይ እራሱ ሌላ በአሪፍ መንገድ የገለፁ ሰዎች ካሉ 10 ወይም 15 ድረስ ልናደርገዉ እችላለን የተሸላሚዎቹን ብዛት! እስቲ ለመሳተፍ ዝግጁ የሆናችሁ በreaction አሳዩኝ። @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

telegram afiliate program ምንድን ነዉ?
telegram affiliate program ማለት ቻናላሎቻችሁን ወይም አካውንታችሁን ከተለያዩ mini apps (bots) ጋር partner በማድረግ ገቢ የምታገኙበት መንገድ ነው! ይሄም የሚሆነዉ የሚሰጣችሁን referral link copy አርጋችሁ ቻናላችሁ ላይ የተለያዩ ግሩፖች ላይ እና ለተለያዩ ሰዎች በመላክ እነዛ ሰዎች ደሞ ያንን link ነክተዉ ገብተዉ የተለያዩ ክፍያዎችን ሲከፍሉ ከሚያገኘዉ ላይ በpercent ለናተ በstar commission እየተከፈላችሁ የምትሰሩበት program ነዉ።
እንዴት ነዉ የተለያዩ mini apps (bots) ላይ partner መሆን የምችለዉ?
partner ሆናችሁ ከተለያዩ mini apps (bots) ጋር ለመስራት ቻናሎች ካሏችሁ ቻናሎቻችሁን ምንም አይነት channel ከሌላችሁ ደሞ telegram አካዉንታችሁን መጠቀም ትችላላችሁ! partner በመሆን መስራት የፈለጋችሁት በአካዉንታችሁ ከሆነ በመጀመርያ ወደ setting ትገባላችሁ በመቀጠል ወደ ታች ስትወርዱ telegram stars የሚል option ያመጣላችዋል እሱን ትነካላችሁ በመቀጣል earn star (new) የሚል አለ እሱን ነክታችሁ ስገቡ የተለያዩ mini apps (bots) ያመጣላችዋል እናተ የምትፈልጉት አይታችሁ በመምረጥ partner ሆናችሁ መስራት ትችላላችሁ። በቻናላችሁ ደሞ ከሆነ partner ሆናችሁ መስራት የፈለጋችሁት ወደ ቻናላችሁ setting ትገባላችሁ በመቀጠል ወደ ታች ስትወርዱ መጨረሻ ላይ affiliate program (new) የሚል ይመጣላችዋል እሱን ነክታችሁ ስገቡ ብዙ mini apps (bots) ታገኛላችሁ እናተ የምትፈልጉት አይታችሁ በመምረጥ partner ሆናችሁ መስራት ትችላላችሁ። ብዙ ሰዉ የሚያስበዉ ወይ የሚመስለዉ ከሆነ mini apps (bots) ጋር partner ከሆነ ቡሀላ የሚሰጠዉን link ወስዶ ቻናሉ ላይ ስለለቀዉ ወይም ለሰዉ ልኮ link'n ነክተዉ ስለገቡለት ልክ በreferral በአንድ ሰዉ ይሄን ያህል ተብሎ ተወስኖ የሚከፈለዉ ይመስለዋል ግን እዉነታዉ ይሄ አይደለም telegram affiliate program ላይ ከተለያዩ mini apps (bots) ጋር partner ሆናችሁ ስትሰሩ የሚከፈላችሁ ከነሱ በወሰዳችሁት link ማለትም ቻናላችሁ ላይ ለቃችሁ የተለያዩ ግሩፕች ላይ ለቃችሁ ለሰዎች ልካችሁ እነዛ ሰዎች ሊንኩን ነክተዉ ገብተዉ የተለያዩ ክፍያዎችን ሲከፍሉ telegram star ሲያወጡ ከሚያገኙት ላይ ለናተ በ⭐ commission ይከፈላችዋል እንጂ ሰዉ ያንን bot (star) ብለዉ ስለገቡላችሁ አይደለም ለምን በናተ link በሺ የሚቆጠር ሰዉ ያንን bot (star) ብሎ አይገባም ምንም የምታገኙት ነገር የለም! ሲቀጥል ደሞ ማወቅ ያለባችሁ ያንን commission በton, በusdt ወይም በሌላ cryptocurrency አይደለም የሚከፍሏችሁ በtelegram star ነዉ። ከየትኛውም mini apps (bots) ጋር ደሞ partner ከመሆናችሁ በፊት መጀመርያ የሚከፈላችሁን commission እነሱ ነዉ እዛዉ ጋር ስንት እንደሆነ percent ያሳያችዋል እሱን አይታችሁ እንጂ ዝም ብላችሁ ካገኛችሁት mini apps (bots) ጋር ቀጥታ join program እያላችሁ partner መሆን የለባችሁም ምክንያቱም በጣም የወረደ commission የሚከፍሉ አሉ ይሄ ደሞ ልፋት ብቻ ነዉ የሚሆንባችሁ ማለት ነዉ ሲቀጥል ደሞ telegram affiliate program ላይ ከ60+ በላይ mini apps (bots) scam ናቸዉ አይከፍሉም ስለዚህ ይሄን መጀመርያ በደንብ መፈተሽ/ማጣራት ይኖርባችዋል ያገኛችሁት mini apps (bots) ጋር እየሄዳችሁ join program እያላችሁ partner እየሆናችሁ የምትሰሩ ከሆነ የፈለገ ያክል ብትለፉ ምንም የምታገኙት ነገር አይኖርም ደሞ scam የሆኑትን መለየት በጣም ቀላል ነዉ ለምሳሌ በጣም ብዙ ነዉ እንከፍላለን የሚሉት ማለትም commission በዚ በቀላሉ ማወቅ ትችላላችሁ ሌላ ደሞ ቦቱን በደንብ ገብታችሁ መመልከት እንዲ ያልኩበት ምክንያት ምን መሰላችሁ affiliate program ላይ telegram እራሱ አይደለም እነዛን mini apps (bots) አዛርቶ የሚያስገባቸዉ ማንኛዉም ሰዉ እራሱ mini apps (bots) ካለዉ telegram affiliate program ላይ መስገባት ይችላል ስለዚህ እነዚን ነገሮች በደንብ መመልከት አለባችሁ። በሉ አንብቧት 😁 ከ45 ደቂቃ በላይ ነዉ የፈጀብኝ ለማዘጋጀት ግማሹን ዛሬ ግማሹን ነገ ድረስ ብላችሁ ከፋፍላችሁ መጨረስ ትችላላችሁ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

እያዘጋጀዉላችሁ ነዉ፤ አሪፍ እና ግልጽ በሆነ መንገድ በደንብ ሁሉንም ነገር እንድትረዱት። telegram affiliate programs ምንድነዉ? ከሚለዉ ጀምሮ እስከ ገንዘብ በትክክል ይሰራበታል ወይ
እያዘጋጀዉላችሁ ነዉ፤ አሪፍ እና ግልጽ በሆነ መንገድ በደንብ ሁሉንም ነገር እንድትረዱት። telegram affiliate programs ምንድነዉ? ከሚለዉ ጀምሮ እስከ ገንዘብ በትክክል ይሰራበታል ወይ እስከሚለዉ እና ሌሎች ተያያዥ details ነገሮችን አብሬ አድርጌ አያዘጋጀዉላችሁ ነዉ። ትንሽ እረዘም ሊል ስለሚችል ከተለቀቀ ቡሀላ በትኩረት አንብቡት አሳቡን በደንብ እንድትረዱት። ከዚ ቡሀላ ከኔ ጋር የተለያዩ social media platforms ላይ ገንዘብ የሚሰራባቸዉ መንገዶችን ላይ ነዉ በደንብ focus የምናደርገዉ! ከ4+ አመት በላይ social media ላይ ሰርቻለዉ ካለችኝ practical experience እያካፈልኮችሁ አሪፍ ነዉ ብዬ ማስባቸዉን legit ስራዎች ሲኖሩ recommend እያደረኳችሁ፣ እየተጠያየቅን እና እርስ በእርስ knowledge share እያደረግን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አብረን እንቀጥላለን! @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

እዚ telegram ላይ channel ያላችሁ ሰዎች የቻናላችሁ setting ላይ ስትገቡ affiliate programs የሚል option አለ ወደ መጨረሻ ላይ ብዙዎቻችሁ ምን እንደሆነ አታቁም አንዳዶቻ
እዚ telegram ላይ channel ያላችሁ ሰዎች የቻናላችሁ setting ላይ ስትገቡ affiliate programs የሚል option አለ ወደ መጨረሻ ላይ ብዙዎቻችሁ ምን እንደሆነ አታቁም አንዳዶቻችሁ ደሞ ገንዘብ ይሰራበታል ሲባል ሰምታችዋል ግን ይሄን ያህል ትኩረት አልሰጣችሁትም ሞክራችሁትም ምንምም ያገኘሁት Income የለም የምትሉም ትኖራላችሁ፤ እና እስቲ እኔ ደሞ እያንዳንዷን ነገር ልነግራችሁ አስቤ አለሁ Show your interest with Reactions! @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

በ "skillmoney" bot ላይ ጊዜያችሁን እያጠፋችሁ ያላችሁ ወይም ልትጀምሩ ያሰባችሁ ሰዎች .... it's a scam! በጣም ብዙ ሰዎች withdrew አዘዉ እየጠበቁ ነዉ። እስካሁን ገብቶልኛል
በ "skillmoney" bot ላይ ጊዜያችሁን እያጠፋችሁ ያላችሁ ወይም ልትጀምሩ ያሰባችሁ ሰዎች .... it's a scam!
በጣም ብዙ ሰዎች withdrew አዘዉ እየጠበቁ ነዉ። እስካሁን ገብቶልኛል ወይ ከፍሎኛል ይሄ bot ሲል የሰማዉት ሰዉ የለም ግን አንዳዶች ቆይቶ ከ1 ወር ቡሀላ ነዉ የገባልኝ ሲሉ ሰምቻለሁ ግን ሰዎቹ የእዉነታቸዉን ይሁን እራሳቸዉ እያሶሩ ያሉት ወሬ ይሁን በተለያየ account ሰዉን ለመያዝ የሚታወቅ ነገር የለም።
እስቲ እዚ ዉስጥ withdrew አዛችሁ እየጠበቃችሁ ያላችሁ ከታች 👍 react drop አርጉ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

"𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐘" ላይ የ7 ቀኑን reward 350,000 diamonds ወስዳችሁ ከጨረሳችሁ ቡሀላ ማለትም ከስምተኛዉ ቀን ጀምሮ የምታገኙትን reward ከላይ ያለዉ image ላይ
"𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐘" ላይ የ7 ቀኑን reward 350,000 diamonds ወስዳችሁ ከጨረሳችሁ ቡሀላ ማለትም ከስምተኛዉ ቀን ጀምሮ የምታገኙትን reward ከላይ ያለዉ image ላይ መመልከት ትችላላችሁ። @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

አልረሱትም እንዴ 😁 በሉ በቃ ቃሊቲ እንገናኝ @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
አልረሱትም እንዴ 😁
በሉ በቃ ቃሊቲ እንገናኝ
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

ቀደም ሲል ከ"𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎" application ጋር ጎን ለጎን የምትሰሩት 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐘 የተባለውን application አስተዋውቀናችሁ እንደነበር ይታወቃል። እንዴት download አድርጋችሁ account መክፈት እንደምትችሉ የሚያሳይ tutorial video አብረን ማጋራታችንም አይዘነጋም። አሁን ደግሞ በዚህ application ላይ በምን በምን methods ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ እና የሰራችሁትን እንዴት withdrew ማድረግ እንደምትችሉ በዝርዝር የሚያስረዳ full guide video ይዘንላችሁ መተናል! ከዚ በፊት የለቀቅነውን "account creation step by step guide video" ማግኘት እና ስራውን መጀመር ከፈለጋችሁ፣ ከላይ reply የተደረገውን በመንካት check out ማድረግ ትችላላችሁ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

ብዙዎቻችሁ አይደለም ነዉ ያላችሁት ወደ 6 ሰዉ ምናምን ደሞ አዉ በዚ መንገድ ነዉ ብላችዋል እኛ ደሞ እንዴት እንደሆነ ግልጽ አርገን እንገራችሁ።
ሌሎቹ 48 ሰዎች ያንን $8 withdrew ያደረጉት እንዳልነዉ ያንን ሁሉ spin ተጠቅመዉ አይደለም! invite ሊያደርጉ ይችላሉ፤ ነገር ግን ያሄን ያክል ሰዉ invite አያደርጉምም spinም እንደዛዉ ግፋ ከተባለ ያሀን $8 withdrew ለማድረግ ከ100 - 200 ሰዉ invite ቢያደርጉ ነዉ። ግን ከዚ በፊት post በላይ ያለዉን ምስል ተመልክታችሁ ከሆነ በትኩረት at 100% luck meter the next spin is guaranteed to wic cash ይላል ይሄ ማለት ደሞ በአጭሩ current luck points የሚለዉ ከ100/100 ሲል ገንዘቡን withdrew ማድረግ ትችላላችሁ! ከልሞላ ደሞ spin ስታደርጉ withdrew የሚለዉ ላይ አይወጣላችሁም ገንዘቡንም withdrew አታደርጉም ማለት ነው። እና እነዛ 48 ሰዎች በምን መንገድ ያንን $8 withdraw አደረጉ ካላችሁ የመጀመርያው chance ነው! እንዴት ካላችሁ ከነዛ 48 ሰዎች ውስጥ 10 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን አሉ ያንን $8 withdraw ያደረጉ። ከነሱ ውስጥ ወደ 3 የሚሆኑትን በደንብ ስለነሱ አንዳንድ መረጃዎችን ለመመልከት ሞክረንን ነበር፤ ግን ይሄን ያህል የተለየ ያደረጉት ነገር ወይም ይሄን ያህል ሰው invite አላደረጉም። ከነሱ በተቃራኒ ደግሞ ከእኛ ቡድን ውስጥ ወደ 469 ሰው invite አድርጎ ለ7 ቀን 2 ሰአት mic on አርጓ party ተቀምጦ 70,000 points ወስዶ እንኳን ያንን $8 spin አርጓ አላወጣም፤ ማለትም withdraw የሚለው አልደረሰውም! በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ አፕሊኬሽኑ የሆነ ለየት ያለ algorithm አለው፤ ለሁሉም ሰው ተመሳሳይ chance አይሰጥም እንደዚህ ዓይነት አፕሊኬሽኖች ላይ የተለመደ ነው፤ ግን የዚህ ደግሞ በጣም የጠበቀ ሆነ! ሲስተሙ ለተወሰኑ አካውንቶች spin ሲያደርጉ withdraw የሚለው እንዲደርሳቸው እና እንዲያወጡ ያደርጋል የተሰጣቸው current luck points ሳይሞላ። ለሌሎች አካውንቶች ደግሞ በጣም ብዙ ሰው invite እንዲያደርጉ እና withdraw እንዲያደርጉ ያደርጋል። ለአንዳንዶች ደግሞ withdraw የሚለው ሳይደርሳቸው goods የሚለው ብቻ እየወጣላቸው፣ የተሰጣቸው ሰዓት አልቆ የሰሩትን reset ያደርገዋል።
ሀሳቡ ይሄ ነዉ በጣም እንዳይዛዛባችሁ ብለን ሀሳቡ ሳይዛባ ለማሳጠር ሞክረናል፤ አሁን የሁላችሁም ጥያቄ ተመልሷል ብለን እናስባለን።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

ከላይ ያለዉ ምስል ላይ እንደምትመለከተት spin አድርጋችሁ goods የሚለዉ ላይ ሲወጣ current luck points የሚለዉ መስመር ላይ ነዉ የሚሰጣችሁን የሚጨምረዉ ይሄ ማለት ደሞ ያንን $8 w
ከላይ ያለዉ ምስል ላይ እንደምትመለከተት spin አድርጋችሁ goods የሚለዉ ላይ ሲወጣ current luck points የሚለዉ መስመር ላይ ነዉ የሚሰጣችሁን የሚጨምረዉ ይሄ ማለት ደሞ ያንን $8 withdrew ለማድረግ ወይም $7.98 ብሎ የቆመዉን ለማቀሳቀስ የግድ current luck points የሚለዉ ከ100/100 መሆን አለበት ይላል ይሄ ደሞ በጣም ከባድ ነዉ ምክንያቱም ከሆነች point ቡሀላ spin ስታደርጉ የሚሰጣችሁ 0.001 አከባቢ ነዉ። እንደዚ እየሰጠ ደሞ current luck points የሚለዉን 100/100 ለማድረስ ከ4300 spin በላይ ሊኖራችሁ ይገባል! ግን ይሄ የሚሆነዉ አሁን ላይ ለብዙዎቻችሁ እየሰጣችሁ እንዳለሁ 0.001 ከቀጠለ ነዉ። በዚ መልኩ አርጎ $8 withdrew ማድረግ ደሞ ማይታሰብ ነዉ! ምክንያቱም ብዙ ሰዉ invite የማድረግ አቅም የግድ ሊኖራችሁ ያስፈልጋል።
ግን ዋናዉ ነገር እስካኩን እዚ application ላይ አጠቃላይ በspin $9 withdrew ያደረጉ ወደ 48 አከባቢ ሰዎች አሉ እነሱ በዚ መንገድ ነዉ ወይ ያንን $8 withdrew ሊያደርጉ የቻሉት የሚለዉ ነዉ ዋነኛዉ ነገር?
እናተ አዉ በዚ መንገድ ነዉ ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ከታች 👍 react drop አርጉ አረ አይደለም የምትሉ ደሞ ከታች 😁 react drop አርጉ እና የናተን ሀሳብ ተመልክተን እኛ ደሞ በምን መልኩ እንደሆነ reply አርገን እንነግራችዋለን።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 ላይ $1 withdrew ካደረጋችሁ ቡሀላ በspin ወደ $8 አስገብቷችሁ ሰዉ invite እያደረጋችሁ spin ስታደርጉ goods ላይ ብቻ እያወጣ ያማረራችሁ ወይም ግራ የገባችሁ ካላ
𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 ላይ $1 withdrew ካደረጋችሁ ቡሀላ በspin ወደ $8 አስገብቷችሁ ሰዉ invite እያደረጋችሁ spin ስታደርጉ goods ላይ ብቻ እያወጣ ያማረራችሁ ወይም ግራ የገባችሁ ካላችሁ እስቲ አንዳድ ነገር ልበላችሁ፤ ከታች react drop አርጉ እስቲ የታላችሁ! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

የInternet package እና የvoice package 5 አሸናፊዎች! 1. koket bayisa : daily unlimited internet 2. haftom : 1.2 GB weekly internet p
የInternet package እና የvoice package 5 አሸናፊዎች!
1. koket bayisa : daily unlimited internet 2. haftom : 1.2 GB weekly internet package 3. amanuel : 1.2 GB weekly internet package 4. abenezer shi : 150 minutes +76 minutes night bonus "weekly package" 5. amani1921 : 150 minutes +76 minutes night bonus "weekly package" አካዉንታችሁን እና አብሮት ያለዉን id ተመልክታችሁ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን በዚ  @UHTRED_433 username እየመጣችሁ መቀበል ትችላላችሁ! ቀጣይ ደሞ ከዚ የተሻሉ አሪፍ አሪፍ ሽልማቶችን የያዙ ዉድድሮችን እና ጊቫዌዎችን ስለምናዘጋጅ ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁን። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐘 ላይ ለ2 ሰአት mic on አድርጋችሁ በመቀመጥ 50,000 diamonds መስራት ትችላላችሁ! ይሄ ግን የሚሆነዉ ለ7 ቀን ብቻ ነዉ ከ7
ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐘 ላይ ለ2 ሰአት mic on አድርጋችሁ በመቀመጥ 50,000 diamonds መስራት ትችላላችሁ! ይሄ ግን የሚሆነዉ ለ7 ቀን ብቻ ነዉ ከ7 ቀን ቡሀላ የምታገኙት income ይቀየራል። ለ7 ቀን ግን በቀን 2 ሰአት room ከፍታችሁ ብትሰሩ 350,000 diamonds ወይም $3.5 መስራት ትችላላችሁ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐘 application ላይ በምን በምን መንገድ ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ እና ስለገንዘብ አወጣጡ ሁኔታ እዚ ጋር በአጭሩ ልገራችሁ እና ነገ ደሞ የተብራራ video ስለምንለቅ ይበልጥ ግልጽ እንዲሆንላችሁ እሱን ትመለከታላችሁ 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐘 ላይ በዋናነት ገንዘብ የምትሰሩባቸዉ 3 መንገዶች አሉ እነሱም : party በመግባት፣ daily task በመስራት እና ሰዉ በመጋበዝ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። የሰራችሁትን ደሞ ከ$10 ጀምሮ በ𝐔𝐒𝐃𝐓 እና በተለያዩ የሀገራችን ባንኳች በኩል መቀበል ትችላላችሁ።
ያልገባችሁ ማንኛውም ነገር ካለ ማለትም አካዉንት ስትከፍቱ ያስቸገራችሁ ነገር ካለ በዚ username @REDEAT30 አናግሩኝ! ስለ 𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 ደሞ ብዙዎቻችሁ ያስቸገራችቹን እና ያልገባችሁን ነገሮች ስትጠይቁኝ ነበር በሆነ ምክንያት እቺን 3 ቀን online እየገባዉ ስላልሆነ ነዉ ምንም አይነት ምላሽ ስሰጣችሁ ያልነበረዉ፤ ከአሁኖ ደቂቃ ጀምሮ የሁላችሁንም ጥያቄዎች ለመመለስ እሞክራለሁ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

ከ𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 application ጋር ጎን ለጎን ትሰሩታላችሁ ያልነዉን ስራ ባልነዉ መሰረት ይዘንላችሁ መተናል፤ የአፕልኬሽኑ ስም 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐘 ይባላል! አፕልኬሽኑን እንዴት download እንደምታደርጉ እና account እንደምትከፍቱ ከላይ ያለዉ video ላይ ሙሉ ነገር መመልከት ትችላላችሁ። በምን በምን መንገድ ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ እና የሰራችሁትን በምን መንገድ withdrew እንደምታደርጉ ቀጣይ post የምናደርግላችሁ ይሆናል! አፕልኬሽኑን ደሞ ከታች 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐊 የሚለዉን ነክታችሁ download ማድረግ ትችላላችሁ።
በተባባልነዉ መሰረት ይሄን application ቀድመዉ ከላይ ባለዉ video መሰረት download አድርገዉ አካዉንት ከፍተዉ ሙሉ ነገር ለጨረሱ ለ5 ሰዎች የInternet package እና የvoice package እንሸልማለን! ስለዚህ ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ከላይ ባለዉ video መሰረት አፕልኬሽኑን download አድርጋችሁ አካዉንት ከፍታችሁ ሙሉ ነገር ጨርሳችሁ ጠብቁን ነገ አሸናፊዎቹን የምናሳዉቃችሁ ይሆናል።
አፕልኬሽኑን download ለማድረግ ይሄን 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐊 የሚለዉን ነክታችሁ download ማድረግ ትችላላችሁ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

የinternet እና የvoice package ሽልማቱ እንዳልናችሁ ለ5 ሰዉ ነዉ፤ የምሸልመዉ ግን ማወቅ ያለባችሁ የግድ 𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 application ላይ ከ10,000 points እና ከዛ በላይ
የinternet እና የvoice package ሽልማቱ እንዳልናችሁ ለ5 ሰዉ ነዉ፤ የምሸልመዉ ግን ማወቅ ያለባችሁ የግድ 𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 application ላይ ከ10,000 points እና ከዛ በላይ የሰራችሁ መሆን አለባችሁ ሽልማቱን ለመዉሰድ።
የምንሸልምበትም መንገድ ደሞ እንለቅላችዋለን ያልነዉ ስራ ላይ ቶሎ ብላችሁ በመሄድ አፕልኬሽኑን download አድርጋችሁ account ከፍታችሁ ሙሉ ነገር አብረን በምንለቅላችሁ video መሰረት መጨረስ ነዉ! እኛ እዛ ላይ ስለሚያሳየን 5 ቀድመዉ አፕልኬሽኑን download አድርገዉ account ከፍተዉ ሙሉ ነገር በvideo መሰረት ላደረጉ ሰዎች ያልነዉን ሽልማት የምንሸልም ይሆናል።
ሌሎቻችሁ ቤተሰቦቻችን ስራዉን እንደለቀቅን ወደ ስራዉ ገብታችሁ መስራት ትጀምራላችሁ፤ ሙሉ መረጃ ቶሎ ቶሎ የምንለቅላችሁ ስለሚሆን በትኩረት ለመስራት ሞክሩ ሌሎች በቅርቡ የምንለቃቸዉ ስራዎች ስላሉ በደንብ መዘጋጀት አለባችሁ፤ እንደ አሁኑ አንድ ስራ ላይ በደንብ አንቆይም አብረን የሁሉንም ስራዎች መረጃ ጎን ለጎን እናደርሳችዋለን።
ከ5 ስራ $50 የተባባልነዉን ደሞ መርሳት የለባችሁም ሳትሰላቹ በትኩረት ከሰራችሁ የማይሳካበት ምክንያት የለም!
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433