𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊
Open in Telegram
Welcome to 4-3-3 Online Work Earn online with Zero Investment using your phone or laptop! 100% Safe, verified, and daily legitimate online jobs. For inquiries & feedback @OW_433SUPPORT 𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 — Start earning today!
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
3 140
Subscribers
+824 hours
+1937 days
+1 06330 days
Posts Archive
3 141
ዛሬ ማታ ከ𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 application ጎን ለጎን የምትሰሩት ሌላ አሪፍ ነዉ ብለን ያሰብነዉን ስራ ይዘንላችሁ የምንመጣ ይሆናል። ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁን!
𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 application ላይ መስራት ጀምራችሁ 10,000 points እና ከዚያ በላይ ለሰራችሁ ሰዎች ከናተዉ ውስጥ 5 ሰዎችን በሆነ መንገድ መርጠን የinternet እና የvoice package ሽልማቶችን የምንሸልም ይሆናል!
ብዙዎቻችሁ 𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 application ላይ ያልገባችሁን ነገሮች @REDEAT30 ስጠይቋት እንደነበር እና ምንም አይነት response እያገኛችሁ እንዳልሆነ ስታሳውቁን ነበር። ይሄ ሊሆን የቻለበት ምክንያት በሆነ ችግር አጋጥሞት online መግባት ስላልቻለች ነዉ፤ ከነገ ጀምሮ ግን የሁላችሁንም ጥያቄዎች እና ችግሮች ለመፍታት ትሞክራለች።
𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 ላይ የቀሩን ጥቂት ነገሮች አሉ እስከ july 28 ድረስ post አድርገን የምንጨርስ ይሆናል።𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
"𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎" ላይ እስካሁን 50,000 points እና ከዛ በላይ የሰራችሁ ሰዎች እስቲ ከታች 🔥 react drop አርጉ!
ከ30,000 points እስከ 40,000 points የሰራችሁ ደሞ ከታች 👍 react drop አርጉ!
ከ5000 points እስከ 20,000 points የሰራችሁ ደሞ ከታች 😇 react drop አርጉ!
ምንም points ወይም ስትገቡ የሰጣችሁን 300 points ብቻ ይዛችሁ ቁጭ ያላችሁ ደሞ ከታች 👀 react drop አርጉ!@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 141
እስካሁን ድረስ መረጃዎችን እና የአፕልኬሽኑን አሰራር ግልጽ ለማድረግ፣ እንዲሁም ሙሉ በሙሉ ተረድታችሁ እንድትሰሩ አስበን ስለነበር ነው አንድ ስራ ላይ ብቻ ትኩረት አርገን የቆየነው።
አሁን ግን ሁሉንም ነገሮች ጨርሰናል የቀሩትን ነገሮች ደሞ ከሌሎቹ ጋር ጎን ለጎን እያደረግን የምንለቅላችሁ ይሆናል።ከነገ ማታ ጀምሮ ሌሎች አሪፍ ናቸዉ ብለን ያሰብናቸዉን እና tried ያደረግናቸዉን የonline ስራዎች ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል። ከዚ በኋላ ብዙ ስራዎች ስለሚሆን የምንለቅላችሁ getting bored መሆን እና giving up ማድረግ የለም፤ እነዚ ነገሮች ያሉባችሁ ተወት አድርጋችሁ ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁን!
በዚ ሰሞን 5 ስራ ብንለቅ ከዚ በፊት ካስጀመርናችሁ ጋር $50 ሁላችሁም በወር ዉስጥ በትንሹ መስራት አለባችሁ! የአምስቱም ተደምሮ ከዛ በታች ነዉ የሰራሁት የሚል መስማት አንፈልግም እያንዳንዱን ነገር ስለሆነ የምናሳያችሁ።𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
ማወቅ ያለባችሁ ነገር ደግሞ reply በተደረገው post ምስል ላይ day, hour, minute እና second ይላል፤ ይሄ ማለት ምን መሰላችሁ countdown timer ነው! አፕልኬሽኑ ለዚህ የspin እና የcash reward $1, $8, $20, $100 program የተወሰነ የጊዜ ገደብ ነዉ። ግን ለሁሉም የተለያየ ሰአት ገደብ ነው የሚሰጣችሁ! ታይመሩ ቆጥሮ 00:00:00 ሲደርስ አፕልኬሽኑ የspin ፕሮግረሳችሁን reset ያደርገዋል! reset የሚሆነው ለዚህ spin program ሰዎችን invite እያደረጋችሁ የሰራችሁት እንጂ፣ ከዚህ በፊት በዋሌታችሁ የነበረው መደበኛ balance አይደለም።
ጊዜው ከማለቁ በፊት የተሰጣችሁን target ሞልታችሁ withdraw ማድረግ መቻል አለባችሁ። withdrew ሳታደርጉ ጊዜው ካለቀ ግን የሰራችሁት ተሰርዞ ከደገና መጀመር ሊኖርባችሁ ስለሚችል፣ በፍጥነት ሰዎችን invite እያደረጋችሁ spin አርጉ withdrew የሚለዉ ላይ እስከሚወጣላችሁ ድረስ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
ከዚህ በፊት እንደነገርናችሁ፣ ከቋሚ ስራው በተጨማሪ spin በማድረግ ተጨማሪ points ወይም የገንዘብ ሽልማቶችን ማግኘት ትችላላችሁ!
"አሰራሩም" አንድ ሰው በእናተ invitation link invite ስታደርጉ፣ 3 extra spin chances ይሰጣችኋል!ከላይ ያለዉ ምስል ላይ እንደምትመለከቱት ከ$1 እስከ $100 መስራት ትችላላችሁ! ይሄ ማለት እናንተ ገና እንደገባችሁ የመጀመሪያውን $1 withdraw ለማድረግ ነው ሰዎችን invite እያደረጋችሁ spin የምታደርጉት። ከዛ የመጀመሪያውን $1 withdraw ካደረጋችሁ በኋላ ቀጥታ ወደ $8 target ያስገባችኋል፤ በዚህ መልኩ progress እያደረጋችሁ እስከ $20, $50 እና $100 ድረስ መሄድ ትችላላችሁ! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
ብዙዎቻችሁ $10 reach ማድረግ የምንችል አይመስለንም በማለት ተስፋ እየቆረጣችሁ እንደሆነ በDM እያየን ነው።
ከዚህ በፊት በግልፅ እንደነገርናችሁ online work ላይ inpatient መሆን፣ ተስፋ መቁረጥ እና Bored መሆን ካለባችሁ ከአሁኑ ያስወግዱት! ምክንያቱም online work ላይ patience እና consistency ይፈልጋል።
ስራውን ካስጀመርናችሁ almost 1 week እራሱ አልሆናችሁም! ገና 3 ወይም 4 ቀናት ብቻ ሰርታችሁ instant money አትጠብቁ። ማንኛውም legit online work ውጤቱን ለማየት የተወሰነ time ሊወስድ ይችላል።
እኛ እኮ እያንዳንዱን details information ግልፅ አድርገን የምንለቅላችሁ concept'u ገብቷችሁ በስርዓት እንድትሰሩና ውጤታማ እንድትሆኑ ለማገዝ ነው። የትኛውም online work የሚለቅ channel እንደ እኛ step by step guidance አይሰጣችሁም አብዛኞቹ ዝም ብለው የሆነ video ከinvitation link ጋር ብቻ ነው drop የሚያደርጉላችሁ! እኛ ለcommunity የማይጠቅም እና ፋይዳ የሌለው ነገር በፍጹም አንለቅም። እኛ የምንላችሁን instructions በትክክል የምትከተሉ ከሆነ ሁላችሁም በቅርቡ $10 እና ከዚያ በላይ withdraw ታደርጋላችሁ! ይሄንን 100% confident ሆነን ነው የምንነግራችሁ!
እባካችሁ የምንለቃቸውን guides & post updates በሙሉ በትኩረት አንብቧቸው፤ ረዘመ ብላችሁ skip አታድርጉ! እያንዳንዱ የምንለቅላችሁ ነገር ለእኛ ሳይሆን ለእናንተ clarity እንዲኖራችሁ ተስቦ የሚዘጋጁ ናቸዉ።
አትሰላቹ focus አድርጋችሁ ለመስራት ሞክሩ!
እስካሁን በነበረን ቆይታ እንዴት አያችሁት ቻናሉን? እስቲ ከታች reaction drop በማድረግ አሳዩን!𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
በ7 ቀን 70,000 points ወይም $7 party ላይ mic አርገን በመቀመጥ የሚከፍለዉን፤ እኛ እስካሁን ሁለት ቀን party ላይ mic on አርገን በመቀመጥ 20,000 points ወይም $2 ሰርተናል ሌሎቻችሁ እየሰራችሁም ነዉ ብለን እናስባለን፤ እስኪ 2ቀን እና ከዛ በላይ party ላይ mic on አርጋችሁ በመቀመጥ ከ20,000 እና ከዛ በላይ points የሰራችሁ ከታች 👏 react drop በማድረግ አንድ ጊዜ ለራሳችሁ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
𝐇𝐎𝐒𝐓 𝐏𝐎𝐋𝐈𝐂𝐘 𝐍𝐎𝐓𝐄𝐒የ7 ቀን basic salary validity የሚጀምረው verification ሙሉ በሙሉ approved ከሆናችሁበት ቀን ጀምሮ ይሆናል! clone app መጠቀም, በአንድ ስልክ multiple accounts ከፍቶ መስራት ሙሉ በሙሉ የተከለከለ ነው። አንድ streamer ባለፉት 7 ቀናት ውስጥ ያገኘው አጠቃላይ income ከ900,000 points በላይ ከሆነ፣ ከnew streamer base salary አልፎ ቀጥታ ወደ መደበኛው regular hourly rewards ይሸጋገራል። @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 141
ከላይ ያለዉን ምስል ተመልከቱ10,000 points ለ2 ሰአት እየቆያችሁ ብዙዎቻችሁ claim አድርጋችዋል፣ አሁን ደግሞ ለ6 ቀን ሁለት ሁለት ሰአት እየቆያችሁ 10,000 points ወይም $1 ለ6 ቀን መስራት ትችላላችሁ! ይሄ ማለት ከዚ በፊት 10,000 points "claim" አርጋችሁ ከነበር ቀጣዮቹን 6 ቀናት ሁለት, ሁለት ሰአት እየቆያችሁ በአንድ ሳምንት ዉስጥ 70,000 points ወይም $7 መስራት ትችላላችሁ! ከ7 ቀን ቡሀላ ደሞ በምን ያህል live/mic hours ምን ያህል points ማግኝት እንደምትችሉ የሚያሳይ post የምንለቅላችሁ ይሆናል! ሳትሰላቹ በ6 ቀን ዉስጥ የሚጠበቅባችሁን ሰአት ሰርታችሁ $7 ከሞላችሁ፤ የቀረችዉን $3 ደሞ በምን በምን መልኩ አርጋቹ $10 እንደምትሞሉ እኛ ከጎናችሁ ሆነን የምናሳያችሁ ይሆናል። @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 141
ከዚ በፊት account ከፍታችሁ verification ከጨረሳችሁ ቡሀላ እንደ welcome bonus/reward የሰጣችሁን 300 points እና anchor tasks ላይ ያሉትን ሁለት ዋና ዋና 10,000 points ታስኮች ባልናችሁ መሰረት ሰርታችሁ claim ያደረጋችሁ ሰዎች ከታች 👍 react drop አርጉ የሆነ እንደማበረታቻ ለትንሽ ሰዎች መርጠን በሆነ መንገድ የሆነ ሽልማት የምሸልማችሁ ይሆናል። ለሰራችሁ እና እየሰራችሁ ላላችሁ ሰዎች!
ያነዚን ታስኮች ደሞ ገና ያልጀመራችሁ ዛሬ ነገ እያላችሁ ያላችሁ ሰዎች ወደፊት ወደኋላ ሳትሉ ጀምሩ! እና ወደ ቀጣይ ፖስቶቻችን እንገባለን ቶሎ ቶሎ ሙሉ ማብራሪያ ነገር የማንለቀዉ ሲበዛ ግራ እንዳትጋቡ ብለን ስላሰብን ነዉ።𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
ብዙዎቻችሁ በinbox live ላይ ከ60 minutes እና ከ120 minutes ውስጥ ምን ያህል እንደቀረን ወይም እንደተቀመጥንበትን ደቂቃ እንዴት ማወቅ እንችላለን? ብላችሁ እየጠየቃችሁኝ ነበር ለሁላችሁም ግልጽ እንዲሆንላችሁ እዚ ጋር አጠር አድርጌ ልገራችሁ!
live ገብታችሁ mic on ካደረጋችሁ በኋላ ከዛ ሳትወጡ ለ15 minutes ያህል ቆዩ! ከ15 minutes በኋላ የስልካችሁን back button ስትነኩ 2 options ያመጣላችኋል፤ እናተ keep የሚለውን ምረጡ ከዛ ወደ anchor tasks ሂዱ ከነዛ ሁለት ታክሶች በታች በቅንፍ ያሳያችዋል ምን ያህል ደቂቃ እንደተቀመጣችሁ ቦታዉን ካጣችሁት ከላይ ያለዉ ምስል ላይ ምልክት በተደረገበት ቦታ ላይ የተቀመጣችሁበትን ደቂቃ መመልከት ትችላላችሁ! የቀራችሁን ደቂቃ ደሞ የተቀመጣችሁበትን ደቂቃ ቀንሳችሁ ማወቅ ትችላላችሁ።
ከጨረሳችሁ ከ60/60 ወይም 120/120 ብሎ ያሳያችኋል! ልክ ከላይ ያለዉ ምስል ላይ እንዳለዉ።𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
በanchor tasks ላይ የሚገኙትን ሁለት ዋና ዋና tasks እስካሁን ያልሰራችሁ ካላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ ስሩ!
የመጀመሪያው task ለ60 minutes ለ1 ሰዓት ያህል mic on አድርጋችሁ በመቆየት የመጀመሪያውን 5000 points claim ታደርጋላችሁ።
ሁለተኛው task ደሞ 120 Minutes ተጨማሪ 1 ሰዓት በድምሩ 2 ሰዓት mic on አድርጋችሁ ስትቆዩ ተጨማሪ 5000 points ታገኛላችሁ! ይሄ ማለት በቀን 2 ሰዓት ብቻ በመቆየት በድምሩ 10,000 points claim ማድረግ ትችላላችሁ! 120 minutes የሚለው የተለየ ተጨማሪ ሰዓት ሳይሆን የመጀመሪያውን 1 ሰዓት ጨምሮ አጠቃላይ የተወሰደው ሰዓት ነው።
10,000 points ወደ USDT converte ሲደረግ $1 ነዉ 100,000 points ደሞ $10 👀በinbox ብዙዎቻችሁ message እየላካችሁልኝ ይገኛል የሁላችሁንም ጥያቄዎች በየተራ reply የማደርግላችሁ ይሆናል። ትንሽ patience ይኖራችሁ! እነዚህን ሁለት tasks ሰርታችሁ 10,000 points claim ያደረጋችሁ 🔥 react drop አርጉ! አሁን ገና ልትሰሩት ያላችሁ ደግሞ 👍 react drop አድርጉ! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
ብለናችሁ በነበረዉ መሰረት "𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎" ከተባለዉ application ላይ በምን መልኩ ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ እና የሰራችሁትንም እንዴት በቀላሉ withdraw ማድረግ እንደምትችሉ የሚያሳይ full step by step video ይዘንላችሁ መተናል!
ቪዲዮውን በጣም simple እና ግልጽ በሆነ መንገድ ለማዘጋጀት ሞክረናል፤ እየገባችሁ መመልከት ትችላላችሁ።
ከዚህ በፊት የተለቀቀውን የመጀመሪያ post/video ያላያችሁ አሁን መጀመር የምትፈልጉ ሰዎች reply የተደረገውን በመንካት ተመልክታችሁ መጀመር ትችላላችሁ።
ከቀደሞውም ሆነ ከአሁኑ post ጋር የተያያዘ ያልገባችሁ ነገር ካለ፣ account ስትከፍቱ ወይም አፕልኬሽኑን download ስታደርጉ ያጋጠማችሁ ችግር ካለ ወደዚህ username @REDEAT30 በመሄድ መጠየቅ ትችላላችሁ! እዚ ጋር ደሞ የቀሩትን ነገሮች እየለቀቅን የምናሳያችሁ ይሆናል።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
እዚ ስራ ላይ በፍጹም boredom ሊኖራችሁ አይገባም! የonline ስራን እንደማንኛውም full time job በcommitment ለመስራት ሞክሩ። ስራ ሰራችሁ የሚባለው የግድ ወጥታችሁ ስትለፉ ብቻ አይደለም! ዛሬ ላይ የሆነ ሰው ወጥቶ ደክሞ በወር የሚያገኘውን 10,000 birr ሌላው ሰው ግን በonline ላይ in 3 days ወይም በሳምንት ይሰራዋል። ይህ real fact ነዉ እንጂ እናንተን motivate ለማድረግ እናተ ስለሰራችሁ እኛ ስለምንጠቀም የምንናገረው ነገር አይደለም!
በየ social ሚዲያዉ የሰውን life መመልከት፣ እትና እኮ ለሚስቱ ይሄን ገዛላት እትና እና እትና ተጣሉ *** አዲስ የገዙትን መኪና አየሽ እያሉ የሰውን ነገር ማዉራት የሰዉን story እና ገንዘብ ቁጭ ብሎ መመልከት የናተ ሂወት ላይ ምንም ነገር አይጨምር የሱ ወይ ነሷ ገንዘብ የናተ አይሆን እናንተ ምንም profit የምታገኙበት ነገር የለም ጊዜ ማጥፋት እና መግደል ብቻ! ላስቸገራችሁ ነገር ሁሉ full information እና support እየሰጠናችሁ ባለንበት ሁኔታ፣ ለማይጠቅም ነገር scroll እያደረግን ጊዜ ከምናጠፋ እዚህ channel ላይ እየተወያየን እየተመካከርን ስራ ብሰራ በጣም successful እንሆናለን!
በቀን $2 ለመስራት ብትሞክሩ በወር $60 income $1 = 170 birr እንኳን ብናስበው 10,200 birr ይመጣል! ይሄ የ minimum example ነው። እኛ የምናሳያችሁ ስራ/projects ላይ ጠንክራችሁ ብትሯሯጡ ከአንድ ስራ $10 ብታገኙ፣ ከ10 ስራ $100 መስራት ትችላላችሁ!
እኛ እያንዳንዳችሁ ከዚህ application ገንዘብ መስራት የምትችሉባቸውን ways በሙሉ step by step እናሳያችኋለን። ከእናንተ የሚጠበቀው የመስራት motivation እና commitment ብቻ ነው።
በዚህ application በትንሹ minimum ሁላችሁም $10 መስራት መቻል አለባችሁ!ከዚ በኋላ በሚለቀቁት ስራዎች ላይ የሚያስቸግራችሁ ወይም ያልገባችሁ ነገር ሲኖር ሙሉ በሙሉ የማግዛችሁ እኔ እሆናለሁ! በተጨማሪም live እየገባን በጋራ እንወያያለን፤ ያልገባችሁ ጥያቄዎችን በሙሉ directly የምመልስላችሁ ይሆናል። ስለዚህ ምንም የሚያሰጋችሁ ነገር አይኖርም ወደ ማታ በምን መንገድ ገንዘብ እንደምትሰሩ የሚያሳይ video ከተለቀቀ ቡሀላ በደንብ መስራት የምንጀምር ይሆናል፤ እናተም ያልገባችሁን ጥያቄ በማስቀምጥላችሁ account የመጣችሁ መጠየቅ የምትችሉ ይሆናል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
+1
ትላንትና አፕልኬሽኑን እንዴት download እንደምታደርጉ እንዴት account create አርጋችሁ እንደምትጨርሱ ሙሉ ነገር አይተናል!
verification ከጨረሳችሁ በኋላ claim የምታደርጓቸው 2 ነገሮች አሉ : 300 coins ,300 points ከላይ ያለዉ ምስል ላይ መመልከት ትችላላችሁ እና claim ካላደረጋችሁ እየገባችሁ claim አርጉ account ስለከፈታችሁ እና verification ስለጨረሳችሁ እንደ welcome bonus/reward ነዉ የሰጣችሁ።
ከአሁን ጀምሮ ደግሞ በዚህ application ገንዘብ የምትሰሩባቸውን እያንዳንዱን መንገዶች step by step እየለቀቅን የምናሳያችሁ ይሆናል።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
አፕልኬሽኑ እንዳልኳችሁ ገና አዲስ ነዉ! እስካሁን ወደ 10k downloads ብቻ ነው ያለው፤ ገና ብዙ ሰው አያውቀውም አሁኑኑ ብትጀምሩ በጣም advantage ይኖራችዋል! ነገሮች ሁሉ ከተስተካከሉ እና ብዙ users ከተቀላቀለዉ በኋላ ብትጀምሩ ግን ገንዘብ ለመስራት በጣም ሊያደክማችሁ ይችላል።
አፕልኬሽኑን download ለማድረግ ይሄን 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐊 የሚለዉን ነክታችሁ download ማድረግ ትችላላችሁ ከላይ ባለዉ video መሰረት ደግሞ እንዴት account ከፍታችሁ እንደምትጨርሱ ሙሉ ነገር መመልከት ትችላላችሁ።
እንዴት ደሞ ባልኳችሁ መሰረት እዚ application ላይ በምን መልኩ ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ እና የሰራችሁትን ደግሞ በምን መልኩ withdraw አድርጋችሁ መቀበል እንደምትችሉ በዝርዝር የሚያሳይ video ቀጣይ የምንለቅላችሁ ይሆናል! እያንዳንዱን ነገር ደሞ step by step እየለቀቅን የምናሳያችሁ ሲሆን፤ ሁሉንም ነገር በአንድ ጊዜ ያላቀረብንላችሁ እንዳይወዛገባችሁ በማሰብ ነው።
ይህንን አዲስ እና አሪፍ ስራ ለእናንተ ለማዘጋጀት ትልቅ ጥረት አድርገናል! እናንተም ለስራው ያላችሁን ዝግጁነት እና ድጋፍ ከታች reaction drop በማድረግ አሳዩን!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433
3 141
መረጃውን እና ቪዲዮውን ግልጽ እና ጥራት ባለው መልኩ በማዘጋጀት ላይ ስለነበርን የ52 ደቂቃ መዘግየት አጋጥሞናል። ለጊዜያችሁ ትልቅ ዋጋ ስላለን ላጋጠመን መዘግየስ ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏
የመጀመሪያ ስራችንን የምንጀምረው 𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 በተባለ አዲስ የlive streaming application ተጠቅመን ይሆናል።
ይህንን application ኬት download እንደምታደርጉ፣ account እንዴት create እንደምታደርጉ፣ በምን መልኩ ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ እና የሰራችሁትንስ ገንዘብ በምን method ማውጣት እንደምትችሉ ሙሉ መረጃ step by step ግልጽ በሆነ መልኩ እነግራችኋለሁ!
በመጀመሪያ በዚ application በምን መልኩ ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ ልንገራችሁ! ከዛ where to download እና account እንዴት create እንደምታደርጉ ደግሞ ወደ መጨረሻ ላይ እነግራችኋለሁ። video ስለተዘጋጀ ምንም የሚከብዳችሁ ነገር አይኖርም!
እንዳልኳችሁ ይሄ 𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 የተባለው application የlive streaming application ነው። እዚ application ላይ ገንዘብ የምትሰሩባቸው ዋና ዋና መንገዶች : games በመጫወት፣ live በመግባት፣ party ላይ በመሳተፍ፣ tasks በመስራት እና ሰዎችን invite በማድረግ መስራት ትችላላችሁ።
የሰራችሁትንም ደግሞ በ𝐔𝐒𝐃𝐓 "𝐁𝐈𝐍𝐀𝐍𝐂𝐄" የምትጠቀዉ ከሆነ ደግሞ በሱ በኩል እና በተለያዩ local ባኮች በኩል withdrew አርጋችሁ ከ$10 ጀምሮ መቀበል ትችላላችሁ።
3 141
reply በተደረገዉ ፖስታችን ላይ የነበራችሁ Incredible የሆነ ተሳትፎ እና የሰጣችሁን reactions በደንብ ተመልክተናል።
ሁላችሁንም በ3 የተለያዩ ደረጃዎች ከጀማሪ እስከ ልምድ ያለው ከፍለን የተረዳን ሲሆን፤ ለሁሉም ሰው በሚሆን ግልጽ ቀላል እና ደረጃ በደረጃ በሆነ መልኩ ለማቅረብ ተዘጋጅተናል! ከምንለቃቸዉ ስራዎችም በሙሉ እያንዳንዳችሁ 100% ገንዘብ መስራት መቻል አለባችሁ! ለዚህ ደግሞ እኛ የበኩላችንን የሚገባንን ሙሉ support እና እገዛ እናደርጋለን።
ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት ላይ የመጀመሪያውን ስራችንን የምንለቅላችሁ ይሆናል! ready ሆናችሁ ጠብቁን 🔥@ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 141
ዉድ የ4-3-3 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 ቤተሰቦች!
የመጀመሪያዎቹን ስራዎች ወደ እናንተ ማቅረብ ከመጀመራችን በፊት፣ የእናንተን የቀድሞ experience ብናውቅ ቀጣይ አብረን ለምሰራቸዉ ስራዎች perfect combination ይኖረዋል ብለን አስበናል ይሄ ነገር considered ያደረግንበት ምክንያት ለሁላችሁም በሚሆን መልኩም ስራዎችን ግልጽ እያደረግን ሁሉንም ነገር step by step አዘጋጅተን እንድናቀርብላችሁ ትልቅ እገዛ ያደርግላችዋል ብለን ስላሰብን ነዉ።
ስለዚህ ከዚህ ቀደም በonline work ላይ የነበራችሁን ልምድ ከታች ባሉት reactions አሳይቱን :
🔥 — በonline ስራዎች በደንብ ገንዘብ ሰርቼ አውቃለሁ!
👀 — ሰርቼ አውቃለሁ፤ ነገር ግን እስካሁን ምንም አይነት ገንዘብ cash out አድርጌ አላውቅም።
😇 — ከዚህ በፊት ምንም አይነት የonline ስራ ሰርቼ አላውቅም አዲስ ነኝ!ይህንን ማወቃችን የእናንተን level ተረድተን ለሁሉም ሰው የሚሆን ግልጽ እና አሪፍ ስራ እንድንለቅ ይረዳናል ስለዚህ ሁላችሁም ትክክለኛ የሆናችሁበትን ደረጃ reaction drop በማድረግ አሳዩን! @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
3 141
ዉድ የ4-3-3 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 ቤተሰቦች!
we official start working tomorrowሁሉንም final preparations ሙሉ በሙሉ አጠናቀን! ቻናላችንም ከነገ ጀምሮ በይፋ የመጀመሪያዎቹን የonline ስራዎችን ወደናተ ማድረስ ይጀምራል። እናንተም ዝግጁ ሆናችሁ እየጠበቃችሁን እንደሆነ ምንም doubt የለንም። ማንኛውምን ስራዎች ስንለቅ ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነገሮች : focus & consistency ለምንም ነገር ቢሆን አስፈላጊ ነገሮች ናቸው! ለየትኛውም ነገር ትኩረት፣ ፍላጎት እና commitment ያስፈልጋል ተስፋ መቁረጥና መሰላቸት የለባችሁም እነዚህን ነገሮች ካሉባችሁ ከአሁኑ quit ለማድረግ ሞክሩ ምክንያቱም አንድ የሆነ ስራ ተለቆ ለ2 ወይም ለ3 ቀናት ብቻ motivation ኖሯችሁ ሰርታችሁ ከዚያ በኋላ የምትሰለቹ ከሆነ ምንም አይነት result የለውም በቀላሉ ትንሽ ስለሰራችሁ ብቻ ትልቅ ገንዘብ የምታገኙበት ምንም አይነት ምክንያት የለም፤ ለዚያ ነገር መክፈል ያለባችሁ price ሊኖር ይችላል እንደዚያ ካልሆነ ግን የእናንተ የመስራት ፍላጎት አፋችሁ ላይ ብቻ ነው ያለው ማለት ነው፤ ገንዘብ ማግኘት/መያዝ የሚቻለው ስለተወራ ሳይሆን ስለተሰራ መሆኑን ማወቅ አለባችሁ ጊዜያዊ ወኔ እና emotion ምንም አይጠቅምም! መሰልቸት ወይም ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሳትገቡ በቁርጠኝነት ከሰራችሁ ውጤታማ ማትሆኑበት ምንም ምክንያት የለም በተጨማሪ ደግሞ በደንብ ማወቅ ያለባችሁ እና ፈጽሞ መስጋት የሌለባችሁ ነገር እኛ የምናደርሳችሁ 100% safe & verified የሆኑ ስራዎችን ብቻ ነው፤ አንድን ስራ ስንጀምር እስከ መጨረሻው ድረስ 𝐖𝐄 𝐖𝐈𝐋𝐋 𝐆𝐔𝐈𝐃𝐄 𝐘𝐎𝐔 𝐒𝐓𝐄𝐏 𝐁𝐘 𝐒𝐓𝐄𝐏 𝐔𝐍𝐓𝐈𝐋 𝐘𝐎𝐔 𝐆𝐄𝐓 𝐏𝐀𝐈𝐃! 15 hour active support : የተለያዩ ስራዎችን ለቀን በምሰራበት ጊዜ ያልገባችሁ ማንኛውም ጥያቄ ወይም ችግር ሲያጋጥማችሁ በቀን ለ15 ሰዓታት ዝግጁ የሆኑ እና ድጋፍ የሚሰጡ support admins ስላዘጋጀን ምንም የሚያስጨንቅ ነገር አይኖርም ማንኛውም ጥያቄ ሲኖራችሁ በሚለቀቁት ስራዎች ላይ ያሉትን admins ቀጥታ ማግኘት እና contact ማድረግ ትችላላችሁ። giveaway & rewards : ቻናላችን ሙሉ በሙሉ ተስተካክሎ ነገሮችን በተገቢው መንገድ መምራት ከጀመርን በኋላ በርትተው ለሚሰሩ እና active ለሆኑ የቻናላችን አባላት በርካታ ማበረታቻዎችን ያዘጋጀን ሲሆን ከነሱ ጥቂቶቹ monthly Internet data, telegram premium እና cash prizes ይገኙበታል። የሚያስፈልገው የእናንተ ዝግጁነት ብቻ ነው! ነገ የመጀመሪያው ስራ ሲለቀቅ በፍጥነት እንዲደርሳችሁ ቻናሉን unmute ማድረጋችሁን እርግጠኛ ሁኑ 👀 ዝግጁነታችሁንም ደሞ ከታች 𝐑𝐄𝐀𝐂𝐓 𝐃𝐑𝐎𝐏 በማድረግ አሳዩን! @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
