en
Feedback
𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊

𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊

Open in Telegram

Welcome to 4-3-3 Online Work Earn online with Zero Investment using your phone or laptop! 100% Safe, verified, and daily legitimate online jobs. For inquiries & feedback @OW_433SUPPORT 𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 — Start earning today!

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 140
Subscribers
+824 hours
+1937 days
+1 06330 days
Posts Archive
እንደተባባልነዉ ከaugust 7 ጀምሮ በደንብ የተለያዩ ስራዎችን ወደናተ ማድረስ እና ለናተ የለተለያዩ መረጃዎችን share ማድረግ እንጀምራለን ብለን ነበር። ቃላችንን ጠብቀን የተለያዩ ስራዎችን አዘጋጅተን መተናል! ታዲያ ከኛ ጋር ናችሁ? እስቲ በreaction አሳዩን ቤተሰብ! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

meeso application ላይ ከላይ ባለዉ ምስል መሰረት አስልታችሁ እየሰራችሁ ያላችሁ ከታች 👍 react drop አድርጉ ምስሉን ያልተረዳችሁት ሰዎች ደግሞ 👀 react drop አድርጉ እኔ በ
meeso application ላይ ከላይ ባለዉ ምስል መሰረት አስልታችሁ እየሰራችሁ ያላችሁ ከታች 👍 react drop አድርጉ ምስሉን ያልተረዳችሁት ሰዎች ደግሞ 👀 react drop አድርጉ እኔ በ37 ቀን 300,000 points ($30) 3 ሰዉ invite አድርጌ የሰራሁበትን መንገድ እነግራችዋለሁ። @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

meeso application ላይ ከ310+ ሰዉ በላይ invite ተደርጎ በ𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 ስር ወደ 930+ spin ተገኝቶ ከ$1 ዉጪ ሌላ ምንም የተገኘ ገንዘብ የለ
meeso application ላይ ከ310+ ሰዉ በላይ invite ተደርጎ በ𝟒-𝟑-𝟑 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 ስር ወደ 930+ spin ተገኝቶ ከ$1 ዉጪ ሌላ ምንም የተገኘ ገንዘብ የለም በspin 👀 በተቃራኒ ደሞ አንድ ወንድማችን ወደ 100 የሚጠጋ ሰዉ invite አድርጎ $9 ሰርቷል በspin እና ልላችዉ የፈለኩት 𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎 ላይ ብዙ ሰዉ invite ስላደረጋችሁ ወይም ትንሽ ሰዉ invite ስላደረጋችሁ አይደለም pure chance ነዉ! ሙሉ በሙሉ አፕልኬሽኑ በrandom algorithm ነው የሚሰራው። ስለዚህ ሰዎችን invite ስታደርጉ luck/chance መሆኑን ተረድታችሁ እና አውቃችሁ ስሩ።
በspin የመጀመሪያውን $1 እና $8 የሰራችሁ ሰዎች ከታች 👍 react drop አድርጉ! በspin እስካሁን ምንም ያላገኛችሁ ሰዎች ደግሞ ከታች 👀 react drop አድርጉ!
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

ከላይ ያለዉ ምስል ላይ እንደምትመለከቱት dream party ከዚ በፊት ይሰራበት በነበረዉ የreferral "reward" ላይ ማሻሻያ አድርጓል 👀 አሁን ላይ 140 ሰዉ invite ስታደርጉ 2,430
ከላይ ያለዉ ምስል ላይ እንደምትመለከቱት dream party ከዚ በፊት ይሰራበት በነበረዉ የreferral "reward" ላይ ማሻሻያ አድርጓል 👀 አሁን ላይ 140 ሰዉ invite ስታደርጉ 2,430,000 diamond ወይም $24.30 ነዉ የሚሰጣችሁ። @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

ብዙዎቻችሁ በሚባል ደረጃ ባይናስን በመጠቀም mobile card፣ voice packages እና Internet data በጣም እርካሽ ማለትም telebirr ላይ ከምትሞሉበት በጣም ባነሰ ብር መሙላት እንደሚቻል አታውቁም።
ስለዚህ binance ላይ ባላችሁ usdt እንዴት በቀላሉ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም እንደምትችሉ ግልጽ በሆነ መንገድ ልንገራችሁ! መጀመሪያ ወደ binance application ታስገባላችሁ። በመቀጠል ወደ binance pay ወይም marketplace section ትሄዳላችሁ። በመቀጠል mobile top up የሚል option ታገኛላችሁ፤ እሱን click ያድርጉት። ከዛ ወደ ዋናው interface ይወስዳችኋል፤ እዛ ላይ ሁሉም ነገር በግልጽ ይመጣላችኋል።
mobile card ከሆነ መሙላት የፈለጋችሁት ethio telecom ወይም safaricom የሚለዉን መርጣችሁ ከ5 birr ጀምሮ እስከ 3000 birr mobile card ድረስ መሙላት ትችላላችሁ! ከዛዉ ሳትወጡ ደሞ ወደ ታች scroll ስታደርጉ bundle plan የሚል ታገኛላችሁ። እሱ ውስጥ weekly unlimited data፣ monthly unlimited data እና የተለያዩ packages አሉ መርጣችሁ የምትፈልጉትን መግዛት ትችላላችሁ። ማወቅ ያለባችሁ ደግሞ እነዚህ የdata packages የሚሰሩት ለethio telecom ብቻ ነው፤ ለsafaricom mobile card ብቻ ነው መሙላት የምትችሉት። የትኛውንም የpackage ዋጋ እራሳችሁ ገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ፤ ከላካችሁት usdt rate አንጻር በጣም cheap and affordable ነው!
ይሄንን process ሙሉ በሙሉ የሚያብራራ video ይሰራልን፣ የበለጠ ግልጽ እንዲሆንልን የምትሉ ከሆነ ከታች 🔥 reaction drop አድርጉ! ብዙ ሰው interest ካለው full video ሰርተን ነገ የምንለቅላችሁ ይሆናል።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

today’s earnings from the "𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎" app 200,000 points ($20)! @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
today’s earnings from the "𝐌𝐄𝐄𝐒𝐎" app 200,000 points ($20)! @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

ከaugust 7 ጀምሮ የተለያዩ ስራዎችን ወደናተ ማድረስ የምጀምር ይሆናል! ሁሉንም ነገር እያዘጋጀን እንገኛለን። የ500 star ⭐ giveaway ያልነዉንም በምን መንገድ እና መልኩ እንደሆነ የዛን
ከaugust 7 ጀምሮ የተለያዩ ስራዎችን ወደናተ ማድረስ የምጀምር ይሆናል! ሁሉንም ነገር እያዘጋጀን እንገኛለን። የ500 star ⭐ giveaway ያልነዉንም በምን መንገድ እና መልኩ እንደሆነ የዛን ጊዜ የምናሳዉቃችሁ ይሆናል! ከaugust 7 ጀምሮ ወደ ኋላ ማለት የለም፤ ሙሉ ትኩረታችን ስራ እና ስራ ላይ ብቻ ነው የሚሆነው! ስለዚህ ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን! እስከዛው ይህንን post በreaction ሞቅ ሞቅ አድርጉት ከ200 በላይ reaction መመልከት አለብን።
𝐒𝐓𝐀𝐘 𝐓𝐔𝐍𝐄𝐃 & 𝐆𝐄𝐓 𝐑𝐄𝐀𝐃𝐘 𝐓𝐎 𝐖𝐎𝐑𝐊!
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

we will be releasing a full detailed video on our youtube channel very soon. stay tuned! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

paypal account አላችሁ? አዎ/ካላቸሁ ከታች 👍 react drop አድርጉ! አይ/ከሌላችሁ ደግሞ ከታች 👀 react drop አድርጉ! @ONLINE_WORK433 @ONLINE_WORK433
paypal account አላችሁ?
አዎ/ካላቸሁ ከታች 👍 react drop አድርጉ! አይ/ከሌላችሁ ደግሞ ከታች 👀 react drop አድርጉ!
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

ግሩፑ ተከፍቷል እየገባችሁ ተቀላቀሉ! 👉 https://t.me/ONLINE_WORK433GROUP 👉 https://t.me/ONLINE_WORK433GROUP
ግሩፑ ተከፍቷል እየገባችሁ ተቀላቀሉ! 👉 https://t.me/ONLINE_WORK433GROUP 👉 https://t.me/ONLINE_WORK433GROUP

እንደሚታወቀው ቻናላችን ሀሳብ መስጫ መለዋወጫ discussion group የለዉም ስለዚህ የምንለቃቸዉ ነገሮች ላይ አሳባችሁን እንድታጋሩን ፣ የተለያዩ ጥያቄዎች ሲኖሯችሁ በግልጽ ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እና እርስ በእርስ ተደጋገፋችሁ እንድትሰሩ group ብንከፍት ይበልጥ ይጠቅማችኋል ብለን አስበናል! አዉ ይከፈት ቢከፈት ይጠቅመናል ምትሉ ከሆነ ከታች 👍 react drop አርጉ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

ዉድ የ4-3-3 𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 𝐖𝐎𝐑𝐊 ቤተሰቦች! ትላንትና ጥቂት ጥያቄዎችን ጠይቀናችሁ ነበር፤ በሰጠናችሁ መመሪያ መሰረት react drop በማድረግ response ስትሰጡን ነበር። እነዚያን ጥያቄዎች ለምን እንድንጠይቃችሁ እንደተገደድን እና ከጉዳዩ ጋር የተያያዙ ሌሎች updates ስላሉ አብሬ ሙሉውን ነገር ልንገራችሁ! ይሄን ነገር ብዙዎቻችሁ በብዛት ስትጠይቁኝ የነበረ frequently asked ጥያቄ ስለሆነ carefully እንድታነቡት አሳስባለዉ። እነዚያን ጥያቄዎች የጠየቅንበት ዋና reason የነበራችሁን experience እና የነበራችሁን ልምድ አይተን፣ ቀጣይ የሚሆኑ ስራዎችን በጥሩ እና clear በሆነ መልኩ ለማዘጋጀት ስላሰብን ነው፤ ምክንያቱም እዚጋ የተለያየ አይነት ሰዉ አለ ማለትም በonline work በደንብ income የሚሰራ ፣ online ስራዎችን እየሰራ payout ተቀብሎ የማያውቅ ፣ በonline work ገንዘብ መስራት እንደሚቻል የማያምን/የማያውቅ ብቻ ብዙ አይነት አመለካከት ያለዉ ሰዉ አለ ይሄ ብቻ ሳይሆን online ስራን እንደ 6*6 የሚያይም አይጠፋም ብቻ እኛ መስራት እየፈለገ መስራት እንዴት እንደሚቻል ለማያቅ ፣ እየሰራ ገንዘብ ለማዉጣት ለተቸገ እና መስራት ለሚፈልግ ብቻ በደንብ ሁሉንም ነገር ለማሳየት ready ነን! እዚ ጋር የሁሉም ሰው understanding level እና አመለካከት አንድ ስላልሆነ፣ የሆነ post ስንለቅ ቶሎ understand የሚያደርግ እና ለመረዳት ደግሞ ትንሽ የሚያስቸግረው ሰው ይኖራል። ስለዚህ የሁላችሁንም ሁኔታ ተመልክተን የምንለቃቸውን ነገሮች ሁላችሁም በቀላሉ ተረድታችሁ ሰርታችሁ ውጤታማ ልትሆኑ የምትችሉበትን መንገድ ይበልጥ ለማመቻቸት ስላሰብን ነው! ብዙዎቻችሁ በውስጥ እየመጣችሁ በምንለቃቸው ስራዎች እና በቻናሉ አንዳንድ ሁኔታዎች ላይ በርካታ ጥያቄዎችን ስትጠይቁኝ ነበር፤ የሁላችሁንም ጥያቄ ተመልክቼ አሁን ዋና ዋና እና አስፈላጊ የሚባሉትን መርጬ መልስ ልስጣችሁ! የመጀመሪያው ከብዙ ሰው ሲቀርብልኝ የነበረው ጥያቄ በምንለቃቸው ስራዎች ላይ የተለያዩ ጥያቄዎች ሲኖራችሁ @REDEAT30 ጠይቋት ሁሉንም ነገር ታሳያችኋለች/ትመልስላችኋለች ስትሉን ነበር፤ ነገር ግን ለምንጠይቃት ጥያቄ ምንም አይነት መልስ እየተሰጠን አይደለም የሚለዉ ነዉ እንዲህ የሆነበት reason ማለትም ከእሷ ምንም አይነት ምላሽ ያላገኛችሁት እዚህ ላይ ልናገረው የማልችለው ችግር አጋጥሟት online እየገባች ስላልሆነ ነው! እዚያ ጋር የእናንተ ነገር ብቻ ሳይሆን እሷ ባለመኖሯ የእኛም ብዙ operations እየተበላሸብን ነው፤ ነገር ግን ነገሮችን እስክታስተካክል ድረስ ምንም ማድረግ ስለማንችል ያለባትን ነገሮች ጨርሳ እስክትመለስ ድረስ እየጠበቅናት ነው። ቢሆንም በ እሷ ቦታ የ እሷን ስራ በደንብ የሚሰሩ ሌሎች admins ስላሉን ነገሮችን ለማስተካከል እንሞክራለን። ሁለተኛው ደግሞ የተለያዩ ስራዎችን ቶሎ ቶሎ ለምንድን ነው የማትለቁልን? የሚለው ነው፤ ቶሎ ቶሎ ስራዎችን በፍጥነት የማናደርሳችሁ ወይም በአንድ ስራ ላይ ብቻ ትኩረት እያደረግን ያለነው አሁንም እሷ ባጋጠማት ችግር online እየገባች ስላልሆነ ነዉ። ይሄን ማለት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የተለያዩ ስራዎችን prepare አድርጋ ወደ እኛ ስትልክ እኛ ደግሞ ለእናንተ video አሰርተን ነዉ መረጃዎችን የምናጋራችሁ፤ እሷ ባጋጠማት ችግር online መግባት ካቆመች በኋላ እነዛን ነገሮች አስተካክሎ ለመቀጠል ስለከበደን ነው። አሁን ግን ነገሮችን manage እያደረግን እንገኛለን፤ በቅርቡ ሁሉንም ነገር ጨርሰን በአዲስ energy የምንመለስ ይሆናል። ድጋፋችሁን፣ አብሮነታችሁን እና ለቀጣይ ስራዎቻችን ያላችሁን excitement ደግሞ ከታች reaction drop በማድረግ አሳዩን! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @ONLINE_WORK433

ምንም ለዉጥ ለማምጣት መጀመሪያ መጀመር ያስፈልጋል! ስለዚህ ጀምሩ፤ ዛሬ ነገ አትበሉ፤ ነገ ነገን እየወለደ ነዉ የሚሄደዉ ለመጀመር ያሰባችሁት ነገር failure ሲኖረዉ ነዉ ስተታችሁ የሚገባችሁ ስለ
ምንም ለዉጥ ለማምጣት መጀመሪያ መጀመር ያስፈልጋል! ስለዚህ ጀምሩ፤ ዛሬ ነገ አትበሉ፤ ነገ ነገን እየወለደ ነዉ የሚሄደዉ ለመጀመር ያሰባችሁት ነገር failure ሲኖረዉ ነዉ ስተታችሁ የሚገባችሁ ስለዚህ ከዉስጣችሁ hopelessness የሚለዉን ነገር ማስወገድ መቻል አለባችሁ። ትልቅ ለዉጥ የምታመጡት ዛሬ በምትጀምሯት ትንሿ ስራ ናት!
𝐆𝐎𝐎𝐃 🌅 𝐌𝐎𝐑𝐍𝐈𝐍𝐆 𝟒𝟑𝟑 𝐅𝐀𝐌𝐈𝐋𝐘
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

የመጨረሻዉ ጥያቄ ደሞ በonline ስራ ገንዘብ ሰርታችሁ ታቃላችሁ ወይ ማለትም ሰርታችሁ ተቀብላችሁ ታቃላችሁ ወይ? አዎ አቃለሁ የምትሉ ከሆነ ማለትም የምታቁ ከሆነ ከታች 👍 react drop አድር
የመጨረሻዉ ጥያቄ ደሞ በonline ስራ ገንዘብ ሰርታችሁ ታቃላችሁ ወይ ማለትም ሰርታችሁ ተቀብላችሁ ታቃላችሁ ወይ?
አዎ አቃለሁ የምትሉ ከሆነ ማለትም የምታቁ ከሆነ ከታች 👍 react drop አድርጉ!
አይ አላቅም የምትሉ ከሆነ ማለትም የማታቁ ከሆነ ደግሞ 👀 react drop አድርጉ!
good night!
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

በonline ገንዘብ በደንብ እንደሚሰራ ፣ እንደሚገኝ እራስን መለወጥ ፣ ማሻሻል እንደሚቻል ታቃላችሁ ማለትም ታምናላችሁ? አዎ በደንብ አቃለዉ አምናለሁ የምትሉ ከሆነ ከታች 👍 (yes) react d
በonline ገንዘብ በደንብ እንደሚሰራ ፣ እንደሚገኝ እራስን መለወጥ ፣ ማሻሻል እንደሚቻል ታቃላችሁ ማለትም ታምናላችሁ?
አዎ በደንብ አቃለዉ አምናለሁ የምትሉ ከሆነ ከታች 👍 (yes) react drop አድርጉ!
አይ ሲባል እሰማለዉ ግን አላምንም የምትሉ ከሆነ ደግሞ ከታች 👎 (no) react drop አድርጉ!
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

እነዚ ከላይ ያሉትን ሁለት አፕልኬሽኖች ደሞ እኛ እንድትሰሯቸዉ ለቀንላችሁ ነበር ከሁለቱ application የትኛዉ ላይ ገንዘብ ሰርታችዋል? messo ላይ ከሆነ ከታች 👍 react drop አድርጉ!
እነዚ ከላይ ያሉትን ሁለት አፕልኬሽኖች ደሞ እኛ እንድትሰሯቸዉ ለቀንላችሁ ነበር ከሁለቱ application የትኛዉ ላይ ገንዘብ ሰርታችዋል?
messo ላይ ከሆነ ከታች 👍 react drop አድርጉ!
dream party ላይ ከሆነ ከታች 👏 react drop አድርጉ!
ሁለቱም ላይ ምንም ገንዘብ ካልሰራችሁ ደግሞ ከታች 👀 react drop አድርጉ!
እነዚን ነገሮች እየጠየቅናችሁ ያለንበት ምክንያት ስላለን በትክክል react drop አርጉ መጨረሻ ላይ ሁሉንም ነገር እንነግራችዋለን 🙏 @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

ከላይ ምስሉ ላይ ከተዘረዘሩት 5 አፕልኬሽኖች ዉስጥ የትኛዉ ላይ በደንብ ገንዘብ ሰርታችዋል? popo ላይ ከሆነ ከታች ❤️ react drop አድርጉ! taka ላይ ከሆነ ከታች 👍 react drop
ከላይ ምስሉ ላይ ከተዘረዘሩት 5 አፕልኬሽኖች ዉስጥ የትኛዉ ላይ በደንብ ገንዘብ ሰርታችዋል?
popo ላይ ከሆነ ከታች ❤️ react drop አድርጉ!
taka ላይ ከሆነ ከታች 👍 react drop አድርጉ!
hi fami ላይ ከሆነ ከታች 👏 react drop አድርጉ!
baat ላይ ከሆነ ከታች 🎉 react drop አድርጉ!
buzzer ላይ ከሆነ ከታች 🙏 react drop አድርጉ!
ከአምስቱም ምንም አይነት ገንዘብ ገንዘብ ያልሰራችሁ ደግሞ ከታች 👀 reaet drop አድርጉ!
@ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

በ1281 ሰዉ $12.3 መክፈል ተገቢ ነዉ ወይ ግፍ አይሆንባቸዉም ግን የምር 😁 ደሞ list ሲደረግ ምናምን ይላሉ አያፍሩም ጥፋተኛዉ እኔ ነኝ ባለቤቶቹ ናይጄሪያዊ ናቸዉ ሲባል አልሰማ ብዬ፤ አሁን
በ1281 ሰዉ $12.3 መክፈል ተገቢ ነዉ ወይ ግፍ አይሆንባቸዉም ግን የምር 😁 ደሞ list ሲደረግ ምናምን ይላሉ አያፍሩም ጥፋተኛዉ እኔ ነኝ ባለቤቶቹ ናይጄሪያዊ ናቸዉ ሲባል አልሰማ ብዬ፤ አሁን አቺን $12.3 ተቀብያለሁ ይሄን .... ቃል እራሱ የማይገልፀዉ platform 🤛 ልጀምሩ ያሰባችሁ ወይም በቅርቡ የጀመራችሁ ሰዎች invite የማድረግ አቅሙ ከሌላችሁ ባትጀምሩ ወይም መስራት ብታቆሙ የተሻለ ነዉ። @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433

በ1281 ሰዉ $12.3 መክፈል ተገቢ ነዉ ወይ ግፍ አይሆንባቸዉም ግን የምር 😁 ደሞ list ሲደረግ ምናምን ይላሉ አያፍሩም ጥፋተኛዉ እኔ ነኝ ባለቤቶቹ ናይጄሪያዊ ናቸዉ ሲባል አልሰማ ብዬ፤ አሁን
በ1281 ሰዉ $12.3 መክፈል ተገቢ ነዉ ወይ ግፍ አይሆንባቸዉም ግን የምር 😁 ደሞ list ሲደረግ ምናምን ይላሉ አያፍሩም ጥፋተኛዉ እኔ ነኝ ባለቤቶቹ ናይጄሪያዊ ናቸዉ ሲባል አልሰማ ብዬ፤ አሁን አቺን $12.3 ተቀብያለሁ ይሄን .... ቃል እራሱ የማይገልፀዉ platform 🤛 ልጀምሩ ያሰባችሁ ወይም በቅርቡ የጀመራችሁ ሰዎች invite የማድረግ አቅሙ ከሌላችሁ ባትጀምሩ ወይም መስራት ብታቆሙ የተሻለ ነዉ። @ONLINE_WORK433  @ONLINE_WORK433