en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

Open in Telegram

⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 819
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አሏህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ የጀነት መግቢያ ሰበብ ያድርግላችሁ

Greetings, esteemed Manhaj Salaf This Is My Way ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

👌 የአሏህን ውደታ ብቻና ብቻ ፈልግ
قال الإمام أحمد رحمه الله  تركت رضی الناس حتی قدرت أن أتكلم بالحق
سير أعلام النبلاء (11 / 34)
ኢማሙ አህመድ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦ የሰዎችን ውደታ ተውኩ በሀቅ መናገር እስከቻልኩድረስ።' "የሰዎች ውዴታ የማይገኝ የማይደረስበት ምኞት ብቻ ነው ስለዚህ አንተ ሰለፍዮ ወንድሜ ሀቅን በየትኛውም አጋጣሚ አብራራ ግለፅ ግደታህን ተወጣ ቢድዓን ቢድዓ በል ሽርክን ሸርክ ነው በል የቢድዓ ሰዎችን ሙብተዲዓ ናቸው በል አስጠንቅቅ ሀቁን ፍርጥርጥ አድረገህ ተናግረህ ከመሸብህ እደር፦
አደራ በአሏህ ዲን እንዳነግድ!
✍️ አቡ ማሂር አል- አሰርይ https://t.me/hussenabass123 https://t.me/hussenabass123

Repost from N/a
🅱️INANCE 📊Trade, Exchange cryptocurrencies (Bitcoin, ETH, Fiat and many others) 🌎Greatest website in the world 🆔NO VERIFICATION 🎁Up to 125X leverage 💥 Signup: www.binance.com

ወአለይካም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ እደምን አላችሁ ባገር በሰዉ ሀገር ያላችሁ ወገኖቸ በሙሉ እኔ አልሀምዱሊሏህ አብሺሩ ወገኖቸ የመጨርሻዉ ቤታችን አቅማችን በፈቀደ አለን እንባባል ፉርሳችን ዛሬ ነዉ

አሠላሙአለይኩም ጀመአው አብሺሩ ወሏሂ በኢኸላስ እንራመድ ካላማችን ማንም ዝንፍ አያደርገን ماكان لله يبقى ኢሻአሏህ

አብሽሩ ምንም አያሣስብም ለሀቅ እስከሰራን ድረሥ አሏህ ያግዘናል ኢንሻ አሏህ

Repost from VIP Agent Bot News
‼️Do you have a VIP channel? ⁉️Tired of managing payments and subscriptions? 💥The @VIP_agent_bot is here! ✅The easiest way to manage a VIP channel 🌟🌟FREE🌟🌟 ℹ️ More information: 🌐 https://vip-agent.com 👇👇Click here👇👇 💎 @VIP_agent_bot