በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ
Ir al canal en Telegram
⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 789
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
Greetings, esteemed የከውሰር ማም 💔💔 ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Repost from N/a
🌟KuCoin
📊Trade, Exchange cryptocurrencies
(Bitcoin, ETH, Fiat and many others)
🌎Best Binance alternative
🆔NO VERIFICATION
🎁Up to 100X leverage
💥 Signup:
www.kucoin.com
ማሻ አሏህ
ጀዛኪላሁ ኸይረን ዱኒያ አኼራሽን አሏህ ያሳምርልሽ ኡኽታ
Greetings, esteemed እሙከዲር ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
አሏሁ አክበር
አሏህ ቀንህን ያቅርብልህ
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ጀዛኪላሁ ኽይረን ያእሙ ኢማን አሏህ የጀነት መግቢያ ሰበብያድርግልሽ
Greetings, esteemed أبو عمار ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Greetings, esteemed مدينا احمد 🕊 ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Repost from VIP Agent Bot News
‼️Do you have a VIP channel?
⁉️Tired of managing payments and subscriptions?
💥The @VIP_agent_bot is here!
✅The easiest way to manage a VIP channel
🌟🌟FREE🌟🌟
ℹ️ More information:
🌐 https://vip-agent.com
👇👇Click here👇👇
💎 @VIP_agent_bot
ቂርአት ላይ ሁኖ ነው በሌላ እንዳትረዱት
የዛሬ ልጆች እኮ
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ስለ የመኑ ሁሲይ የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ረቢዕ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ፈትዋ
———
ከ 12 አመት በፊት ስለ ሁሲዮች ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ረቢዕ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ተጠይቀው መልሰው ነበር…
ጠያቂ:- ሸይኻችን አላህ ይጠብቆትና የየመን ሰዎችን በዐደንና በሌሎችም አካባቢዎችም የሚገኙ የመኒዎችን ሁሲዮችን በመከላከል ዙሪያ ምን ትመክራላችሁ?! ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7404
● መልስ:- ለዓለማቱ ጌታ አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው!። ሶላት ሰላም ከነቢያት ሁሉ የላቁ በሆኑት የሙጃሂዶች አለቃ በሆኑት ነቢይ ላይ ይስፈን!!
ከዚህ በመቀጠል…
ከሁሲዮች ውጪ የሆኑ ጠቅላላ የመኒዮችን በሙሉ የምመክረው ነገር 2 ወይም 3 አለያም ከዚያ በላይ በ2 ወይም በ3 ግዛቶች ከነዚያ ረዋፊዷና ባጢኒያ ከሆኑት ሁሲዮች ተቃራኒ የሆነን የጦር ግንባሮችን እንዲፈጥሩ ነው። እነዚያ ማለት ለእስልምና እጅግ የከፉ ጠላቶች ናቸው፣ ለተከበሩ ሶሃቦች እጅግ የከፉ ጠላቶች ናቸው፣ እንዲሁም ለአህሉሱናዎች እጅግ የከፉ ጠላቶች ናቸው!!።
ይህቺ ጦርነታቸው ለኢስላምና ለቀደደምቶችም ለተተኪዎችም ለሙስሊሞች በጠቅላላ ካላቸው ብርቱ ጥላቻ ጅማሮ ናት!!። በየመን ህዝቦች በጠቅላላ በኢብ፣በተዒዝ፣በዐደን፣በበይዷ፣በሶንዓና በሌሎችም አካባቢዎች ሁሉ ባሉ የመኒዎች ላይ ይህቺን ቡድን ለመከላከልና እራሷም ፊትናዋም ፍፃሜዋን ልታገኝ ጠንካራ የጦር ግንባር ያላቸው ሊሆኑ ይገባል እላለሁ፣ ይህ ከታላቅ ትግል ነውና ሊዘናጉ አይገባም!!።
= ወላሂ በጌታይ ይሁንብኝ! የመኒዎች ለሁሲዎች እጅ ቢሰጡ ከየመን እስልምና ሙሉበሙሉ ይጠፋ ነበር፣ የመንም ከኢራን የከፋች ትሆን ነበር፣ ለሶሃቦች ጠላት ይሆኑ ነበር፣ ቁርኣንንም የሚዋጉ ይሆኑ ነበር፣ የተከበሩ የመልክተኛውንﷺ ባለቤቶችም የሚዋጉ ይሆኑ ነበር፣ በጥንካሬና በቁርጠኝነት ይህን ጠማማ ቡድን መታገል ግድ ይላቸዋል!!። የእውነተኛውን እስልምና ባንድራ ከፍ ለማድረግ፣ የፊትናቸውን ስርኣተ ቀብር ለመፈፀም አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ሊያመቻቹ ይገባቸዋል!!።
አላህ እንዲገጥማቸውና ንግግራቸውንም በሐቅ ላይ እንዲሰበሰብ፣ ሰፋቸውን አንድ እንዲያደርግ፣ እንዲረዳቸውና ንግግራቸውን የበላይ እንዲያደርግ እለምነዋለሁ!! ጌታችን አላህ ዱዓ ሰሚ ነው!!።
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
መዝገቡን አስተካክሉ ደሞ ያላስገቡ እንዲያስገቡ ላክ ላክ አድርፉት እናስታውሳቼው
