en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

UAT Boot Camp 2019

UAT Boot Camp 2019

Open in Telegram

UAT Boot Camp 2019 – Summer Intensive Preparation for AAU Aspirants መረጃ፣ ፈተና ፣ ድጋፍ.... ሁሉም ነገር ነጻ ነው ! ሌሎች ሼር አድርጉላቸው : @UATBootcamp

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 182
Subscribers
-224 hours
-217 days
-2130 days
Posts Archive
Your Ultimate Destination for all freshman Year Needs Download App:https://t.me/UATBootCamp/415 website: www.havanacademy.com
+6
Your Ultimate Destination for all freshman Year Needs Download App:https://t.me/UATBootCamp/415 website: www.havanacademy.com Your GPA Matters !

To update your access, please start by uninstalling the Previous Havan app from your phone. Next, download and install this new version. You can log in using the same phone number or email and password from your previous account. Once you're in, your courses will be available on the "Learning" page. if you don't have a prior account, click on ' Register' then use new email and phone number to create your Havan App Account. Vidoes, Notes and questions are Offline Thank you! Ask : @havanstudentsupport @HavanAcademyOfficial

የዛሬው Topic በቀጥታ ከእናንተ ድፓርትመንት ምርጫችሁ ጋር ይገናኛል። የዛሬውን በደንብ የተከታተለ ተማሪ 4 የማያመጣበት ምንም ምክንያት የለም። አሁን በLive ላይ ነን! Credit Hour፣ Course Syllabus፣ Learning Outcomes፣ Assessment Methods፣ GPA እና ሌሎች የኮርሳችሁን አሰራር የሚመለከቱ ነገሮችን እየተወያየን ነው። እንዳትቀሩ፣ አሁኑኑ ወደ Live ተቀላቀሉ! Attend ላላደረጉ ተማሪዎች የህልና ጸሎት ማድረግ አለብን ! @havanacademyofficial

Day 3 Live Session ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ !!!! https://t.me/havanacademyofficial?livestream=3a282a3f2ce27b02c6

ጥቂት ሰዓት ብቻ ቀርቶዋል! የዛሬውን LIVE SESSION ለመቀላቀል ዝግጁ ናችሁ? ዛሬ “Understand Your Course” በሚለው ርዕስ ኮርሳችሁን በትክክል ለመረዳት ማወቅ ያለባችሁን ነገሮች
ጥቂት ሰዓት ብቻ ቀርቶዋል! የዛሬውን LIVE SESSION ለመቀላቀል ዝግጁ ናችሁ? ዛሬ “Understand Your Course” በሚለው ርዕስ ኮርሳችሁን በትክክል ለመረዳት ማወቅ ያለባችሁን ነገሮች እንሸፍናለን። ዩኒቨርሲቲን መጀመር ብቻ ሳይሆን፣ ተዘጋጅታችሁ ጀምሩ። ዛሬ ማታ LIVE ላይ እንገናኝ።

Self sponsored cut off point https://admission.aau.edu.et/dashboard ይህን link ተጠቅማችሁ ውጤታችሁን እዩ @havanacademyofficial
+5
Self sponsored cut off point https://admission.aau.edu.et/dashboard ይህን link ተጠቅማችሁ ውጤታችሁን እዩ @havanacademyofficial

Freshman Bootcamp – Day 3 ኮርሳችሁን በትክክል ታውቃላችሁ? University ላይ ኮርስ መውሰድ ብቻ አይበቃም። Credit hour፣ syllabus፣ assessment፣ GPA እና ከin
Freshman Bootcamp – Day 3 ኮርሳችሁን በትክክል ታውቃላችሁ? University ላይ ኮርስ መውሰድ ብቻ አይበቃም። Credit hour፣ syllabus፣ assessment፣ GPA እና ከinstructor ጋር እንዴት መስራት እንዳለባችሁ ካላወቃችሁ ትልቅ ስህተት ልትሰሩ ትችላላችሁ። ዛሬ በLive Session ላይ ኮርሳችሁን ከመጀመር በፊት ማወቅ ያለባችሁን ነገር እንሸፍናለን። የምትማሩትን ብቻ ሳይሆን፣ የUniversity ስርዓቱንም ተረዱ። ዛሬ 8:00 PM — Live

Freshman መሆን ማለት ሁሉንም ነገር ዩኒቨርሲቲ ከገባችሁ በኋላ መማር አይደለም። ከአሁኑ ተዘጋጅታችሁ መግባት ይቻላል። ለFreshman Bootcamp አሁንም ለመመዝገብ ጊዜ አላችሁ። አሁኑኑ ተመ
Freshman መሆን ማለት ሁሉንም ነገር ዩኒቨርሲቲ ከገባችሁ በኋላ መማር አይደለም። ከአሁኑ ተዘጋጅታችሁ መግባት ይቻላል። ለFreshman Bootcamp አሁንም ለመመዝገብ ጊዜ አላችሁ። አሁኑኑ ተመዝገቡ እና የFreshman ህይወትን ከመጀመራችሁ በፊት ተዘጋጁ። Register Now: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 Join: @freshmanbootcamp

ዛሬ በFreshman Bootcamp – Day 3 “Understand Your Courses” በሚል ርዕስ ስለ ኮርሶቻችሁን በትክክል ለመረዳት ማወቅ ስላለባችሁ ነገሮች እንሸፍናለን። በዛሬው ሴሽን የምንሸ
ዛሬ በFreshman Bootcamp – Day 3 “Understand Your Courses” በሚል ርዕስ ስለ ኮርሶቻችሁን በትክክል ለመረዳት ማወቅ ስላለባችሁ ነገሮች እንሸፍናለን። በዛሬው ሴሽን የምንሸፍናቸው፦ • የCredit Hours አሰራር • የLecture፣ Tutorial እና Practical ልዩነቶች • የCourse Syllabus አሰራር • የLearning Outcomes ምንነት • የAssessment ዘዴዎች • የMidterm፣ Final እና Assignments አሰራር • የAttendance ህጎች • GPA እና Grade አሰላል • ከInstructors ጋር በትክክል መግባባት • የCourse Materials ማግኘት መንገዶች ኮርሳችሁን መረዳት ትምህርታችሁን በቀላሉ ለመምራት የመጀመሪያው እርምጃ ነው። Register Now: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 Join: @freshmanbootcamp

How does friendship affect our freshman life? Join the live and understand more. https://t.me/havanacademyofficial?livestream=82c9368288b99c5ead

Day 2 Freshman Boot camp Live session ተጀምሯል ! join , share አድርጉ https://t.me/havanacademyofficial?livestream=82c9368288b99c5ead

🔹​Thank you all for joining us today! You brought fantastic energy and great questions to the session! በእርግጥ ብዙዎቻችን እያዳመጣቹህ አልነበረም ስለዚህ አንድ በአንድ live discuss የተደረገውን እንለቃለን:: See you at our next session, and best of luck with your university journey! ✨ @havanacademyofficial

እናንተ ብቻውን የበላ ብቻውን ነው የሚሞተው 😲 እስከ አሁን ሼር አላደረጋችሁም?

Let's get ready 5 minutes left

30 minutes left for our bootcamp Who's ready? 🙌🙌🙌

የዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁ ሊጀምር ነው። ግን ምን እንደሚጠብቃችሁ ታውቃላችሁ? 2 ሰዓት ብቻ ቀርቷል። በLIVE ላይ ጥያቄዎቻችሁ መልስ ያገኛሉ። WELCOME UNIVERSITY — ዛሬ ማታ በLIVE እን
የዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁ ሊጀምር ነው። ግን ምን እንደሚጠብቃችሁ ታውቃላችሁ? 2 ሰዓት ብቻ ቀርቷል። በLIVE ላይ ጥያቄዎቻችሁ መልስ ያገኛሉ። WELCOME UNIVERSITY — ዛሬ ማታ በLIVE እንገናኝ።