en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

UAT Boot Camp 2019

UAT Boot Camp 2019

Open in Telegram

UAT Boot Camp 2019 – Summer Intensive Preparation for AAU Aspirants መረጃ፣ ፈተና ፣ ድጋፍ.... ሁሉም ነገር ነጻ ነው ! ሌሎች ሼር አድርጉላቸው : @UATBootcamp

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 186
Subscribers
-424 hours
-127 days
-1230 days

Loading data

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Oct '26
October '26
+1 188
in 0 channels
September '260
in 0 channels
Get PRO
August '26
+16
in 3 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
28 October0
27 October0
26 October0
25 October0
Channel Posts
🚨 FUTURE STUDENTS, DON’T MISS OUT! 🚨 Your university journey deserves the right preparation! Build your confidence in: ✅ Ma
🚨 FUTURE STUDENTS, DON’T MISS OUT! 🚨 Your university journey deserves the right preparation! Build your confidence in: ✅ Mathematics ✅ English ✅ Logic ✅ Psychology ✅ Global Trends …and more! 🎯 Don't wait until the last minute. Start preparing today with Havan Academy! #HavanAcademy #StudentSuccess #UniversityPreparation #UAT #StudySmarter

2
📢 Important Update! Dear Havan Academy users, please update your app to the latest version available on the Google Play Store to enjoy an improved learning experience and the latest features. 👉 Open the Play Store, search for Havan Academy, and tap Download. After downloading, If you already have an account, simply log in using the same phone number or email and password you used for your previous account. Thank you for learning with Havan Academy! Download: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
249
3
ጥናታችሁን በተሻለ መንገድ መምራት ትፈልጋላችሁ? 🎯 በ Havan Study Hub የዕለት የጥናት ፕላኖችን፣ ውጤታማ የአጠናን ምክሮችን እና ጊዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም የሚረዷችሁን ዘዴዎች ታገኛላ
ጥናታችሁን በተሻለ መንገድ መምራት ትፈልጋላችሁ? 🎯 በ Havan Study Hub የዕለት የጥናት ፕላኖችን፣ ውጤታማ የአጠናን ምክሮችን እና ጊዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም የሚረዷችሁን ዘዴዎች ታገኛላችሁ! ⚪️ ለበለጠ የትምህርት ዝግጅት ደግሞ Havan Academy የቪዲዮ ትምህርቶችን፣ ማስታወሻዎችን እና የልምምድ ጥያቄዎችን ይጠቀሙ! 👉 Havan Study Hubን ይቀላቀሉ፤ በዕቅድ ያጥኑ፣ በልበ ሙሉነት ይዘጋጁ!
322
4
https://www.youtube.com/watch?v=aZDM7IonLlk
338
5
DEPARTMENT SERIES ​MARKETING MANAGEMENT ​የከበርቴዎችና የትልልቅ ድርጅቶች ስኬት በድንገት የተፈጠረ ይመስላችኋል? ​ከ2 ዓመት በፊት በንግድ የተሰማራ አንድ ወጣት ምርቱ ጥራት
DEPARTMENT SERIES ​MARKETING MANAGEMENT ​የከበርቴዎችና የትልልቅ ድርጅቶች ስኬት በድንገት የተፈጠረ ይመስላችኋል? ​ከ2 ዓመት በፊት በንግድ የተሰማራ አንድ ወጣት ምርቱ ጥራት ያለው ቢሆንም ገዢ አጥቶ ስራው ሊዘጋ ነበር። ችግሩ የምርቱ ጥራት ሳይሆን የገበያ ስልት (Marketing Strategy) ማጣቱ ነበር። ማርኬቲንግ የሰዎችን ስነ-ልቦና ተረድቶ ፍላጎታቸውን ወደ ሽያጭ የሚቀይር ጥበብና ሳይንስ ነው! ​ What Will You Study? ✔️ Consumer Behavior ✔️ Digital Marketing & Social Media ✔️ Brand Management & Advertising ✔️ Sales Management & Market Research ​Skills You Need: Communication  | Creativity  | Data Analysis  | Problem-Solving ​Career Opportunities: በባንኮች፣ አየር መንገዶች፣ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች፣ ማስታወቂያ ኤጀንሲዎች ወይም የራስዎን ቢዝነስ በመክፈት መስራት ትችላላችሁ! ​ Challenges: የገበያ ለውጦችን በፍጥነት መከታተልና በተግባር መለማመድን ይጠይቃል። ​🔥 በማርኬቲንግ ዘርፍ ከፍተኛ GPA አምጥታችሁ ስኬታማ መሆን ትፈልጋላችሁ? ​ከ Freshman እስከ Graduation ድረስ የ Havan Academy የጥናት ቪዲዮዎች፣ ሞዴል ፈተናዎች እና የ A+ን የሚያስንቁ የከፍተኛ ማርክ መመሪያዎች ከጎናችሁ ናቸው! ​👉 Register Now: @ContactHavanBot Download APP : @havanacademybot Exams : www.freshmanexam.com website : www.havanacademy.com ​💙 YOUR GPA MATTERS 📢 👉 @havanacademyOfficial
412
6
የምታውቁትን እውነት ለማወቅ መንገዱ ማጥናት ብቻ አይደለም። አንድ ርዕስ ብዙ ጊዜ አንብባችሁ “ይህን አውቀዋለሁ” ልትሉ ትችላላችሁ። ግን ያለምንም Note እና እገዛ ጥያቄው ፊታችሁ ላይ ሲቀርብ መል
የምታውቁትን እውነት ለማወቅ መንገዱ ማጥናት ብቻ አይደለም። አንድ ርዕስ ብዙ ጊዜ አንብባችሁ “ይህን አውቀዋለሁ” ልትሉ ትችላላችሁ። ግን ያለምንም Note እና እገዛ ጥያቄው ፊታችሁ ላይ ሲቀርብ መልሱን ማግኘት ትችላላችሁ? ያኔ ነው በእውነት የተማራችሁትን የምታውቁት። ስለዚህ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ከዕለታዊ Study Plan ጋር Weekly Exam እንጀምራለን። በየቀኑ የተያዘላችሁን እቅድ ተከትላችሁ አጥኑ፣ Practice አድርጉ፤ በሳምንቱ መጨረሻ ደግሞ ራሳችሁን ፈትኑ። የምትሳሳቱባቸው ጥያቄዎች የሽንፈት ምልክት አይደሉም። በሚቀጥለው ሳምንት የት ላይ ተጨማሪ መስራት እንዳለባችሁ የሚያሳዩ ፍንጮች ናቸው። ይህ ሳምንት ምን ያህል እንደተዘጋጃችሁ እናያለን። የመጀመሪያውን Weekly Exam ለመጀመር Ready ናችሁ? ይህን ሂደት በቀላሉ መከተል እየቻላችሁ ለምን ትተዉታላችሁ? በHavan የተዘጋጀ Study Plan እና Video Lectures, Notes & Practice Questions ታገኛላችሁ። በየቀኑ ምን እንደምታጠኑ ከመፈለግ ይልቅ፣ እቅዱን ተከትላችሁ በቀጥታ መስራት ትችላላችሁ። ሌሎች ገና “ምን ላንብ?” ብለው ሲያስቡ፣ እናንተ የዛሬን እቅድ ጨርሳችሁ ወደ ነገ መሄድ ትችላላችሁ። Register Now: @HavanAcademyBot
392
7
ቀን 1 — መጀመሪያውን ዛሬ እንጀምር። “ዛሬ ምን ላንብ?” ብላችሁ በየቀኑ ከመወሰን ይልቅ፣ ግልጽ በሆነ Study Plan መሄድ ስራችሁን ቀላል ያደርገዋል። Day 01 ጠዋት — Mathematics
ቀን 1 — መጀመሪያውን ዛሬ እንጀምር። “ዛሬ ምን ላንብ?” ብላችሁ በየቀኑ ከመወሰን ይልቅ፣ ግልጽ በሆነ Study Plan መሄድ ስራችሁን ቀላል ያደርገዋል። Day 01 ጠዋት — Mathematics ከሰዓት — English ማታ — Practice & Review ዛሬ የምትሰሩት ትንሽ ስራ ነገ ላይ የምታገኙትን ውጤት ይወስናል። ስለዚህ እቅዱን ተከተሉ። እነዚህን ሁሉ በተደራጀ መልኩ ለመከታተል Havan ላይ Video, Note እና Practice Resources ታገኛላችሁ። 30 ቀናት። አንድ እቅድ። አንድ ግብ። ዛሬ እንጀምር። Register Now: @HavanAcademyBot
389
8
30 DAYS. ONE PLAN. ONE GOAL. “ዛሬ ምን ላንብ?” ብሎ በየቀኑ ከመወሰን ይልቅ፣ ለሚቀጥሉት 30 ቀናት የሚመራችሁ የጥናት እቅድ ይዘናል። 30-Day Study Plan ነገ ይጀምራል።
30 DAYS. ONE PLAN. ONE GOAL. “ዛሬ ምን ላንብ?” ብሎ በየቀኑ ከመወሰን ይልቅ፣ ለሚቀጥሉት 30 ቀናት የሚመራችሁ የጥናት እቅድ ይዘናል። 30-Day Study Plan ነገ ይጀምራል። በየቀኑ የምትሰሩት በግልፅ ይዘረዘራል፦ Daily topic →Video → Note → Practice Questions → Revision ነገር ግን እቅድ ብቻ በቂ አይደለም። እቅዱን ለመከተል ትክክለኛው Resources ያስፈልጋችኋል። ያንንም ለማድረግ Havan Package የሚያስፈልጋችሁን Video, Notes እና Practice Questions በአንድ ቦታ ይዞላቹሀል። ስለዚህ ከነገ ጀምሮ 30 ቀኑን በእቅድ ብቻ አትመልከቱ። እቅዱን ተከትላችሁ በትክክለኛው Resources ስሩ። Day 1- ነገ ይጀምራል። 30 ቀናት። የተዘጋጀ እቅድ። የHavan Resources። አንድ ግብ።
350
9
ሌሊት 8 ሰዓት… ካፌው ተዘግቷል፣ እግርህን ውሃ ውስጥ ዘፍዝፈሃል፤ ገጹ ግን አሁንም 5 ላይ ነው። ‘ነገ ፈተና አለብኝ እንዴት ነው አጥንቼ የምጨርሰው ብለህ ተጨንቀህ ታውቃለህ?” ​ታሪኩ የሁላችንም
ሌሊት 8 ሰዓት… ካፌው ተዘግቷል፣ እግርህን ውሃ ውስጥ ዘፍዝፈሃል፤ ገጹ ግን አሁንም 5 ላይ ነው። ‘ነገ ፈተና አለብኝ እንዴት ነው አጥንቼ የምጨርሰው ብለህ ተጨንቀህ ታውቃለህ?” ​ታሪኩ የሁላችንም ነው 👉 በተለይ በዩኒቨርሲቲ ህይወት። ​ከሶስት ዓመት በፊት ፍሬሽማን እያለሁ፣ በየቀኑ ከ8-10 ሰዓት አጠና ነበር። ውጤቴ ግን እንደደከምኩበት አልነበረም። ችግሩ የጥናት ሰዓቴ ሳይሆን የአጠናን ስልቴ እንደነበረ የተረዳሁት በኋላ ነው። ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ውጤታማ ለመሆን ብልሃት ያለው የአጠናን ዘዴ ያስፈልጋል። ( "Study Smart, Not Hard" አይደል የሚባለው 😉 ​GPAያችሁን ወደ ተሻለ ደረጃ የሚቀይሩ 3 ወርቃማ የጥናት ምስጢሮች፡ 1⃣ ​Pomodoro Technique: አእምሯችን በአንድ ጊዜ ትኩረት ማድረግ የሚችለው ለጥቂት ደቂቃዎች ነው። ለ25 ደቂቃ ጥንት   ለ5 ደቂቃ እርፍ በቃ 🤷‍♀️ አእምሯችሁ ሳይደክም ረጅም ሰዓት ማጠናት ትችላላችሁ። 2⃣ ​ለሌላ ሰው ማስተማር (Feynman Technique): አንድን ኮርስ በእውነት መረዳትህን የምታውቀው ለ6ተኛ ክፍል ተማሪ በቀላል ቋንቋ ማስረዳት ስትችል ነው ይባላል 😃 ያነበባችሁትን ለጓደኛችሁ አስረዱ፤ ያልገባችሁ ቦታ ላይ ስትቆሙ ያቺ ክፍተት የምትሸፈን ናት። 3⃣ ​ Active Recall: ደግሞ ደጋግሞ ማንበብ ጊዜ ማጥፋት ነው! በምትኩ ገጹን ዘጋ አድርጋችሁ “ምን ተረዳሁ?” ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ ወይም ጥያቄዎችን ራሳችሁ አውጥታችሁ መልሱ። ፈተና ላይ የምትተርፉት በዚህ ነው 🤗 ​ፍሬሽማንን በከፍተኛ ውጤት ማጠናቀቅ የሚገባው ጓደኛችሁ ማን ነው? 🤨 Share አድርጉላቸው እንጂ ምን ትጠብቃላችሁ ​ እናንተስ የትኛውን የአጠናን መንገድ ነው የምትጠቀሙት? 👇 ኮመንት ላይ... @havanacademyofficial
502
10
ለእናንተ ውድ ተማሪዎቻችን ለ 2ቀን ያዘጋጀነው ትልቅ Discount ሊዘጋ 2 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል። Discount ለማግኘት ይህን code ተጠቀሙ👉freshman2018 or use this link
ለእናንተ ውድ ተማሪዎቻችን ለ 2ቀን ያዘጋጀነው ትልቅ Discount ሊዘጋ 2 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል። Discount ለማግኘት ይህን code ተጠቀሙ👉freshman2018 or use this link https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_610381979
425
11
📚 DEPARTMENT SERIES 💻 BUSINESS ADMINISTRATION AND INFORMATION SYSTEMS (BAIS) 🌐 1. What Is BAIS? BAIS ማለት Business Manageme
📚 DEPARTMENT SERIES 💻 BUSINESS ADMINISTRATION AND INFORMATION SYSTEMS (BAIS) 🌐 1. What Is BAIS? BAIS ማለት Business Management እና Technology እውቀትን የሚያጣምር የትምህርት መስክ ነው። ድርጅቶች በተሻለ መንገድ እንዲሰሩ ይረዳል። 📖 2. What Will You Study? Management, Accounting, Marketing, Database Management, Information Systems እና Statistics የመሳሰሉ courses ትማራላችሁ። 🧠 3. Skills You Need Communication 🗣️, Critical Thinking 💡, Problem-Solving, Computer Skills 💻 እና Teamwork 🤝 ለዚህ department ጠቃሚ ናቸው። 💼 4. Career Opportunities ከBAIS በኋላ Business Analyst, Systems Officer, IT Support Specialist ወይም Business Administrator በመሆን መስራት ትችላላችሁ። 📈 5. Challenges Business concepts, Technology እና Statistics በአንድ ላይ ማጥናት ፈታኝ ሊሆን ይችላል። በተከታታይ ማጥናት ግን ይረዳችኋል። 🎯 6. Tips for Freshman Students ከመጀመሪያው ጀምሮ good study habits ገንቡ፣ computer skills አሳድጉ፣ practical exercises ስሩ እና የማትረዷቸውን concepts ጠይቁ ለዚህ ደሞ havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል 💙 YOUR GPA MATTERS 📢 @havanacademyOfficial
440
12
ምን አይነት መረጃ እንድንሰጣችሁ ትፈልጋለችሁ? ✔️ ስለ ግቢዎች review ✔️ ስለ ዲፓርትመንት ✔️ study tips ✔️ other... 👇 ኮመንት ላይ አስቀምጡልን @havanacademyofficial
362
13
LET’S EXPLORE HAVAN PART 1 Your education. Your goals. One platform. 🎓 Wondering what Havan Academy can actually do for you?
LET’S EXPLORE HAVAN PART 1 Your education. Your goals. One platform. 🎓 Wondering what Havan Academy can actually do for you? Let’s take a quick tour. 👀 📚 Courses — Learn from structured lessons and expert content. 📝 Exam Center — Practice with questions and prepare smarter. 📦 Packages — Get complete learning resources in one place. 📖 Blogs — Discover useful tips, guidance, and student-focused content. 🎯 Simulation — Test yourself before the real exam. But this is just Part 1… 👀 There’s more to explore inside Havan! 👉 Stay tuned for Part 2 & discover more. Don't Forget to download Havan app
432
14
🚨 ALL UNIVERSITIES ARE CALLING THEIR FRESHMEN! 🎓 Still confused about your campus, compound, classes, and what comes next?
🚨 ALL UNIVERSITIES ARE CALLING THEIR FRESHMEN! 🎓 Still confused about your campus, compound, classes, and what comes next? 😵‍💫 That’s normal — but don’t let the confusion cost you your GPA. 📚 Your university journey is just beginning, and this is the time to learn, adapt, and move forward. 💪 ✨ Don’t just enter university. Enter prepared. Move forward with Havan Academy. #HavanAcademy #FreshmanLife #UniversityJourney #Freshman2026 #MoveForwardWithHavan #GPA #UniversityTips
350
15
እንኳን ለIrrecha ዘመን መለወጫ በዓል አደረሳቹ ይህን በማስመልከት ለእናንተ ውድ ተማሪዎች ትልቅ Discount ለ 2 ቀን (ለዛሬ እና ለነገ) ብቻ ስላወጣን የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ Di
እንኳን ለIrrecha ዘመን መለወጫ በዓል አደረሳቹ ይህን በማስመልከት ለእናንተ ውድ ተማሪዎች     ትልቅ Discount ለ 2 ቀን (ለዛሬ እና ለነገ) ብቻ ስላወጣን የዚህ  ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ Discount ለማግኘት ይህን code ተጠቀሙ👉freshman2018 or use this link https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_610381979
448
16
📚 DEPARTMENT SERIES 💰 ECONOMICS 📊 1. What Is Economics? Economics ማለት ሰዎች፣ ድርጅቶች እና መንግስታት ውስን ሀብቶችን እንዴት እንደሚጠቀሙ እና የኢኮኖሚ
📚 DEPARTMENT SERIES 💰 ECONOMICS 📊 1. What Is Economics? Economics ማለት ሰዎች፣ ድርጅቶች እና መንግስታት ውስን ሀብቶችን እንዴት እንደሚጠቀሙ እና የኢኮኖሚ ውሳኔዎች በማህበረሰብ ላይ ምን ተፅዕኖ እንደሚያሳድሩ የሚያጠና የትምህርት መስክ ነው። 📖 2. What Will You Study? በEconomics Department ውስጥ Microeconomics 📉, Macroeconomics 🌍, Statistics 📊, Development Economics 🏗️ እና Money and Banking 🏦 የመሳሰሉ courses ትማራላችሁ። እነዚህ ስለ ገበያ፣ ዋጋ፣ የኑሮ ውድነት እና የኢኮኖሚ እድገት ግንዛቤ ይሰጧችኋል። 🧠 3. Skills You Need Economics ለመማር Mathematics ➗, Data Analysis 💻, Critical Thinking 💡 እና Problem-Solving ችሎታዎች ጠቃሚ ናቸው። እነዚህ የኢኮኖሚ ችግሮችን በትክክል ለመተንተን ይረዷችኋል። 💼 4. Career Opportunities ከEconomics ትምህርታችሁ በኋላ በBanks 🏦, Government Institutions 🏛️, Research Organizations 🔬, NGOs 🌍 እና Private Companies 🏢 ውስጥ በተለያዩ የስራ መስኮች የመስራት እድል ሊኖራችሁ ይችላል። 📈 5. Challenges of the DepartmentEconomics አንዳንድ ጊዜ የMathematics ስሌቶችን፣ የStatistics ትንተናዎችን እና ውስብስብ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሀሳቦችን መረዳት ሊጠይቅ ይችላል። በተከታታይ ማጥናትና በተግባር መለማመድ ግን ይረዳችኋል። So havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል 💙 YOUR GPA MATTERS📢 @havanacademyOfficial
408
17
ከመመዝገባቹ በፊት ምን እንደምታገኙ እወቁ። ጥያቄ አላቹ??? ከመመዝገባቹ በፊት HAVANን መጠየቅ እንዳይረሱ https://t.me/havanacademyofficial #HavanAcademy #Freshm
ከመመዝገባቹ በፊት ምን እንደምታገኙ እወቁ። ጥያቄ አላቹ??? ከመመዝገባቹ በፊት HAVANን መጠየቅ እንዳይረሱ            https://t.me/havanacademyofficial      #HavanAcademy #FreshmanLife #UniversityJourney #Freshman2026 #MoveForwardWithHavan #GPA #UniversityTips
355
18
WHAT MAKES HAVAN DIFFERENT FROM OTHERS?? which is most of asked So let's see 1.ሌሎች mostly focus in one area like info only or material only but when you came to havan ሁሉንም በአንድ ቦታ በጥራት የምታገኙ ሲሆን 2.የተለያዩ ለእናንተ የሚጠቅሙ GIVEAWAY ቶሎ ቶሎ የምታገኙ ሲሆን Last but not list 3.የተለያዩ ጥያቄዎቻቹን በ@ContactHavanBot ስጠይቁ ትክክል፣እውነተኛ እንዲሁም ግልጽ በሆነ መንገድ ከፍጥነት ጋር ታገኛላቹ ይህን ያህል ካልናቹ HAVAN ACADAMY join,share ማረግ እንዳረሱ https://t.me/havanacademyofficial #HAVANACADAMY#HAVAN APP
405
19
🚨 AAU REPS, WE’RE BACK! 🔥 Session 2 of our LIVE TRAINING is happening tomorrow! 🎯 📅 Oct 2 ⏰ 2:00 PM 📍 Telegram Live Come
🚨 AAU REPS, WE’RE BACK! 🔥 Session 2 of our LIVE TRAINING is happening tomorrow! 🎯 📅 Oct 2 ⏰ 2:00 PM 📍 Telegram Live Come ready to learn, ask questions & level up! 💪 Don’t miss it — your role matters! ❤️‍🔥
375
20
WHAT HAPPENS AFTER YOU REGISTER??🤔 ይህ የሁላቹም ጥያቄ ነው ሊባል ይችላል ስለዚህ let's see it 1.ለUniversty የሚያስፈልጋቹን Matterial ታገኛላቹ whether Your social science student or natural science student 2. Matterial ብቻ ሳይሆን ለማጥናት የማያግዟቹን Video ያገኛሉ 3.ስለምፈልጊት Departement information ታገኛላቹ 4.Information ብቻ ሳይሆን በደንብ የሚያዘጋጅ የCOC ጥያቄዎችን ታገኛላቹ 5. ይህን ያህል ካልናቹ የቀረውን Register አርጋቹ ይህን የ Uni ዓመታቹን ውጤታማ አርጉት ምክንያቱም YOUR FRESHMAN GPA MATTER #HAVANAPP #HAVANACADAMY#Freshman #WHAT #HAPPENS #AFTER #YOU #REGISTER??🤔
365