en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

NLS - 2026

NLS - 2026

Closed channel

ብሔራዊ የመሪዎች ጉባኤ (National Leadership Summit - NLS) በኢቫሱ በየዓመቱ የሚዘጋጅ ሀገር አቀፍ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ ነው። ይህ የቴሌግራም ቻናል ለፕሮግራሙ ተሳታፊዎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን የምንለዋወጥበት ይሆናል።

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
909
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-430 days
Posts Archive
Hope of the Kingdom NLS 2026 EvaSUE.pdf1.74 MB

ሰላም ውድ የወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት መሪዎች፡ የጌታ ሰላም ለሁላችሁ ይብዛ እያልን ይህ Google Form በመላው ኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ የሚገኙ መሪዎችን ለማገዝ እና ለማናገር እንዲያመች በኢቫሱ የተማሪዎች መማክርት የተዘጋጀ የመሪዎችን ስም፣ ስልክ፣ ሚገኙበትን ግቢ እና የመሳሰሉትን የሚጠይቅ መመዝገቢያ ቅፅ ነው። ስለዚህ ሁላችሁ እንድመዘገቡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን። ለበለጠ መረጃ፡ 0909597217 (ኮኬት) 0955933434 (ቤቴል) #EvaSUE #HOPE_OF_THE_KINGDOM_2026

በ አንደኛ ጴጥሮስ ላይ የተዘጋጀ ግራፊክሶች ናቸው፤ ተማሪዎች እነዚህን ግራፊክሶች story, profile እና wallpaper በማድረግ እነዚህን ግራፊክሶች ተጠቅመው የመንግስቱን ተስፋ Proclaime ያድርጉ። ቡድን 45 ነን ለበረከት እንሁን

+2
Copy_of_Neutral_Minimalist_Fashion_MIni_Moodboard_Instagram_Story.png1.69 MB

የእነዚህ እቃዎች ባለቤት የሆናችሁ እስከ ጠዋት አዳራሽ መጥታችሁ እንድትወስዱ ይሁን
+4
የእነዚህ እቃዎች ባለቤት የሆናችሁ እስከ ጠዋት አዳራሽ መጥታችሁ እንድትወስዱ ይሁን

ቅዱሳን የረዳን ጌታ ስሙ ይክበር። ወንዶች ዶርም ሶስተኛ ፎቅ እና አንደኛ ፎቅ ላይ ያላቹ ወንድሞች ሴሚናር ከተሰጠበት TV Room ወደየ ዶርማቹ ሁለት ወንበር አስገቡልን። ተባረኩ !

Id number 336 እጣ ወጥቶልሃል እና መፅሃፉን አዳራሽ መጥተህ ውሰድ 0939078766

ሆሳዕና ለመሄድ የተመዘገባቹ ልጆች MKC የምታድሩ ለሊት 10:00 በር ላይ እንድትገኙ ይሁን። እንዲሁም ጆሹዋ የምታድሩ 10:30 ላይ በር ላይ እንድትገኙ ይሁን። ያልተመዘገባችሁ እና እስከ ቡታጅራ መሄድ የሚትፈልጉ ልጆች ካላችሁ የ4 ሰው ቦታ ይኖራል ። 0964081298

ሀዋሳ እና ሻሸመኔ ለመሄድ የተመዘገባቹ ልጆች MKC የምታድሩ ለሊት 10:00 በር ላይ እንድትገኙ ይሁን። እንዲሁም ጆሹዋ የምታድሩ 10:30 ላይ በር ላይ እንድትገኙ ይሁን። ምዝገባው አሁን ላይ ስለሞላ አብቅቷል።

ሶዶ ለመሄድ የምተፈልጉ ልጆች መኪና ለማዘጋጀት የሚመዘገቡ ልጆች ስላሉ ከዚህ ስር ባለ ቁጥር በመደወል መመዝገብ ትችላላቹ። እስካሁን ወደ 36 ሰው ተመዝግቧል።የቀረን ቦታ ጥቂት ስለሆነበዚህ ስልክ ቶሎ ተመዝገቡ። 0906535934 መኳንንት (ጆሹአ ያላቹ ልጆች) 0988445890 አማን (MKC ያላቹ)

Group 56

አሁን ላይ ሁለት መኪና ሞልቷል። ነገር ግን አሉንም ለመሄድ የምታስቡ ካላቹ ሶሶተኛ መኪና ለመመዝገብ እያሰብን ስለሆነ ቶሎ ተመዝገቡ።

ይህን መልዕክት ያስቀመትኩት ዳጊ ነኝ። ማንኛውም ጥያቄ ካላቹ በዚህ ስልክ ደውሉ (0924666472) ሀዋሳ እና ሻሸመኔ የምትሄዱ ተማሪዎች ቅዳሜ ማለዳ የሚወጣ መክና እያስተባበርን ስለሆኔ እስከ ነገ  2:00 ሰዓት ከስር በተቀመጡ ስልኮች ስማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን በText እንድትልኩ እናሳስባለን።   0936629065   0949872544   0957610974          የትራንስፖርት ዋጋ ሻሼሜነ =800 ብር ሀዋሳ  =850 ብር ነው።

WOLAITA SODO   Amanuel Girma 0988445890 Acc..1000077685123 1000 BIRR

ሀዋሳ እና ሻሸመኔ የምትሄዱ ተማሪዎች ቅዳሜ ማለዳ የሚወጣ መክና እያስተባበርን ስለሆኔ እስከ ነገ  2:00 ሰዓት ከስር በተቀመጡ ስልኮች ስማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን በText እንድትልኩ እናሳስባለን።   0936629065   0949872544   0957610974          የትራንስፖርት ዋጋ ሻሼሜነ =800 ብር ሀዋሳ  =850 ብር ነው።

በ አንደኛ ጴጥሮስ ላይ የተዘጋጀ ግራፊክሶች ናቸው፤ ተማሪዎች እነዚህን ግራፊክሶች story, profile እና wallpaper በማድረግ እነዚህን ግራፊክሶች ተጠቅመው የመንግስቱን ተስፋ Proclaime ያድርጉ። ቡድን 45 ነን ለበረከት እንሁን

+2
Copy_of_Neutral_Minimalist_Fashion_MIni_Moodboard_Instagram_Story.png1.69 MB