NLS - 2026
关闭频道
ብሔራዊ የመሪዎች ጉባኤ (National Leadership Summit - NLS) በኢቫሱ በየዓመቱ የሚዘጋጅ ሀገር አቀፍ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ ነው። ይህ የቴሌግራም ቻናል ለፕሮግራሙ ተሳታፊዎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን የምንለዋወጥበት ይሆናል።
显示更多未指定国家未指定类别
909
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-430 天
帖子存档
909
ሰላም ውድ የወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት መሪዎች፡
የጌታ ሰላም ለሁላችሁ ይብዛ እያልን ይህ Google Form በመላው ኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ የሚገኙ መሪዎችን ለማገዝ እና ለማናገር እንዲያመች በኢቫሱ የተማሪዎች መማክርት የተዘጋጀ የመሪዎችን ስም፣ ስልክ፣ ሚገኙበትን ግቢ እና የመሳሰሉትን የሚጠይቅ መመዝገቢያ ቅፅ ነው። ስለዚህ ሁላችሁ እንድመዘገቡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን።
ለበለጠ መረጃ፡ 0909597217 (ኮኬት)
0955933434 (ቤቴል)
#EvaSUE
#HOPE_OF_THE_KINGDOM_2026
909
በ አንደኛ ጴጥሮስ ላይ የተዘጋጀ ግራፊክሶች ናቸው፤ ተማሪዎች እነዚህን ግራፊክሶች story, profile እና wallpaper በማድረግ እነዚህን ግራፊክሶች ተጠቅመው የመንግስቱን ተስፋ Proclaime ያድርጉ። ቡድን 45 ነን ለበረከት እንሁን
909
ቅዱሳን የረዳን ጌታ ስሙ ይክበር።
ወንዶች ዶርም ሶስተኛ ፎቅ እና አንደኛ ፎቅ ላይ ያላቹ ወንድሞች ሴሚናር ከተሰጠበት TV Room ወደየ ዶርማቹ ሁለት ወንበር አስገቡልን።
ተባረኩ !
909
ሆሳዕና ለመሄድ የተመዘገባቹ ልጆች MKC የምታድሩ ለሊት 10:00 በር ላይ እንድትገኙ ይሁን። እንዲሁም ጆሹዋ የምታድሩ 10:30 ላይ በር ላይ እንድትገኙ ይሁን።
ያልተመዘገባችሁ እና እስከ ቡታጅራ መሄድ የሚትፈልጉ ልጆች ካላችሁ የ4 ሰው ቦታ ይኖራል ።
0964081298
909
ሀዋሳ እና ሻሸመኔ ለመሄድ የተመዘገባቹ ልጆች MKC የምታድሩ ለሊት 10:00 በር ላይ እንድትገኙ ይሁን። እንዲሁም ጆሹዋ የምታድሩ 10:30 ላይ በር ላይ እንድትገኙ ይሁን።
ምዝገባው አሁን ላይ ስለሞላ አብቅቷል።
909
ሶዶ ለመሄድ የምተፈልጉ ልጆች መኪና ለማዘጋጀት የሚመዘገቡ ልጆች ስላሉ ከዚህ ስር ባለ ቁጥር በመደወል መመዝገብ ትችላላቹ።
እስካሁን ወደ 36 ሰው ተመዝግቧል።የቀረን ቦታ ጥቂት ስለሆነበዚህ ስልክ ቶሎ ተመዝገቡ።
0906535934 መኳንንት (ጆሹአ ያላቹ ልጆች)
0988445890 አማን (MKC ያላቹ)
909
ይህን መልዕክት ያስቀመትኩት ዳጊ ነኝ። ማንኛውም ጥያቄ ካላቹ በዚህ ስልክ ደውሉ (0924666472)
ሀዋሳ እና ሻሸመኔ የምትሄዱ ተማሪዎች ቅዳሜ ማለዳ የሚወጣ መክና እያስተባበርን ስለሆኔ እስከ ነገ 2:00 ሰዓት ከስር በተቀመጡ ስልኮች ስማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን በText እንድትልኩ እናሳስባለን።
0936629065
0949872544
0957610974
የትራንስፖርት ዋጋ
ሻሼሜነ =800 ብር
ሀዋሳ =850 ብር ነው።
909
ሀዋሳ እና ሻሸመኔ የምትሄዱ ተማሪዎች ቅዳሜ ማለዳ የሚወጣ መክና እያስተባበርን ስለሆኔ እስከ ነገ 2:00 ሰዓት ከስር በተቀመጡ ስልኮች ስማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን በText እንድትልኩ እናሳስባለን።
0936629065
0949872544
0957610974
የትራንስፖርት ዋጋ
ሻሼሜነ =800 ብር
ሀዋሳ =850 ብር ነው።
909
በ አንደኛ ጴጥሮስ ላይ የተዘጋጀ ግራፊክሶች ናቸው፤ ተማሪዎች እነዚህን ግራፊክሶች story, profile እና wallpaper በማድረግ እነዚህን ግራፊክሶች ተጠቅመው የመንግስቱን ተስፋ Proclaime ያድርጉ። ቡድን 45 ነን ለበረከት እንሁን
