en
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

Open in Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
914
Subscribers
+1524 hours
+2387 days
+52130 days
Posts Archive
🔺ኧረ ግቡቡቡቡቡቡቡ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ

🔺 አህባሽንና ጫትን ሰርስረህ ንቀል 🔺 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 የለም ትውልዱማ እየገባው ነው አቦ ። ጎራርቦችና ጎረቤት ከተሞች ተለኮሱበትማ እሰሰይ ። መጠጥ ካጀዘበው በላይ ጫት ያጀዘበው ይበልጣል ። ማሻ አላህ ይህ በጎረቤታችን ሀገር ጎሊኖ ጫት ነቀላ ነው ። የህን ቆሻሻ የሆነ ቅጠል እደጂል ጥርስ መንጉለው ጣሉት በጣም ብዙ ነው ጫት የወጣት አቅም የሚቀማ የሚያጀዝብ ውሸታም የሚያደርግ የሚያጠነዛ የወጣቶች ማሰሪያ የሸይጧን ወህኒ ነው ። ከሚስትጋ እንኳ ግንኙነትን የሚገል መርዘኛ ቅጠል ነው። 👌መቸም እደህ ተፈንግሎ ብታይ አህባሺ ፍየል አይቀድማትም ነበረ ስትሮጥ ለመብላት  ክክክክ... ==== قال البيحاني رحمة الله إنما القات حشيش أخضر ليس يحتاج إليه البشر إن أكلته أمة فاعذرهم إنهم بقر  ሳ ይ ጋ ነ ን 👇 👌ጫት ቃሚዎች ማለት ጅራትና ቀንድ ያላበቀሉ ሁለት እግር ዘመናዊ ከብቶች ናቸው ። ... ከውዱ ወንድሜ ከአቡ ሑስና ዓብዱላህ ጎራርባ ያገኘሁት መረጃ ነው ... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526

+2
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 4️⃣4️⃣:08 ደቂቃ ብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር  4️⃣4️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

👉ኡስታዝ ገብቷል 👌حلية طالب العلم📚 📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

👉ኡስታዝ ገብቷል 👌حلية طالب العلم📚 📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

ኑኑኑ ያሸባብ ሙራጀአ ተጀምሯል

وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል

👌የደሴው መስጅደል አቅሷ ===🍀===🍀===🍀=== የሰለፍዮች አይን ማረፊያ ፣ የደዕዋ መናገሻ ፣የተሰበሩ ልቦች መጠገኛ ፣የተገፉ ወንድሞች መሰብሰቢያ፣የተንገላቱ ወንድም እህቶች መፅናኛ ፣ የዲ
👌የደሴው መስጅደል አቅሷ ===🍀===🍀===🍀=== የሰለፍዮች አይን ማረፊያ ፣ የደዕዋ መናገሻ ፣የተሰበሩ ልቦች መጠገኛ ፣የተገፉ ወንድሞች መሰብሰቢያ፣የተንገላቱ ወንድም እህቶች መፅናኛ ፣ የዲናዊ እውቀት መቅሰሚያ ፣ ተተኪ ትውልድ ማፍሪያ ሁለገብ መስጅድ ይህ እውን እንዲሆን በሀሳብም ፣በእውቀትም፣ በጉልበትም፣ በገንዘብም፣ በዱዓም የለፋችሁ የበኩላችሁን ጥረት ያደረጋችሁ ከዱንያ ፍላጎታችሁ ይልቅ አኼራችሁን ያስቀደማችሁ እንቁ ሰለፍዮች በሙሉ አላህ #በዱንያ ያላሰባችሁትን ሪዝቅ ከተሟላ አፊያ ጋር ሰጥቶ ያቀማጥላችሁ ። #በአኼራ ፈግሞ በጀነተል ፊርደውስ ቤታችሁን ይገንባላችሁ ። #በመጨረሻም ውድና የተከበራችሁ ወንድም እህቶች ዋናውን ነገር ተጋፍጣችሁ እዚህ አደርሳችሇል #ቀሪውንም መሟላት ያለባቸውን ነገራቶች ተሟልተው መስጅዱ ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት እስኪገባ ድረስ ድጋፋችን እንዳይለየው ላስታውሳችሁ እወዳለሁ። አቅሷችን ሆይ አላህ ከተንኮለኛም ፣ከምቀኛም ፣ከቀናተኛም ፣ከሴረኛም፣ ከውስጥም ከውጭም ነገረኛ ይጠብቅሽ ብለናል ። ያረብ በየቦታው፣ በየገጠሩ ፣ በየከተማው፣ በየሀገራቱ የሰለፍዮችን ከፍታ አሳየን ። 👉 t.me/Al_Menjeniq_R