➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
前往频道在 Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
显示更多未指定国家未指定类别
914
订阅者
+1524 小时
+2387 天
+52130 天
帖子存档
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم
يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة
إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة
እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺 አህባሽንና ጫትን ሰርስረህ ንቀል 🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
የለም ትውልዱማ እየገባው ነው አቦ ። ጎራርቦችና ጎረቤት ከተሞች ተለኮሱበትማ እሰሰይ ። መጠጥ ካጀዘበው በላይ ጫት ያጀዘበው ይበልጣል ። ማሻ አላህ ይህ በጎረቤታችን ሀገር ጎሊኖ ጫት ነቀላ ነው ። የህን ቆሻሻ የሆነ ቅጠል እደጂል ጥርስ መንጉለው ጣሉት በጣም ብዙ ነው ጫት የወጣት አቅም የሚቀማ የሚያጀዝብ ውሸታም የሚያደርግ የሚያጠነዛ የወጣቶች ማሰሪያ የሸይጧን ወህኒ ነው ። ከሚስትጋ እንኳ ግንኙነትን የሚገል መርዘኛ ቅጠል ነው።
👌መቸም እደህ ተፈንግሎ ብታይ አህባሺ ፍየል አይቀድማትም ነበረ ስትሮጥ ለመብላት ክክክክ...
====
قال البيحاني رحمة الله
إنما القات حشيش أخضر
ليس يحتاج إليه البشر
إن أكلته أمة فاعذرهم
إنهم بقر
ሳ ይ ጋ ነ ን
👇
👌ጫት ቃሚዎች ማለት ጅራትና ቀንድ ያላበቀሉ ሁለት እግር ዘመናዊ ከብቶች ናቸው ።
...
ከውዱ ወንድሜ ከአቡ ሑስና ዓብዱላህ ጎራርባ ያገኘሁት መረጃ ነው ...
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17526
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 4️⃣4️⃣:08 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 4️⃣4️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم
يـاإخـــوانــي لاعـــــلـم بلا مـراجــعــة
إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلــى المــراجــعــة
እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌የደሴው መስጅደል አቅሷ
===🍀===🍀===🍀===
የሰለፍዮች አይን ማረፊያ ፣ የደዕዋ መናገሻ ፣የተሰበሩ ልቦች መጠገኛ ፣የተገፉ ወንድሞች መሰብሰቢያ፣የተንገላቱ ወንድም እህቶች መፅናኛ ፣ የዲናዊ እውቀት መቅሰሚያ ፣ ተተኪ ትውልድ ማፍሪያ ሁለገብ መስጅድ
ይህ እውን እንዲሆን በሀሳብም ፣በእውቀትም፣ በጉልበትም፣ በገንዘብም፣ በዱዓም የለፋችሁ የበኩላችሁን ጥረት ያደረጋችሁ ከዱንያ ፍላጎታችሁ ይልቅ አኼራችሁን ያስቀደማችሁ እንቁ ሰለፍዮች በሙሉ አላህ #በዱንያ ያላሰባችሁትን ሪዝቅ ከተሟላ አፊያ ጋር ሰጥቶ ያቀማጥላችሁ ። #በአኼራ ፈግሞ በጀነተል ፊርደውስ ቤታችሁን ይገንባላችሁ ።
#በመጨረሻም ውድና የተከበራችሁ ወንድም እህቶች ዋናውን ነገር ተጋፍጣችሁ እዚህ አደርሳችሇል #ቀሪውንም መሟላት ያለባቸውን ነገራቶች ተሟልተው መስጅዱ ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት እስኪገባ ድረስ ድጋፋችን እንዳይለየው ላስታውሳችሁ እወዳለሁ።
አቅሷችን ሆይ አላህ ከተንኮለኛም ፣ከምቀኛም ፣ከቀናተኛም ፣ከሴረኛም፣ ከውስጥም ከውጭም ነገረኛ ይጠብቅሽ ብለናል ። ያረብ በየቦታው፣ በየገጠሩ ፣ በየከተማው፣ በየሀገራቱ የሰለፍዮችን ከፍታ አሳየን ።
👉 t.me/Al_Menjeniq_R
