➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
Open in Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
902
Subscribers
+1124 hours
+2257 days
+51030 days
Posts Archive
🟰🟰🟰🟰🟰🟰💥🟰💥🟰🟰🟰🟰🟰
የትምህርት ጥሪ ለእህቶችና ወንድሞች!
🟰🟰🟰🟰🟰🟰💥🟰💥🟰🟰🟰🟰🟰
🔻መትን ሰፊነቱ ንጃህ متن سفينة النجاة
🔻በጣም ግልጽና አጭር በሆነ መንገድ የተዘጋጀ የጀማሪዎች ደርስ ነው።
ኪታቡ የተዘጋጀው በታላቁ ሊቅ ሸይኽ
سالم بن سمير الحضرمي رحمه الله
🔻ይህ ኪታብ በኢማም ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) መዝሀብ መሠረት የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ማወቅ የሚገቡንን እንደ፦
👌የኢስላም እና የኢማን አርካኖች
👌 የሰላት እና የሶም (የጾም) ህጎች
👌 እንዲሁም የሀጅ እና የዘካ ግዴታዎችን ሌሎች ህጎችን ያዘ ነው።
⏰ 🔻የደርስ ሰዓት፦ በማታው ክፍለ ጊዜ
👌በኢትዮ ሰዓት፦ 1፡00
👌በሳዑዲ ሰዓት፦ 7:00
👌በዱባይ ሰዓት፦ 8:00
🔻እህቶችና ወንድሞች በሰዓቱ በመገኘት ዲናችንን በአግባቡ እንማር ዘንድ በደስታ ወደዚህ ጠቃማ ወደሆነው ደርስ እንጋብዛችኋለን!
https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🌷السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌿
👌👌👌👌👌👌👌👌
🎤🎤አድስ🎧
🎤🎤 አድስ አድስ🎧
🫵ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
🌱አድስ ኪታብ ሊጀመርልን ነው
👌የሚጀመረው ኡምደቱል አህካም ነው
የሚጀመረው ቀን ቅዳሜ🤚ስለዚህ መቅራት የምትፈልጉ 🕰በሰአቱ ተገኝታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ⏰ስአቱ በኢትዬ 8:00 ⏰ስአቱ በሳኡዲ 2:00 ⏰ስአቱ በዱባይ 3:00 🎓ደርሱን የሚጀምርልን ውዱ ኡስታዛችን አቡ ሩቅያ ጀማል ኢብኑ ኢድሪስ አላህ ይጠብቀው። 🎙በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 5️⃣9️⃣:02 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 5️⃣5️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
