ch
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

前往频道在 Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

显示更多
未指定国家未指定类别
902
订阅者
+1124 小时
+2257 天
+51030 天
帖子存档
فضل قراءة القرآن في هذا الوقت

🟰🟰🟰🟰🟰🟰💥🟰💥🟰🟰🟰🟰🟰 የትምህርት ጥሪ ለእህቶችና ወንድሞች! 🟰🟰🟰🟰🟰🟰💥🟰💥🟰🟰🟰🟰🟰 🔻መትን ሰፊነቱ ንጃህ متن سفينة النجاة 🔻በጣም ግልጽና አጭር በሆነ መንገድ የተዘጋጀ የጀማሪዎች ደርስ ነው። ኪታቡ የተዘጋጀው በታላቁ ሊቅ ሸይኽ سالم بن سمير الحضرمي رحمه الله 🔻ይህ ኪታብ በኢማም ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) መዝሀብ መሠረት የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ማወቅ የሚገቡንን እንደ፦ 👌የኢስላም እና የኢማን አርካኖች 👌 የሰላት እና የሶም (የጾም) ህጎች 👌 እንዲሁም የሀጅ እና የዘካ ግዴታዎችን ሌሎች ህጎችን ያዘ ነው። ⏰ 🔻የደርስ ሰዓት፦ በማታው ክፍለ ጊዜ 👌በኢትዮ ሰዓት፦ 1፡00 👌በሳዑዲ ሰዓት፦ 7:00 👌በዱባይ ሰዓት፦ 8:00 🔻እህቶችና ወንድሞች በሰዓቱ በመገኘት ዲናችንን በአግባቡ እንማር ዘንድ በደስታ ወደዚህ ጠቃማ ወደሆነው ደርስ እንጋብዛችኋለን! https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🌷السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌿 👌👌👌👌👌👌👌👌 🎤🎤አድስ🎧    🎤🎤  አድስ    አድስ🎧 🫵ለእውቀት ፈላጊዎች  በሙሉ 🌱አድስ ኪታብ  ሊጀመርልን   ነው 👌የሚጀመረው  ኡምደቱል አህካም ነው
      የሚጀመረው  ቀን   ቅዳሜ
🤚ስለዚህ  መቅራት የምትፈልጉ 🕰በሰአቱ ተገኝታችሁ መከታተል  ትችላላችሁ ⏰ስአቱ  በኢትዬ 8:00 ⏰ስአቱ  በሳኡዲ 2:00 ⏰ስአቱ በዱባይ  3:00 🎓ደርሱን  የሚጀምርልን ውዱ ኡስታዛችን አቡ ሩቅያ ጀማል ኢብኑ ኢድሪስ አላህ ይጠብቀው። 🎙በቀጥታ ስርጭት  ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid

👉ኡስታዝ ገብቷል 👌حلية طالب العلم📚 📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

አትዉጡ ለኡሥታዝ ልደውል

እረ በአሏህ ኡሥታዝ ሠዉ አጥቶ ተመለሠ ኑ

ኑኑ እንጅ ያሸባብ

ያሸባብ ዛሬ ደርስ የለም እዴ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ

📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 5️⃣9️⃣:02 ደቂቃ ብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር  5️⃣5️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO