ዳዕዋ ሰለፍያ ከባ/ቦ ሰማይ ስር የቂርአት ቻናል
Open in Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
397
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+1230 days
Posts Archive
Repost from 🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦
🔻የጁምዓ ኹጥባ ወረባቦ ጎሀ
የሰለፍዩች መስጅድ
💥مسجد القباء / خطبة الجمعة
مع ترجمة الأمهرية
🎤 በኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሀ (ሀፊዘሁላህ)
🎤 للأستاذ أبي شروق إمام غوها (حفظه الله)
🔻ሊያዳምጡት የሚገባ፣ በውስጡ ብዙ አንኳር ነጥቦችን የያዘ እጅግ ጠቃሚ የጁመአ ኹጥባ! 🎧
⛔️ወላጆችን ማክበርና ለእነሱ መልካም መዋል (ቢረል ወልደይን) ከትላልቅ የኢባዳ አይነቶችና ወደ አላህ ከሚያቃርቡ ታላላቅ ስራዎች አንዱ መሆኑ።
⛔️እናትና አባትን ማመጽ ወይም ማዘን ከትላልቅ ወንጀሎች (ከባኢር) ምድብ ውስጥ የሚጠቃለል እና የጀሀንነም እሳት ማውረድ የሚችል አደገኛ ጉዳይ መሆኑ።
⛔️እናት እና አባት ለአንድ ሰው የጀነት በር መሆናቸው፤ በርን ባለማጥፋት (በማያበላሽ መልኩ) በብልሃትና በመልካም አያያዝ ሊጠቀሙበት እንደሚገባ።
⛔️የወላጆች ሀቅ ከህይወታቸው ማለፍ በኋላም የሚቀጥል መሆኑ፤ ከሞቱም በኋላ ዱዓ በማድረግ፣ በመማጸን፣ ወዳጆቻቸውን በማክበርና በመሳሰሉት መልካም ስራዎች መታወስ እንዳለባቸው።
⛔️ሰላት በሰዓቷ መስገድ (ከኢባዳዎች ሁሉ ከአላህ ዘንድ የተወደደው) ቀጥሎም ወላጆችን ማስተናገድና መልካም መዋል ከሁሉ በላይ ተወዳጅ ስራ መሆኑ።
💥ሙሉውን ኹጥባ አዳምጡት! 📥
https://t.me/dewaselefiyaGOHA
https://t.me/Abusurkyemamegoha
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 4️⃣8️⃣:04 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 4️⃣3️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
