en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Open in Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
978
Subscribers
+724 hours
+367 days
+15630 days
Posts Archive
ኡኽቲ ራስሽን አክብሪ፤ አለምም እንድታከብርሽ መንገድ እየከፈትሽላት ነው። ላንቺ በማይመጥን ቦታ ላይ አትገኝ🙌

ማነው ተሳዳቢው! ብዙ ጊዜ አስቤ ስንኜን ልቋጥር ፣ ስለ ታላቁ ሸይኽ በኢትዬ ምድር ፣ ወቀሳ ማይፈራ ቆራጥ ጀግና ደፋር፣ ዱኒያን ቺላ ያለ የሚኖር ከገጠር፣ መብራት ውሀ የለ መቀማጠል ነገር፣ ቆርቆሮ ቤት ሳይል በሳርቤት የሚሮር፣ ገጠር ቁጭ ብለው ያዳረሱ ሀገር፣ ለዳእዋ  ለኮርስ ሁሌ ማይበገር ፣ ልበ ሰፊ አሊም ሲያወራ ሲናገር ፣ ውጭ ውስጡ አንድ የሆነ ነገር የማይቋጥር፣ ኡስታዞች ያወጣ የበዙ እንደጠጠር፣ እድሜውንም ለጋሽ ዲኑ እንዳይደፈር፣ የደቡቡ አለኝታ ተንቀሰቃሽ ሞተር  ፣ ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ነው ወደሌላ አትዙር። የሂፍዝን ችሎታ አላህ የገጠመው፣ ቁርአን ሀፍዞ ሀድስ የጬመረው፣ ፊቅህን ተምሮ ነህው ሶርፍ ያልቀረው፣ በላጋ መዓኒን ሀፍዞ ያስገባው፣ ኡሱሉን አዳቡን ሁሉን የሸመተው፣ ሀድስ ተፍሲርንም አላምጦ የዋጠው፣ በልጅነት እድሜ ወጣት እያለ ነው። በጥመት አካሎች ቢሆኑም ጠንካራ፣ ለሱና ሰው  ናቼው  ሆዳቼው  የራራ፣ ሌሊት እሚቆሙ ቀን ውሎ ሲያስቀራ፣ ኪታብ ወዳድ ምሁር ተውሂድ የሚዘራ፣ ከሳቼው የቆዬ ስለ ሸይኩ ያውራ። እናም አንድ ነገር ሰሞኑን ተለቆ፣ በስድብ በዝልፊያ እጂጉን ታጪቆ፣ ሸይኹን ዝቅሊያደርግ ምላሱን አዝልቆ፣ የፈተና ሞተር ያልተማረ ታጥቆ፣ ብዙውን ቀርሺቷል በተክፊር ተዘፍቆ። እጂግ የሚገርመው የአይኑ መታወር፣ መረጃ ሲያቅተው ወደ ስድብ መዞር፣ የራስን ሸሽጎ የሰዎችን መቁጥር፣ ሁሌ በባጢል ላይ ሲደነፉ መኖር፣ የተለመዴ ነው ከጦሳዎች መንደር። አንተ ደፋር ስድቡን ተወውና እስኪ መረጃ አምጣ፣ አላህንም ፈርተህ ከውሼትህ ውጣ። ማነው ተሳዳቢው ቆይ ማነው ዘረኛ፣ እናውቃቼዋለን ወሎ ሆነን እኛ ፣ ወላሂ አታቃቼው አይደሉም ዘረኛ፣ አንተ ግን ሆንክና የኢኽዋን ዘበኛ፣ ውጥርጥር ብለህ የተክፊሮች ፊኛ፣ አሊም አሊም መሳይ የኢሞ ጉረኛ፣ ፈግሞ ካንተ በላይ ጉድ አናውቅም እኛ። ጉራጌ ስልጤ እያልክ ያድስ አባዎቹን፣ በዘር ስትከፋፍል ጀማልና አብራንን፣ ወሎዎች ላይ ብቻ ስታረግ ውዳሴን፣ እየሞገታችሁ ባንድ መንሀጅ ላይ ነን፣ ውስጣችሁ ውጭ ወቶ ይሄው ስንቱን አየን። እጂግ ታዋቂ ነህ በተሳዳቢነት፣ እስኪ ትንሽ ላንሳ ትሁን ለአብነት፣ ለራስህ ጉዋደኛ ስንኝ የቋጠርካት፣ ለኢኽዋን ወንድምህ ያው የሞጫጨርካት፣ ይሄንን ይመስላል እስኪ ጉዱን ስሙት፣ የግጥሙ እርእስ ጀናዛው ሰው ሆኖ ይላል አቶ ሙስጤ  እስኪ ስሙት አቦ ነስር ስጂዳችን የድናችን ጮራ፣ በሱንዮች ደምቃ በሂዝብዮች ታፍራ፣ ትኖር የነበረች በሁሉም ተከብራ፣ አለቀሰች አሉ ባጉል ሰው ተደፍራ። በደካማ ጃሂል ያውም በደንባራ፣ ህፃን በማይባል ወይም አባውራ፣ ተንኮል የቀጠነው ያለቀ እንደጪራ፣ ሰው ይቅር ሪጅለይኒ ወገቡ ጎብራራ፣ እግሩ ቅጪጭ ያለች ሀሳቡ ሸውራራ፣ ከዶሮ ከፍ ያለ ያውም ካበሻ አውራ፣ የፈረንጂንማ ምንም ቢንጠራራ፣ እሱን አያክልም ከጃኬቱ ጋራ፣ እንደ አዎ ይመስላል ጀናዛ ይመስላል ጀናዛ ቆሞ የሚያወራ ከቀብር የወጣ በቀን በጠራራ፣ ስጋው እልቅ ያለ አቤት ሲያስፈራራ፣ አይተከው አስተንትን ጉድ ነው ያላህ ስራ። ይገርማል ሰዎች እንዳይኖሩ ጀናዛው አቅራራ፣ ብሎ ተናገረ ሂዱ ከኔ ስፍራ፣ ልቀቁልኝ ቤቴን ሁሉን እንድሰራ። እንደልቤ እንድጮህ ተንኮል እንዳወራ አለ ይህ ጀናዛ ሰው መሳይ ቀብራራ፣ ተላላኪ ምስኪን በሌላ እሚመራ ድሮም ጀናዛ ሰው ስጋ የለው ሞራ፣ በምኑ ያስባል ተሰብሮ እንደንስራ። ይነዳዋል ጀለፍ ይነዳዋል ፋራ፣ አድርጎት አረፈ የሂስድ ሀራራ፣ የተንኮል ኪራይ ቤት የሼር ጎተራ። ይላል አቶ ሙስጤ የተክፊሮች አውራ፣ ይህን ሁሉ ስድብ በግጥም ሲያወራ፣ ስሜቱን ያልገታ ነቄ መስሎ ፋራ፣ ሸይኽን ተሳዳቢ ብሎ ይህ  ቢያወራ፣ ለጤነኛ ሁሉ አላህን ለፈራ፣ ግልፅ ነው ወላሂ ተው አላህን ፍራ። ደግሞ የሚገርመው ወደ ቋንቋ ሄዴ ሸይኹንም ሳላቸው ልክ እንደ ወንበዴ፣ አብዷል ማለት ባንተ ምች ተጀመረና፣ ነብዩስ ከስድብ መቼ ተረፉና፣ አብድ ነው ደጋሚ ሳሂርና ጨምርና፣ በማሉ መች ሲገርም በነብዩ ሱና፣ ብዙም አይገርመንም ፋሽኑ አልፏልና። ደግሞ በመናደድ አቡዘርን ተቼህ ሁሌ መንጠራራት ብቻ ሆኖ ስራህ ልክ እንደ ዝንጆሮ መላጣ አይታይህ፣ ያንተ ብው ማለት ብሎ መናደድህ፣ በወራዳ ድርጊት በእኩይ ደረሶችህ፣ ብው ብያለሁ እኔ ብለህ እያወራህ፣ እራስህን ረስተህ  ሸይኹን ትተቻለህ። ሸይክ አቡዘር ማነው ብለህ ለጠየቅከኝ፣ ስለርሱ ልንገርህ ሀያ ተከተለኝ። በርታ በትንሽ ስንኞች አንድ እውነት ልናገር፣ የወሎው እንቁ ፈርጥ ከኮንቦልቻ ሀገር ሙብተድዑን ሁሉ ድምፁ ሚያንዘረዝር ሙመይዐን ኢኽዋን ያጎረሳት አፈር፣ አንበሳ ታታሪ በሰለፍያ ስም የማይደራደር፣ ሀቅን ማውራት እንጂ ለውሸት የማይኖር፣ ለተቺዎች  ትችት  ወደ  ሇላ ማይዞር፣ በሰፊ  መረጃ  አጭቆ  እሚናገር፣ ሱናን ያራመደ  ከ ወንድሞቹ ጋር፣ አለ ወሎ ምድር  ሸይኻችን አቡዘር፣ እኔም አልኩት ያ ሸይኸና ጠንክር በርታ በአቋምህ                           ብዙ አለ ሚጠብቅህ በሀቅ ላይ የወደደህ                           ለሱና ቁም ሁሌ እስካለህ፣ በጀሊሉ ተመክተህ                         ጀግን በርታ ተውሂድ ይዘህ ሰው ቢጠላህ በአቋምህ                         ቢሰድቡህም ጠላቶችህ እለፋቼው እንዳይገርምህ                           አባት ሆነህ ዱኣ አድርገህ። መልሳቼው በመረጃህ                         ባስገራሚ አንደበትህ፣ ሱንይ ሁሉ ያው ሲወድህ                        ኡለማዎች ሲያወድሱህ፣ በሱና ላይ ስላወቁህ                        ጠንክር በርታ ተመክተህ                        ሀቅ ላይ ኑር በስንፋስህ። እራስ ምታት ለተክፊሮች ፣                     ጣፋጭ ማር ነህ ለሱንዮች አስደማሚ ኪታቦችህ                      ቢያማቼውም ጠላቶችህ ሱናን ጠቅሟል እሪከርድህ                    ተፍሲር ሙሉ እንዲያ አብራርተህ፣ ኪታቦችን አስተምረህ፣ በያይነቱ እረድ አርገህ፣                     ሱናን ጠቅሟል ፅኑ አቋምህ።(2) ለሱና ሁሌ ቁም ሸይኻችን አቡዘር፣ ሙብተዲዑ ሁሉ ወደ ሀቅ እንዲዞር። እንደ ረፋድ ፀሀይ ግልፅ ነው አቋምህ፣ በሀጅር ጉዳይ ላይ በሰፊ መፃፍህ፣   በየፊቅሁ ዘርፍ ሰፋፊው ጥናትህ፣ እጂግ ይማርካል ደርስ አቀራረብህ፣ ምቀኛህ ይመራ ዛሬ የሚሰድብህ፣ ቃላትም የለኝም በምንስ ልግለፅህ፣ ለአላህ ብዬ ነው ወላሂ ስወድህ፣ ባለህበት ምድር አላህ ይጠብቅህ። አወ ያንሳቼዋል ሸይኻችን አቡዘር እረዱ ብርቱ ነው ያስግጥሀል አፈር፣ ጀምሯል አዳምጠው ገብተህ ቻናሉ ስር። ሙስጦፋ ያቼፍችፍ ይሳደብ ልምዱ ነው፣ ጃሂል ስድብ እንጂ እውቀት መች ሲገራው። እናማ አንተ ጀግና ለተሞ  ያለኸው፣ እናማ አንተ ጀግና ኮቻ ላይ ያለኸው፣ ሀቅ ወዳድ ሆነህ ነው ምቀኛህ የበዛው። እንዴ ውሻ ይጩህ በመረጃ አስተፋው፣ ይህን ያክል ካልኩኝ ብእሬ እዚ ትቁም በርቱ የኛ ጀግኖች ወሰላሙአለይኩም። ✍ኢብኑ ኢድሪስ አል–ወሎዊ ibnu_idris_public_chanal @Nikabistuwanigist @nesihetulinisa

« لَا تَــــحْــــزَنْ عَــــلَى مَــــنْ تَــــغَــــيَّــــرَ مَــــعَــــكَ فَــــجْــــأَةً.. فَــــقَــــدْ كَــــانَ يُــــمَــــثِّــــلُ دَوْرًا أَتْــــقَــــنَــــهُ لِــــفَــــتْــــرَةٍ. » « ድንገት ለተቀየረብህ ሰው አትዘን ምክንያቱም ለተወሰነ ጊዜ በሚገባ የተወነውን ድራማ ጨርሶ ወደ እውነተኛ ማንነቱ ተመልሷል ማለት ነው »

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀 @nesihetulinisa

የጁመኣ ጠዋት እህቶቼ ወንድሞቼ ወንጀላችን ትንሽ መሆኑን አንመልከት በማን ላይ ነው ወንጀል እየሰራን ያለነው እሱን ማወቅ ይኖርብናል። ዛሬን ወደ አላህ እንመለስ ተውባ እናድርግ መልካም ስራን አንናቅ
የጁመኣ ጠዋት እህቶቼ ወንድሞቼ ወንጀላችን ትንሽ መሆኑን አንመልከት በማን ላይ ነው ወንጀል እየሰራን ያለነው እሱን ማወቅ ይኖርብናል። ዛሬን ወደ አላህ እንመለስ ተውባ እናድርግ መልካም ስራን አንናቅ ትንሽም ብትሆን ምናልባት ያቺ ትንሽ ስራ የጀነት መግቢያችን ምክኒያት ብትሆንስ ዛሬ የጁመኣ ቀን ነው ቁርአንን እንቅራ በረሱሉና مُحَمَّد ﷺ ላይ ሰለዋት እናብዛ ከልባችን ዱዐ እናድርግ ""ወደ አላህ የሚወስደን መንገድ ከባድ ቢሆንም መዳረሻው ጀነት ነው💪"" 🌸መልካም ጁምዐ🌸 ""нαρρу ﻭυмєα "" @yeselefochteketay

اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ🤲 اللهم صل وسلم على حبيبنا محمدﷺ🤲 اللهم صل وسلم على شفيعنا محمدﷺ🤲 @nesihetulinisa

ያጀመዓ! በአሁኑ ሰዓት ኡስታዝ ኸድር ሀሰን (ሀፊዘሁላህ) ድንገት በቀጥታ ስርጭት (ላይቭ) ላይ ገብተዋል! አሁኑኑ በፍጥነት ገባ ገባ በሉ! የኡስታዝን ትምህርት ለመከታተልና በረከቱን ለመካፈል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👉 https://t.me/mesjidelfethi 👉 https://t.me/mesjidelfethi (ለሌሎችም በፍጥነት ሼር በማድረግ የኸይር ጥሪውን አድርሱ!)

🚨 አሁኑኑ ይግቡ! ፕሮግራሙ በይፋ ተጀምሯል! 🚨 ውድ ያጀመዓ፤ ሸይኾቻችን ገብተዋል፤ ፕሮግራሙ አሁን ጀምሯል! ከዚህ በረከት እንዳያመልጥዎት አሁኑኑ በመግባት ይከታተሉ፣ ለሌሎችም በፍጥነት ያጋሩ። 👉 ለመግባት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡ https://t.me/mesjidelfethi https://t.me/mesjidelfethi “አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። ገባ ገባ በሉ!”

እስካልሞትሽ ድረስ የትኛውም ህመም የመጨረሻሽ አይደለም። አልችልም አትበይ የኔ ጠንካራ ብርቱ ሴት
እስካልሞትሽ ድረስ የትኛውም ህመም የመጨረሻሽ አይደለም።
አልችልም አትበይ የኔ ጠንካራ ብርቱ ሴት

ወገንታት አካውንታችሁን ከሀከሮች ጠብቁ 🙌

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ

ሰውነቱ ታይቶ የሚገዛው እንስሳ ብቻ ነው ተሸፈኚ እያልኩሽኮ ነው🙌

አንቺ..🫵🏻 አዎ አንቺን ነው ለአንቺ ሀላል እንጂ አይገባሽምኮ እባክሽ ልብሽን ጠብቂ የኔ ሴት🫰🏻 t.me/+vwLl6dpEQrAzMmRk
አንቺ..🫵🏻 አዎ አንቺን ነው ለአንቺ ሀላል እንጂ አይገባሽምኮ እባክሽ ልብሽን ጠብቂ የኔ ሴት🫰🏻 t.me/+vwLl6dpEQrAzMmRk

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀 @nesihetulinisa

🌙 የዳዕዋ ልዩ ፕሮግራም ጥሪ 🌙 የተከበራችሁ የኮምቦልቻ ቱሉ አዳሜ መስጅደል ፈትህ ግንባታ አባላት፤ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የመስጅዳችንን ግንባታ ዳር ለማድረስ በምናደርገው ጉዞ ላይ ኢማናችንን የምናድስበት እና ለኸይር ስራ የምንሽቀዳደምበት ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። 📅 ቀን: ሀሙስ ሀምሌ 9 2018 ⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ 📍 ቦታ: በቴሌግራም ግሩፓችን ተጋባዥ እንግዶቻችን፡ 🎙 ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁላህ 🎙 ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል ሀፊዘሁላህ ማሳሰቢያ፦ ለሌሎች ወንድም እና እህቶች ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ያድርጓቸው። ( https://t.me/mesjidelfethi )

~ « እጅግ ደግ ከሆኑት ደጋግ ሰዎች መካከል ብትሆን እጅግ እውነተኛ ከሆኑት እውነተኞችም ብትሆን ፈተናን እና የፈተና ሰዎችን ወደ ማየት ከገባክ የብልግና እና የዝሙት ሰዎችን ማየትን ካበዛህ እንዲሁም ዝቅተኛ እና ዋጋ ቢስ ከሆኑ ሰዎች ጋር (ከሩቅም ቢሆን) መቀማመጥን ከቀጠልክ የشهوات (የስሜት ፈተናዎች) እና የشبهات ሰዎችን በመከታተል ላይ ከቆየህ ዲንህ ይበላሻል የጥሩ ነገር ፍቅር የሚባል ከአንተ ይርቃል በልብህ ውስጥም ግልጽ የሆነ ድርቀት ይሰማሃል ከቀናት በኋላም ግልጽ የሆነ የሞራል ውድቀት (ወደ ኋላ መመለስ) ይገጥምሃል ስለዚህ ተጠንቀቅ!» join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለመሆኑ የፊታችን እሁድ አላህ ካለ ስለሚደረገው ታላቅ ፕሮግራም ሰምተሻል❓ ፕሮግራሙ የሚካሄደው በአዳማ ከተማ ብቸኛና
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለመሆኑ የፊታችን እሁድ አላህ ካለ ስለሚደረገው ታላቅ ፕሮግራም ሰምተሻል❓ ፕሮግራሙ የሚካሄደው በአዳማ ከተማ ብቸኛና ብርቅዬ በሆነችው የሰለፊያ መስጂድ ኢብኑ ተይሚያ የሴቶች በሴቶች ለሴቶች ወርሀዊ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ተጋባዦቹ🫴አንቺም፣እህትሽም፣እናትሽም እና የልብ ጓደኛሽ በአጠቃለይ ሙስሊም እህቶች እና አይቀርም🤝

➡️ የበስራ ሱቆች ለምን ተዘጉ ? قال حبيب العابد – رحمه الله – " دخلت البصرة فإذا أسواقها مغلقة . قلت : أعندكم عيد لا أعرفه ؟ قالوا : لا ، ولكن الحسن البصري في المسجد يعظ الناس "! المواعظ والمجالس ص (181) ሐቢብ የተባለ ሰው እንዲህ ይላል : – " በስራ በገባሁኝ ጊዜ ሱቆች ተዘግቶ አገኘኋቸው ። ለመሆኑ እኔ የማላውቀው ዒድ አላችሁ እንዴ ? (ሱቆቹ ለምን ተዘጉ) አልኩኝ ። አይ (ዒድ የለም) ነገር ግን ሐሰኑል በስርይ መስጂድ ሰዎችን እየመከረ ነው " (አሉኝ ይላል) ! ። http://t.me/bahruteka

የኔ ውድ እህት🤌 ይህች ዱንያ ጊዜያዊ ናት። እውነተኛ መኖሪያችን አኼራ ነው። ስለዚህ ከሁሉም በፊት ከአላህ ጋር ያለሽን ግንኙነት አጠንክሪ ሰላትሽን በሰዓቱ ጠብቂ ፣ ቁርአንን በየቀኑ አንብቢ፣ ዝክ
የኔ ውድ እህት🤌 ይህች ዱንያ ጊዜያዊ ናት። እውነተኛ መኖሪያችን አኼራ ነው። ስለዚህ ከሁሉም በፊት ከአላህ ጋር ያለሽን ግንኙነት አጠንክሪ ሰላትሽን በሰዓቱ ጠብቂ ፣ ቁርአንን በየቀኑ አንብቢ፣ ዝክርን አብዢ፣ዱአ አትተይ ። የሰዎች ምስጋና ዛሬ አለ ነገ ግን ይጠፋል።የአላህ ውዴታ ግን ዘላለማዊ ነው።ሰውን ለማስደሰት ሳይሆን አላህን ለማስደሰት ጣሪ። ሂጃብሽን እና ሀያዕሽን በክብር ጠብቂኝ የሙስሊም ሴት ውበቷ በትህትናዋ፣በንጽህናዋ ፣በጥሩ ስነምግባሯ እና አላህን በመፍራትዋ ነው የሚገለፀው። መጥፎ ጓደኞችን ራቂ ወደ አላህ የሚያቀርቡሽን ምረጪ ጊዜሽን በሚጠቅም ነገር አሳልፊ እውቀትን ፈልጊ መልካም ስራን አብዢ። ምንም ያህል ፈተና ቢበዛ ከአላህ ተስፋ አትቁረጭ እሱ የልብ ጭንቀትን የሚያስወግድ ለባሮቹ አዛኝ የሆነ ጌታ ነው። "" እህቴ ሆይ ዛሬን ለአላህ ኑሪ ነገ በጀነት ትደሰቻለሽ"" አላህ በእምነት ያጽናሽ በመልካም መጨረሻ ያሳምርሽ🤲 @nesiheti_linisa @nesihetulinisa