en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Open in Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
978
Subscribers
+724 hours
+367 days
+15630 days
Posts Archive
Video message00:18

"ትንሽ አመት ለኢልም ካላጎነበስን ለጅህልና እድሜ ልካችንን አጎንብሰን እንኖራለን"።
"ትንሽ አመት ለኢልም ካላጎነበስን ለጅህልና እድሜ ልካችንን   አጎንብሰን እንኖራለን"።

የማለዳ ስንቅ ለናንተ🫴🫀 @nesihetulinisa

. "ለምን አጣሁት"? ብላ መጠየቅ አቆመችና "አላህ ምን እያዘጋጀልኝ ነው"? ብላ መጠየቅ ጀመረች🫰🏻ጠንካራዋ ብርቱ
. "ለምን አጣሁት"? ብላ መጠየቅ አቆመችና "አላህ ምን እያዘጋጀልኝ ነው"? ብላ መጠየቅ ጀመረች🫰🏻ጠንካራዋ ብርቱ

ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ💧💧 @nesihetulinisa
ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ💧💧 @nesihetulinisa

☝️ለኢኽዋን ቆንጆ ምሳሌ!!
📖ከአዱረቱል በሂየህ...ኪታብ ደርስ የተወሰደ
🎙አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ኢብኑ ዐብዲለጢፍ 📖 ለተጨማሪ ትምህርቶች 📱👇👇👇👇 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429

የራስሽን ሂወት አስቀምጠሽ የሌላው ሂወት ላይ ዋና ለመሆን አትቻኮይ በራስሽ ህይወት ማስተካከል የምትችይው ብዙ ጉዳይ እያለሽ የምትፈችው ችግር እያለብሽ የማንም ህይወት ውስጥ ገብተሽ እኔ አውቅልሻለው ማለቱ ይቅርብሽ። የምታውቂው ብዙ ነገር እንደመኖሩ መጠን የማታውቂውም ብዙ ነገር አለ ኡኽቲ !!

እንደት አድርጌ ወደ ራስና ወደ ቡድን አጋር ልጣራ የሚል ሒዝብያን መጠንቀቅ!
እንደት አድርጌ ወደ ራስና ወደ ቡድን አጋር ልጣራ የሚል ሒዝብያን መጠንቀቅ!

ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ :- ብዙ ሰዎች የሚያጡባቸው ሁለት ፀጋዎች አሉ፤እነሱም ጤና እና ትርፍ ጊዜ። ስለዚህ 👉➢ ጤናህን ከመታመምህ በፊት ጊዜህን ከመጠመድህ በፊት ተጠቀምባቸው እህቶች እና ወንድሞች
ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ :- ብዙ ሰዎች የሚያጡባቸው ሁለት ፀጋዎች አሉ፤እነሱም ጤና እና ትርፍ ጊዜ። ስለዚህ 👉➢ ጤናህን ከመታመምህ በፊት ጊዜህን ከመጠመድህ በፊት ተጠቀምባቸው እህቶች እና ወንድሞች ጤና እና ጊዜ አማና(አደራ) ናቸው።አላህ ስለነሱ ድብን አድርጎ ይጠይቀናል።ስለዚህ ጤናችንም ጊዜያችንም ከመወሰዱ በፊት እንጠቀምበት። @nesihetulinisa

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀🎧 @nesihetulinisa

እናት🤌 እናት በምን ቃል ልግለፃት እናት ማለት በቃ ሁብ ናት🙌 የማይደበዝዝ ብርሀን ናት እንቅልፍ አጥታ ያሳደገች በዱአዋ እኔን ያጠነከረች እሷ ስትኖር ቤት ይደምቃል እሷ ባትኖር ቤቱ ዝም ይላል
እናት🤌 እናት በምን ቃል ልግለፃት እናት ማለት በቃ ሁብ ናት🙌 የማይደበዝዝ ብርሀን ናት እንቅልፍ አጥታ ያሳደገች በዱአዋ እኔን ያጠነከረች እሷ ስትኖር ቤት ይደምቃል እሷ ባትኖር ቤቱ ዝም ይላል እሷ ብታለቅስ ልብ ይሰበራል እሷ ስትስቅልኝ ቤቱ ይደምቃል እናቴ ሆይ አላህ ይጠብቅሽ በዱንያም በአኼራም ያክብርሽ ክብርሽ ከፍ ያለ ነው ምክኒያቱም ጀነት ከእግርሽ በታች ነው ስሙኝማ እናት ስትኖር የማይጠፋ ደስታን እናት ሳትኖር የማይጠፋ ትዝታን ታወርሰናለች ኡሚዬ አላህ ያቆይልኝ የኔ እናት🤌🫀 ወደ አኼራ ለሄዱት አላህ ይዘንላቸው @nesihetulinisa

ያሰላም ምርጥዬ ግብዣ ባማረ ድምፅ https://t.me/ManhajSalafiyyah1234567 @nesihetulinisa

ሴት ልጅ እንዲህ ተጠየቀች ፦ "በባለቤትሽ (በወደፊት ባልሽ) ዘንድ ምን ትመኛለሽ?" ​እሷም እንዲህ ስትል መለሰች ፦ ​"የምመኘው ነገር ሁሉ የማይቻል አይደለም ነገር ግን በእኛ ዘመን በጣም ጥቂት
ሴት ልጅ እንዲህ ተጠየቀች ፦ "በባለቤትሽ (በወደፊት ባልሽ) ዘንድ ምን ትመኛለሽ?" ​እሷም እንዲህ ስትል መለሰች ፦ ​"የምመኘው ነገር ሁሉ የማይቻል አይደለም ነገር ግን በእኛ ዘመን በጣም ጥቂት ሆኗል! ​ደጋፊዬና ከለላዬ እንዲሆን እመኛለሁ ልቤን የሚያሳርፍ ስህተቶቼን የሚያልፍ ጥፋቶቼን የሚዘነጋ። ​የሚያስተምረኝና የሚያንጸኝ በክብር የሚያሳድገኝ ስህተቴን ሳያዋርደኝ የሚያርምልኝ። ​ክብሬን የሚጠብቅ እንከኔን ሳያጋልጥ በግል የሚመክረኝ። ​የአላህን ጸጋ የሚያስታውሰኝ ክብሬን የሚጠብቅ ከእኔ ጋር በጸሎት በቁርአን ንባብ እና በጾም የሚተባበረኝን ሰው እመኛለሁ።" اللهم ارزق كلّّ مسلم الزّوجة الصّالحة التي تُــعينُـه على أمور دينه ودنياه و ارزق كلّ مسلمة الزّوج الصّالح الذي يعينها على أمور دينها ودنياها. https://t.me/abuabdurahmen

🔵ማስታወቂያ 🎤ዛሬ እሁድ አስር እንደተሰገደ አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ በጣም ጠቃሚ በሆነ ጉዳይ አጠር ያለ ሙሃደራ ይኖራቸዋል። https://t.me/medresetulislah

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ @nesihetulinisa

🌑إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ🌑

‏ እያንዳንዱ በግልጽ መናገር ምክር ነው ብለህ አታስብ ሸይኽ ረቢዕ አሏህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ ” فلا تظن أن كل تصريح نصيحة ، ولا كل سكوت غشاً للإسلام والمسلمين، والعاقل المنصف البصير: يُدرك متى يجب أو يجوز الكلام ، ومتى يجب أو يجوز السكوت” [ المجموع ( صـ ٩ /١٤٣) ] እያንዳንዱ በግልጽ መናገር ምክር ነው ብለህ አታስብ እንዲሁም እያንዳንዱ ዝምታ ለኢስላም እና ለሙስሊሞች ክህደት (ማታለል) ነው ብለህ አትገምት አስተዋይ ፍትሐዊ እና አርቆ አሳቢ የሆነ ሰው መቼ መናገር ግዴታ ወይም የሚፈቀድ እንደሆነ እና መቼ ዝም ማለት ግዴታ ወይም የሚፈቀድ እንደሆነ ይለያል» ​[አል-መጅሙዕ (ገጽ ٩ / ١٤٣)]

አንተ ሚስትህን ''እወድሻለው'' ነው ያልካት አሊ (ረ.ዐ) ግን ለፋጢማ ምን እንዳሉ ታውቃለህ? ''ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል''ነበር ያሉት🤌🏻 አላህ አላህ ሁብ🙌
አንተ ሚስትህን ''እወድሻለው'' ነው ያልካት አሊ (ረ.ዐ) ግን ለፋጢማ ምን እንዳሉ ታውቃለህ?
''ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል''ነበር ያሉት🤌🏻
አላህ አላህ ሁብ🙌

አንድ የገጠር ሰው (አዕራቢይ) እንዲህ ተብሎ ተጠየቀ፦ "ብርዱ ምን አደረገህ (እንዴት አገኘኸው)?" ​እሱም እንዲህ ሲል መለሰ፦ ​"ብርዱማ... መላው የሙስሊም ማህበረሰብ (ኡማው) መጥተው ኸሊፋነት
አንድ የገጠር ሰው (አዕራቢይ) እንዲህ ተብሎ ተጠየቀ፦ "ብርዱ ምን አደረገህ (እንዴት አገኘኸው)?" ​እሱም እንዲህ ሲል መለሰ፦   ​"ብርዱማ... መላው የሙስሊም ማህበረሰብ (ኡማው) መጥተው ኸሊፋነት (በመሪነት) ሊሰጡኝ ቢፈልጉና ቃል ኪዳን (በይዓህ) ሊገቡልኝ ቢመጡ እንኳ፣ እጄን ለመዘርጋት (ለመጨበጥ) ከብርዱ የተነሳ አልችልም ነበር።" ✋እኔም አሁን ያለሁበት ሁኔታ እንደزا ነው ወገን t.me/abduselam_addalochy11 @nesihetulinisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ጥዋት አዲስ እድል ነው ትናንት ያለፈውን ትተሽ ዛሬን በአላህ ተስፋ ጀምሪ ሰላትሽን በወቅቱ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ጥዋት አዲስ እድል ነው ትናንት ያለፈውን ትተሽ ዛሬን በአላህ ተስፋ ጀምሪ ሰላትሽን በወቅቱና በአግባቡ ስገጂ፣ቁርአንን አንብቢ፣ዚክርን አብዢ ቀንሽ በበረካ እና በሰላም ይሞላል @nesihetulinisa