የአኺራ ተጓዦች☁️
Open in Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
951
Subscribers
No data24 hours
+287 days
+13630 days
Posts Archive
962
962
በቤተሰብ ጫና የምንጋባ ሰዎች፣ አንዳንዴ ራሳችንን ከማስደሰት ይልቅ ቤተሰቦቻችንን ለማስደሰት ስንል የልባችንን ድምፅ አንሰማም። ትዳር ግን ለአንድ ቀን የሚደረግ ውሳኔ አይደለም፤ የዕድሜ ሙሉ አብሮነት ነው።
ሰዎች ዛሬ ይደሰቱ ይሆናል፣ ነገር ግን የነገን ሕይወት እኛ ነን የምንኖረው። ስለዚህ ትዳር በግዴታና በፍርሃት ሳይሆን በመስማማት፣ በመከባበር፣ በመተማመንና አላህን በመፍራት መመስረት ይገባዋል።
ቤተሰብን ማክበር ማለት የራስን ሕይወት ያለፈቃድ ለሌሎች መስጠት አይደለም። የትዳር ውሳኔ ሲሆን የልብን ፈቃድ፣ የሰውየውን ባህሪና ዲን በጥንቃቄ ማየት፣ ከዚያም አላህን መለመን ያስፈልጋል።
አንድ ቀን ሰዎች የሰጡን ጫና ሊረሱት ይችላሉ፤ እኛ ግን የወሰነውን ሕይወት በየቀኑ እንኖረዋለን።
ሁሉም መጥፎ ናቸው እያልኩ አይደለም🙌
962
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ!
ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡
🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል
🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት
🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት
👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
962
👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌
🔴ሰበር ዜና🔴
🏖️ከባህርዳር🏖️
▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ
📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝
✅️አሊሞች
✅️ ሼይኾች
✅️ኡስታዞችና
✅️ዳኢዎች
በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ‼️
🗓 መስከረም 16/2019
🕰በኢትዮ.ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ
📌🇸🇦ከውጭ በኦንላይን የሚገቡ ታላቅ የሳውዲ አሊም ይኖራሉ::
✔️ይህ በታላቅ ጉጉት የሚጠበቅ ብርቅዬ የዳዕዋ ፕሮግራም ፈጽሞ እንዳያመልጥዎት
✔️ለወዳጅ ዘመድዎ እና ለሌሎችም ሼር በማድረግ የዚህን ታላቅ ዓለም አቀፋዊ ዳዕዋ ጥሪ ከሁሉም ያድርሱ
👍ፕሮግራሙን እንደ ንጋት ኮከብ የሚያደምቁትን
🟡አሊሞች
🟡መሻኢኾች
🟡ኡስታዞችና
🟡ዳኢዎች ዝርዝር በቀጣይ ኢንሻአላህ እናስታውቃለን
〰በአሏህ ፈቃድ:-
ሰለፍይነት ያብባል
ተውሂድ ይነግሳል〰
📱ቻናሎቻችን
📱ቴሌግራም/telegram
https://t.me/bilalmesji
💭ኢሞ/imo
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
962
የኔ አላህ 🤍
አንተ የልቤ ሰላም፣ የነፍሴ መጠጊያ፣ በድካሜ ጊዜ ኃይሌ፣ በሀዘኔ ጊዜ ተስፋዬ ነህ። ከአንተ ውጭ ለእኔ የሚበቃኝ ማንም የለም። ሁሉን ነገር ባላውቅም አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ ስለዚህ ልቤን በአንተ ላይ አስረክባለሁ። የኔ አላህ፣ አትተወኝ፣ አትርሳኝ፣ ልቤንም በእምነትህ አጽናኝ። 🤲🏻🤍
