ch
Feedback
የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

前往频道在 Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

显示更多
未指定国家未指定类别
951
订阅者
无数据24 小时
+287 天
+13630 天
帖子存档
سورة الدخان || أنس الميمان

ነገ ሰኞ ነው እየፆምን👌🏻

​📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ​ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ ​🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል ​🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ​�
​📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ​ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ ​🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል ​🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ​🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት ​👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!

◉የምንለቀውን ባነበባቹና ባዳመጣችሁ ቁጥር አሏህ ኢኽላስን  እንዲሰጠን ዱዓ አድርጉልን👌 አሏህ ኢኽላስን ይወፍቀን🤲

አላህ አላህ🤌🏻
አላህ አላህ🤌🏻

سورة الأنعام || ياسر الدوسري

✍ቆሞ ላለመቅረት ያገኙትን ማግባት ውሃ ጠማኝ ብሎ መርዝ እንደመጠጣት ነው። አለ አንዱ..

ዛሬ የማይቀር ፕሮግራም ነው ጋበዝኳችሁ አህባብ 👆👆👆

👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌                       🔴ሰበር ዜና🔴                        🏖️ከባህርዳር🏖️    ▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ 📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ‼️ 🗓 መስከረም 16/2019 🕰በኢትዮ.ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ 📌🇸🇦ከውጭ በኦንላይን የሚገቡ ታላቅ የሳውዲ አሊም ይኖራሉ:: ✔️ይህ በታላቅ ጉጉት የሚጠበቅ ብርቅዬ የዳዕዋ ፕሮግራም ፈጽሞ እንዳያመልጥዎት ✔️ለወዳጅ ዘመድዎ እና ለሌሎችም ሼር በማድረግ የዚህን ታላቅ ዓለም አቀፋዊ ዳዕዋ ጥሪ ከሁሉም ያድርሱ 👍ፕሮግራሙን እንደ ንጋት ኮከብ የሚያደምቁትን 🟡አሊሞች 🟡መሻኢኾች 🟡ኡስታዞችና 🟡ዳኢዎች ዝርዝር በቀጣይ ኢንሻአላህ እናስታውቃለን 〰በአሏህ ፈቃድ:-         ሰለፍይነት ያብባል                      ተውሂድ ይነግሳል〰 📱ቻናሎቻችን 📱ቴሌግራም/telegram https://t.me/bilalmesji 💭ኢሞ/imo https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link

BrO ይሰማላ?
BrO ይሰማላ?

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ቲላወተል ቁርዐን🫶🏻

سورة التوبة || سلمان المطيري

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👋 صباح الخير 👋

ስለዚህ just ዱዐ🤲
ስለዚህ just ዱዐ🤲

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

የኔ አላህ 🤍 አንተ የልቤ ሰላም፣ የነፍሴ መጠጊያ፣ በድካሜ ጊዜ ኃይሌ፣ በሀዘኔ ጊዜ ተስፋዬ ነህ። ከአንተ ውጭ ለእኔ የሚበቃኝ ማንም የለም። ሁሉን ነገር ባላውቅም አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ ስለዚህ ልቤን በአንተ ላይ አስረክባለሁ። የኔ አላህ፣ አትተወኝ፣ አትርሳኝ፣ ልቤንም በእምነትህ አጽናኝ። 🤲🏻🤍

➼ከአዲስ አበባ ወደ ሀራ የሚመጣ ሰው በዚህ አውሩኝ ▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾ ▹▹▹▹▹▹@qin_libochi11◃◃◃◃◃ የቻናል ባለበቶች ሼር በማድረግ ተባበሩኝ

የዛሬው መልዕክት ይለያል🫶🏻 ኧረ ተንቀሳቀሱ
የዛሬው መልዕክት ይለያል🫶🏻 ኧረ ተንቀሳቀሱ

🎙ወንድም አቡበከር ' 📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት ⤵️⤵️ https://t.me/ahmededri