ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

الذهاب إلى القناة على Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s @Rastawochujema2 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ¢нєgєя кαℓє @luna2117

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
194
المشتركون
-124 ساعات
+17 أيام
-730 أيام
أرشيف المشاركات
🔄 | ᴘʀᴏᴄᴇꜱꜱɪɴɢ ʏᴏᴜʀ ʀᴇqᴜᴇꜱᴛ...

/play kidanshe new meberchaye

አንዳንዴ ልብን🫀 መከተል አይምሮን🧠 ማጣት ነው  👀 እያለቀሰ😢 የሚሞትልህን🪦⚰ ትተህ እየሳቀ የሚገልህን እንድትከተል 🪽ያረግሀል💔😉
⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                 

🖲#4 ነገሮችን መቼም እንዳትረሱ! 1,ሁሉንም ሰው መርዳት🔌🔋 አትችሉም 2,ሁሉንም ነገር መለወጥ አትችሉም📈 3,ሁሉም ሰው አይወዳችሁም💔🪢🫂 4,ሁሉንም ሰው ማስደሰት አትችሉም🙃🙂 📓 ㅤ ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬@ ⁰▬▭▬ ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭ ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግ

አሁን ላይ ያለኝ አስተሳሰብ ቢኖረኝ ኑሮ ያን ሁሉ ስህተት አልሰራም ነበር ያን ሁሉ ስህተት ባልሰራ ኖሮ  ደግሞ አሁን ላይ ያለኝ አስተሳሰብ አይኖረኝም ነበር❤️‍🩹 🫩🙄🙄🙄😁

ሰዎች ሰዋዊ ስሜቶቻችን ደካማነታችን እንደሆነ ተነግሮን ጭራሽ እንድንጸጸትበት ተደርገን ነው የተቀረፅነው ፣ ከዛም አእምሮአችን በህግ እንዲሰራ እና ቅዱስ እንዲሆን ለማግረግ ተሞከረ ፣ ግን እውነቱን ልንገራቹ ? ትልቁ ደካማነት ቅዱስነት ነው .......

Saks nebr alwdshm algn keleltu mata 3 jemrn 9 awratnbnawk nebr😭😭🫩🧎‍♀‍➡️

•꯭―꯭🍷꯭ ል꯭ዑ꯭ሉ꯭🫅꯭ 𝆺⃪꯭𝅥𝆅🍷꯭―•: 💔የሆነ ስሜት አለ አይደል ምን እንደሆናቹ መግለጽ የማትችሉበት ያለምክንያት እንባ እንባ ሚላቹ ህመማቹ የቱጋ እንደሆነ ማትረዱበትs ያ ነው የኔ ስሜት

የአለም ድምቀት ፀሀይ ነው የኔ ድምቀት ደሞ ምግብ ነው❤️😂

🙄🙄😏😏😏 gedel gebu🖕🖕

Be fthum atmen yesetn mij fegegta😞😞😞🥺💔

🛡️ 『 ታማኝነት 』 🛡️ ❝ ታማኝነት በቃል ሳይሆን በተግባር ይታያል። እምነትን ለመገንባት ጊዜ ይፈጃል፣ ለማጣት ግን አንድ ስህተት ብቻ ይበቃል። ስለዚህ ሁልጊዜ በሐቀኝነት፣ በፍጥነት እና በኃላፊነት እናገለግላለን። እምነታችሁ ትልቁ ሀብታችን ነው። ❞ 🤝

Taysen tsema🤟🤟
Taysen tsema🤟🤟

+1
A good game💪💪🤟

ማንንም ሰው እወደዋለሁ በል እንጂ ይወደኛል አትበል በማንም ላይ መተማመን አትችልም በችግርክ ሰአት እንካን አይደለም ሰው ጥላክም ይሰሽካል🙌🙌

☀ አያቴ ምን ትላለች መሰላችሁ🗣 🪽የዘገየ ምላሽ ልክ እንደ ቀዝቃዛ💨 ምግብ ነዉ። ሆድ ይሞላል ግን #ጣዕም 🌪እና እርካታ የለዉም!🌫 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ ⁰▬▭▬━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረገ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

ማናት🤔 ማናት🤔 አሏት . . ስሟን በጣታቸው እንዳልታረቁባት የሕይወትን ምግብ ከጇ እንዳልበሉባት ለስግደት የሚያደርስ ቢያጥራቸው ትምህርት ደሞ ማናት እሷ.. አማልጅኝ ምንላት.. ብለው አንቁአሸሹአት 🥹 ማርያምዬ እኮ ናት...... የ እግዚአብሔር ልጅ የእየሱስ እናት.... አጥብታ ያዘለች ምስራቀ ምስራቃት.... ጎንበስ ቀና ብላ የምታማልደን በእግዚአብሔር መንበር ፊት አረ እሷን አትንኩአት ማነች እሷ አትበሏት እመ ብርሃን ነች አምላከ ወላዲት ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታች ያላት ትልቅ ውበት እመ ብርሃን ነች... .. ምዕራገ ፀሎት በማህፀኗ ያደረ.. ... እግዚአብሔር አክብሮአት ሚካኤል በክንፉ... ....... ደብቆ የከለላት ሰላም ለኪ ብሎ...... ....... ገብርኤል ያከበራት ፋኑኤል በግርማ... ............ ህብስት የመገባት ዶኪማስ በምልጃ....... ............. ከጉድ የወጣባት በላየሰብዕ ሞቶ...... .......... በፅኑ ቃልኪዳን ከሞት የዳነባት ፈጣሪዋ አክብሮ........ ...........ፅዮን ያደረጋት እሷ አክሊለ ሰማዕታት.. . . . . ድንግል ማርያም ናት😍🥹🥹🥹 ማናት አትበሏት!!❤🥀

በእርግጥ ናፍቆትሽ አይታበይ ከመልዐክ ጎን ነው ሚቆይ በእርግጥ ውበትሽ ወሰን የለው ከምድር ነው ወይስ ከሰማይ ነው አንዴ ነው ያየሁሽ ግማሽ ነው ያየሁሽ ውበት ሳላጣጥም መልክሽ እንደ ቃል ነው የተፈተለከው ከእይታዬ ግድም እቅፍሽ ስር ግድም(ሲጠብቅ) ከፃድቅ ከሀጥዐን ውበትን ቢመኙ ተሞኙ ተሞኘልሽ ሀገር ዘፈነልሽ ሀገር ገነት ትዝ አይለው ቆንጆ ሴት ሲገደር በግራም ፃድቅ ነው በቀኝም ንፁህ ነው አይተውሽ ካለፉ መልዐክ እንደ ሰው ልጅ እያቸው ሲከንፉ በአይንሽ ሲለከፉ በጥርስሽ ሲጠፉ ይኸው ደግሞ አሁንም አይንሽ ነገረኝ ምስጢር ንፋስን መከተል ሳቅ በሰማሁ ቁጥር ይቅርታ ለአይኖቼ  ማየትን መኖር ላደረጉ ይቅርታ ለእግሮቼ መንገድን ችለው ለወደዱ ይቅርታ ይቅርታ getami @moonlightye1