🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
Open in Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
865
Subscribers
-324 hours
+357 days
+15830 days
Posts Archive
===========👌===========
⭕️👌ጉዞ ወደ 400መቶ ይቀጥላል እናሠራጫት ወንድም እህቶች
🔺ሸርርርርርር🔺
🔺ሸርርርርርርር🔺
🔺ሸርርርርርርርር🔺
🔺ሸርርርርርርርርር🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
بِسْمِ اللهَِّ الرَّحْمَٰنِ الرَّحَيمِ
➤ ከልብ የወጣ ልብ ይገባል ጣፋጭ የሆነ ምክር በጥሞና ይደመጥ
➣ ቆየት ካሉ ከሸይኽ አቡ ኒብራስ
ዳዕዋዎች አንዱ
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ [ آل عمران: 185]
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
👌👉 https://t.me/Abumahiasselefi/9082
===========👌===========
👌የአላህ ዉሳኔ ሲደርስ በሠዉ ሀገር ሂዶ ሳይመለሡ መቅረት አለ ለምሳሌ እንደ እህታችን በጣም የሚያሳዝን ከሀገሯ ወጥታ ቀረች አላህ ይዘንላትና
👉የት እንደምንሞት የማናዉቅ ሠወች ለዚህ ታላቅ ድግስ መዘጋጀት ይኖርብናል አንዘናጋ እህት ወንድሞች
============👌============
⭕️قال الله جل وعلا في كتابه الكريم:وتزودوٱ فإن خير ٱلزاد ٱلتقوى.
🔺ተሠነቁ በላጩ የሚያምረዉ መሠነቅ ብሎ ማለት አላህን መፍራትነዉ ብሏልና እንሰነቅ በመልካም ስራወች ላይ
👌👉አላህን በብቸኝነት በመገዛት አቂዳችንን በማስተካከል እንጠንክር
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️إنا لله وإنا إليه راجعون
=======================
🔺إنا لله ماأخذ وله ماأعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى
==============================
👌إن العين تدمع والقلب يحزن ولانقول إلا مايرضي ربنا وإنا لفراقك ياأم حفصة لمحزونون.
🔴👉እህታችንን አላህ ይዘንላት ቀብሯንም አላህ ያስፋላት ጀነተል ፊርደዉስንም አላህ ይወፍቃት ያረብ 🤲🤲🤲
👌ለዛሬ ብናዝንም ብንተክዝም ሁላችንም ሟች ነን ለዚህ ደሞ ዋናዉ ነገር ታዳ ልዕለ ሀያል የሆነዉ ጌታ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochgroup
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
የዛንለት ምንሊውጠኝ ነው ..?
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴🔴👉 የሰው ልጅ ሆይ ባለፎቅ ብትሆን ባለዘመናዊ መኪናና ባላብዙ አሽከር ብትሆን ባለብዙ ሰራዊት እንድሁም ቆንጆ ብትሆን ምጡቅ ተናጋሪ ብትሆን የአገር ሽማግሌ ዓሊም ብትሆን ተወዳጅ ዳዒ ጠቅላይ ሚኒስቴር ብትሆን ታላቅ ጀኔራል ስፔሻሊስት ዶክተር ብትሆን መድሐኒት አዋቂ ከዚች ቀብር አታመልጥ መጨረሻህ ይህ ነው ያውም ቀባሪ ባለበት ስፍራ ከሞትክ ያውም አስከሬንህ ከተገኘ በቃ ይህ ነው መጨረሻዬ መጨረሻህ መጨረሻችን ።
-
🔴➢ የዘለልክባት መሬት የተንጠባረርክባት መሬት ዝምድና የተቆራረጥክባት መሬት ሽርክን ያግበሰበስክባት መሬት ነገ ትጫንካለች ። ሽታህ እንዳያስቸግር አርቀው ቆፍረው በጠባብ ለህድ ውስጥ አስገብተው እንደዚህ ያለብሱካል ።
=
🔴👉 የአደም ልጅ ሆይ ቆም ብለህ አስብ የተፈጠርክበትን አላማ አትርሳ اللهን በብቸኝነት ተገዛ ነብይህን ተከተል ካጠፋህ ተውበት አድርግ ። ሽርክን ራቅ, አትኩራ, አትበድል, ዝሙትን ራቅ, አታጭበርብር, አትስረቅ, አራጣ አትብላ, ባጠቃላይ ወንጀልን ራቅቅቅ... ❗️
== ከወንጀል ለመቆጠብ ሞትን አስታውስ
""عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أَكْثِرُوا ذِكْرَ هَاذِمِ اللَّذَّاتِ ". يَعْنِي الْمَوْتَ
الترمذي والنسائي
"ጥፍጥና ቆራጭ የሆነውን ሞት አስታውሱ
አዎ..ራሳችንን እንድንፈትሽ ይህችን ዓለም እንደምንሰናበታት ባስታወስን ቁጥር ከሐራም እንርቃለን በዒባዳ ላይ እንጠነክራለን..
🔺➣👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🌿 ════ ❖ ════ 🌿
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
بقلوبٍ مؤمنةٍ بقضاء الله وقدره، يملؤها الحزن ويعمرها الرضا والتسليم، نتقدَّم بأحرِّ التعازي والمواساة إلى أخينا الكريم أبي أسماء، وإلى أهل الفقيدة وذويها، وإلى جميع المسلمين، في وفاة هذه الأخت المسلمة.
نسأل الله الكريم، ربَّ العرش العظيم، أن يتغمَّدها بواسع رحمته، وأن يُنزل عليها شآبيب مغفرته، وأن يجعل قبرها روضةً من رياض الجنة، وأن يُبدلها دارًا خيرًا من دارها، وأهلًا خيرًا من أهلها، وأن يجمعها بالنبيين والصديقين والشهداء والصالحين، وحسن أولئك رفيقًا.
اللهم إن كانت محسنةً فزد في إحسانها، وإن كانت مسيئةً فتجاوز عن سيئاتها، واجعل آخر عهدها بالدنيا أول عهدها بالرضوان والنعيم المقيم.
كما نسأله سبحانه أن يربط على قلب زوجها ، وأن يجبر مصابه جبرًا يليق بكرمه سبحانه، وأن يُفرغ على أهلها وذويها الصبر والسلوان، وأن يُعظِّم لهم الأجر، ويُحسن لهم العزاء، ويجعل مصيبتهم هذه رفعةً في درجاتهم وتكفيرًا لسيئاتهم.
فالموت حق، وكل نفسٍ سائرة إلى ربها، والسعيد من أعدَّ لذلك اليوم زادًا من الإيمان والتقوى والعمل الصالح.
﴿كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ﴾
﴿وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ﴾
اللهم اغفر لموتى المسلمين أجمعين، وارحمهم رحمةً واسعة، ونوِّر قبورهم، وثبِّتهم عند السؤال، واجمعنا بهم في جنات النعيم غير خزايا ولا مفتونين.
أحسن الله عزاء أبي أسماء، وأهل الفقيدة، وجميع المسلمين، وغفر للفقيدة، وأسكنها الفردوس الأعلى من الجنة.
أبو أنس إمام
🌿 ════ ❖ ════ 🌿
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ምን አዘጋጅተናል ??
ለረጅሙ ጉዞ ለሌለው ቀጠሮ
ለመጨረሻው ቤት ለዘላለም ኑሮ
ለምንጓዝበት እጅና እግር ታስሮ
ለምንስገባበት ጉድጓድ ተቆፍሮ
የጣድነው ሳይበስል የበሰለው አሮ'
አይናችን ተስጎ አጥንታችን ገሮ
አፋችን ተከፍቶ ምላስ ተዟዙሮ፣
ለምንጠራበት በአሏህ ቀጠሮ፣
ምን አዘጋጅተናል ላናበዛ ዋይታ የስሞታ እሮሮ፣
እስኪ እንፈተሸው መልካም ስራችንን!!፣
እውነት ይቀርባል ወይ ከአሏህ ሊያስታርቀን?
በቀብር ኒዕማዎች እኛን ሊያጣቅመን?
ለጀነት መግቢያችን ሰበብም ሊሆነን?
ከቀብር ቅጣትም ከአስጨናቂዎቹ ነፃ ሊያስደርገን?፣
የጀሀነም ቅጣት ያንን ዘውታሪውን ድምፁን ላያሰማን?፣
ዐቂዳስ አለን ወይ ውልውል ፅድት ያለ?፣
በወህይ የፀና በነቢዩ ጥሪ አድጎ የበሰለ፣
ከፊት የሚጠራ የተተገበረ ከስም በዘለለ፣
በእውቀት ላይ የሚያዝ እንደአወራረዱ፣
የስኬት መሰላል የሚደሰቱበት እሱን የተረዱ፣
ሶላትስ አለን ወይ የድኑ ምሰሶ ?፣
ምሰሶ ቢወድቅ ቤቱ ይኖራል ወይ ጣራው ተደርምሶ፣
ፀንተን ሰግደናል ወይ ሳናቆራርጠው?፣
አርካን ዋጅባቱን እንዳሻህ ሳንለው፣
ሒሳባችን ከሱ ነው የሚጀምረው፣
የረሱል አደራ غرغرة ላይ ሆነው፣
ሶላት ነው ሶላት ነው አደራ ሶላት ነው።
ኸይራት እናስቀድም ወንጀልን እንራቅ፣
ከፊት ጉዞ አለብን ጉሮሮን የሚያደርቅ፣
✍أخوكم أبو جابر عبد الله الأجباري
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
اللهم ارحمها واغفرلها وعافها واعف عنها وأكرم نزلها ووسع مدخلها واغسلها بالماء والثلج والبرد ونقها من الذنوب والخطايا كما ينقى الثوب الابيض من الدنس اللهم أبدلها داراً خيراً من دارها وأهلاً خيراً من أهلها واجعل الجنة دارها ومستقرها.
በቃ ዱንያ እንደዚህ ነች ኢድን ተደስተን ዋልን በማግስቱ ሀያት አጣን ልባችን አዘነ ዛሬ ደግሞ ሁለተኛዋን ሀያትን
ዱንያ ይሄው ናት የሆነ ሰአት ላይ ደስታ ትሰጥህና የሆነ ሠአት ላይ ሀዘን አማኝ ግን ከሁለቱ መውጣት የለበትም በደስታው ሰአት አመስጋኝ በሀዘኑ ሰአት ታጋሽ ከመሆን
عَنْ أبي يَحْيَى صُهَيْبِ بْنِ سِنَانٍ قَالَ: قَالَ رَسُولُ الله ﷺ: عَجَباً لأمْرِ الْمُؤْمِنِ إِنَّ أَمْرَهُ كُلَّهُ لَهُ خَيْرٌ، وَلَيْسَ ذَلِكَ لأِحَدٍ إِلاَّ للْمُؤْمِن: إِنْ أَصَابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ فَكَانَ خَيْراً لَهُ، وَإِنْ أَصَابَتْهُ ضَرَّاءُ صَبَرَ فَكَانَ خيْراً لَهُ. رواه مسلم.
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌 ለማመን የሚከብድ ክስተት 👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👌 አይ አንቺ ዓለም ... መቼስ ምን ይባላል ..? ለዚህ ተፈጠርን ...ይህንንም ተባልን:-
"" مِنْهَا خَلَقْنَاكُمْ وَفِيهَا نُعِيدُكُمْ وَمِنْهَا نُخْرِجُكُمْ تَارَةً أُخْرَى ""
"ከመሬት ከአፈር ፈጠርናችሁ ወደሷም እንመልሳችኋለን እንደገና ለቂያማ ከርሷው እናወጣችኋለን ።
👌 ሞት ለታላቁም ሰው አልቀረም ። ሞት ለኢብራሒምም ለተውሒዱ አባት አልቀረም ። ሞት ሁላችንም የምንገባበት እውነተኛና አይቀሬ መንገድ ነው ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
"" كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَمَنْ زُحْزِحَ عن النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ "" آل عمران 185
---------
👌 ሐዘናችንም ቅጥ እንዳያጣና በደረሰብን ሙሲባ አጅር እንድናገኝ ይህችን ቀጣይዋን የቁርአን አንቀፅ እንመልከታት ... አደራ ...:-
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
" وَلَنَبْلُوَنَّكُمْ بِشَيْءٍ مِنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنْفُسِ وَالثَّمَرَاتِ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ 🍀 الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُمْ مُصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ ""
-----
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15679
🎙🎙🎙
#ደስ #የሚል #ቁርዓን‼️
ማራኪ ቲላዋ
📚 "ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት
🎤
በአቡ ዩስራ ሙራድ حفظه الله تعالى
📚👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ
🛍👉https://t.me/alqariabuyusraRepost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
❗መስጂዱን በመንካት ቀጥታ❗
በሚመጣሎት ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።
ታላቋን መድረሳችንን
ሸር ሸር እናድርጋት
🌠 ★ 🌠 🌠 🌠
. 人 ° ★ 🌠 • ˚* ˚ 🌠°
. (_ _) * _🌟 _ * ★። 🌠
. ┃口┃ * 🌠 *🌠 🌠
. ┃口┃★ * _🌠 *.🌠 .`🌠
. ┃口┃★ * •🌙 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-. 🌠
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
. ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ||三||_||三三三三三||
🌠 🌠 🌠 🌠 🌠 🌠 🌠
👆👆👆👆👆👆
بسم الله الرحمٰن الرحيم
🔴 ገባሁኝ 50 ሺ🔴
☝☝☝☝
🔴►ለእነዚያ ጉደኞች አድርሱልኝ ዜና
🔴►የንደትን በዓል ያክብሩ ይስሙና
🔴► ገባሁኝ 50ሽ እኔ ውዷ ጦሳ
🔴►ሁሌ ሚሳሳልኝ የጀግኖች መድረሳ
🔴►ጨመርኩኝ ወደ ላይ ገባሁኝ 50ሽ
🔴►የረመዷን ሌባ እስቲ ምን ይብቃሽ
🔴►የኢርጃኡ ቡድን የሆንሽው ብላሽ
🔴►ሄድኩ ሁሉን ጥየው ምኑ ይዋጥሽ
🔴►44ቷ ቅሬ አንች የኔ ጠላት
🔴►አንች ጉድ አይፈሬ ሌብየ ሌብነት
🔴►እኔስ ዘልቂያለሁ ተቃጠይ በቅናት
🔴ለልጆቼ መልእክት🔴
🔴► ታታሪ ልጆቼ እወዳችኋለሁ
🔴►የልፋትን ውጤት በናንተ አይቻለሁ
🔴►አብሽሩ ጠንክሩ አሁንም አይዟችሁ
🔴►60ሽ እንገባለን ገና ምን አይታችሁ
🔴►የጠላትን ወሬ አይስማ ጆሯችሁ
🔴►አትሰጡትም ቦታ መቸም ጀግኖች ናችሁ
🔴►ለነሱም በሏቸው ለጠላቶቻችሁ
🔴►ጦሳኮ ዘልቃለች እዩ እየገባችሁ
🔴►በሉ ተቃጠሉ ቅናት ይግደላችሁ
በሏቸው
✏️አቡ ፋኪሃ ማሻ
👇👇👇👇👇
https://t.me/abunibrase_and_namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ጦሱካ ሶስሻ ጦስነት ጦሳዬ
የእዉቀት መማሪያ ዉዷ መድረሳዬ
እድግ በይልኝ የተዉሂድ ማሳዬ
ሌብሻ ሌብዬ በል ተቃጠልና ሙት
ጦሳ የኛ ጀግና ረጋገጠችዉ ሁሉንም ስልባቦት
ገና ምን ተይዞ ጉዞዋ እሩቅ ነዉ
የተዉሂድን አርማ አለም ላይ ማስረፅ ነዉ
የአርባ አራቱን ቅሬ ልትበታት ነዉ ነዉ
ተዉሂድን ከኩፍር መለየት ያቃተዉ
ተዉሂድ ተዉሂድ ይላል ምኑንም አያዉቀዉ
ዉቃልኝ ኡስታዜ በድሮን ነጅድ በተሰራዉ
ኮቻዬ ካፊር ነዉ እዉነቱን ይወቀዉ
✍ አቡ አነስ የሀርቡዉ
ደስ ብሎኛል ጦሳዬ ከፍ ስላለች ገጣሚዎች ጨምሩበት
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
☘የ☘
☘ጠ☘
☘ዋ☘
☘ት☘
☘ግ☘
☘ብ☘
☘ዣ☘ ነዉ ተጋበዙልኝ ጀግኖች
=======================
👌በጣም በሚያምር በሆነ ድምፅ በኡስታዛችን
🎙በኡስታዝ ነስረድን አላህ ይጠብቀዉና
=========
⭕️ይቀላቀሉ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
========================
🔴https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
👌የሙርጂአዎች መዝሃብ ትክክለኛው ይህ ነው ።
👉የነሱ መሻኢኾች እድሚያቸው እንዲራዘም እኛን ተክፊር ይሉናል።
👌በተወዳጁ ኡስታዝ አቡኒብራስ አላህ ይጠብቀው
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ኡስታዝ አቡ አብዲሠላም ማሻ ገብቷል
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
.
ثلاثُ كلماتٍ كان يكتب بها بعضُ السلف إلى بعض، فلو نَقَشَها العبدُ في لوح قلبه يقرؤها على عدد الأنفاس لكان ذلك بعض ما يستحقه، وهي:
١- مَن أصلحَ سَرِيرتَه أصلحَ اللهُ علانيتَه.
٢- ومَن أصلح ما بينه وبين الله أصلحَ اللهُ ما بينَه وبينَ الناس.
٣ـ ومَن عَمِلَ لآخرتِه كفاه الله مَؤُوْنةَ دنياه.
ابن القيم | الرسالة التبوكية
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
በኩታበር ከታዘብኳቸው
⭕️👉 ለሰለፍዮች አሸጋሪ ከሆኑ ከተሞች ውስጥ ቀዳሚናት ብል ማስተባበል አይሆንም‼️
⭕️👉 ይች እንቁእህታችን ሀያት ለሰለፍያ መንሀጂ መታገል ጀመረች ስድብ ማንቋሸሽ መታሰር ያልበገራት ጀግና በሷ እገዛ ከالله በኋላ ሰለፍዮች ተቋቋሙ የራሳቸው መስጂድ ሰሩ አልሃምዱሊላህ‼️
👉ግን የፈለኩት በዝች ጀግና ሰበብ ያከባድቦታ ተሰበሮ የሰለፍዮች ደእዋ ተሰራጨበት ሌላው አሸጋሪው ነገር ዛሬ ተሰብሯል ይህም ሰለፍዮች ወደኩታበር ለቀብር አምርተው አደለም ደዕዋ ለብቻሁ ሶላተል ጀናዛ አሰግዱም ተብለው ይታገዱነበር.
ዛሬግን የኢድ ሜዳ አስመስለው በፈሰሱበት መቃብርላይ የፈለጉትን ሲያዙበት ሲተገብሩ ተቃራኒዋች ይቅርታ ይህን ፍቀዱልን ሲሉ ሳይ ተገረምኩ ለካስ ጥንካሬ መዋደድ አንድ መሆን በአቂዳ በመንሀጂ እድህ ያስፈራል ብየ ተገረምኩ.
👉ስለዝ ውድ ሰለፍዮችሆይ አንድ እንሁን እንዋደድ እንተሳሰብ እንደጋጋፍ አንድነታችን ለዚህ መንሀጂ የጀርባ አጥንት ነው አደራ እህታችንን الله ይማራት.
📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from ኑረድን አል ሀበሺይ🇸🇦قناة أبو أنس نور الدين الأثري🇸🇦
👉⭕️👌ወሏሂ ወቢላሂ ወተሏህ ዛሬ በውዷ እህታችን ሀያት ሞት ውስጣችን እዝን ቢያደርገንም
ነገር ግን በሁለት ደስታወች ተደስቻለሁ‼️
1 የሰለፍዮች ድምቀትና ያላቸው መተባበርና
መከባበራቸው
እጂግ የተደሰትኩበት ነው الحمدلله
2 መሀበረሰቡ ለሰለፍዮች ያለውንም ክብር
አየሁኝ አንተየ
⭕️👌አወ እዲህ ስትዋደድ ስትከባበር በሱናህ
ስትጠነክር ትፈራለህ ትከበራለህም
ወሏሂ አሏህ ከአይን ይጠብቃችሁ ይጠብቀን‼️
እነ #ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስሩ
እነ #ኡስታዝ አቡል አባስ አህመድ
እነ #ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ሸይኽ በድሩ
⭕️👌ደዕዋ ሲያደርጉ መሀበረሰቡ እጂጉን ምስጥ ብሎ ሲያዳምጥ ያ ለሰለፍዮች ጥላቻ ያለበት መሀበረሰብ ነው ወይ ያስብላል ወሏህ‼️
👌ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል ሀቂቃ ደስ ይበላችሁ!! በዚህ መልኩ የዛሬዋን የሀዘን ቀን አሳለፍን
⭕️👌እንቁዋ እህታችን መስተንግዶሺን አሏህ ያሳምርልሺ ፊርደውስንም ይወፍቅሺ‼️
أبو أنس نور الدين
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuanes53
https://t.me/abuanes53
Repost from ኑረድን አል ሀበሺይ🇸🇦قناة أبو أنس نور الدين الأثري🇸🇦
የዛሬውን ትንሽ ልበላችሁ
የኩታበር ከተማን አጥለቅልቀውታል ከደሴም፣ከኮቻም፣ከሀርቡም ከተለያየ ረጂም ርቀት መተዋል አምዩ ሁላ በመደነቅ ጉድጉድ እያለ በአግራሞት ተውጦ አረፈደ።
ሴቱም ወንዱም ትንሹም ትልቁም ስለሷ ደግነት ሲያወሩ ይሰማሉ።
___~
ሶላተል ጀናዛ መስጂደል አቅሷ የሰለፍዮች መስጂድ ሰገድን ወደ መቃብሩ ይዘን አወየሄድን አንድ መስጂድ መንገድ ላይ አለ እዛም ብዙ ጀማኣ ያልሰገደ አለና ከሩቅ ቦታ የመጡት እንስገድባት አሉ እዛም ተሰገደ።
🔶የተለያዩ ኡዝታዞች ከየቦታው መተዋል መቃብሩ ስንደርስ አሁንም አዲስ አርፍደው የመጡ ወንድሞች ሰገዱ።
የተለያዩ ኡዝታዞች ደእዋ አደረጉ
ኡዝታዝ አቡል አባስ ሀርቡ
ኡዝታዝ ነስረዲን
ኡዝታዝ አቡ ሀቢባ
💦ዛሬ ሰለፍያና ሰለፍዮች ቀላል እንዳልሆኑ ብዙ ሰው ተረድተዋል ብዙ ሰው ትምህርት ወስዷል።
💧ብቻ ባማረ ሁኔታ የቀብር ስነ ስርኣቱ ተፈፀመ።
✍️አላህ ከቀብር ቅጣት ይጠብቃት ጀነተል ፊርደውስንም ይወፍቃት እኛንም አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን🤲
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/daiwaselefyahayatsefer_dessie11
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuanes53
