🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
Open in Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
854
Subscribers
+1624 hours
+347 days
+16130 days
Posts Archive
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉ይደመጥ‼️ የአህለል ቢደአን ኪታብ መቅራትም ሆነ መማር አይቻልም
هل يجوز قراءة كتب أهل البدع أو التعلم منهم؟
👉ስንት የሱና ኪታቦች እያሉ የጠማማዎችን መምረጥ በጣም ከባድ ነው ሃቂቀተን
👈توجيه مهم من العلامة صالح الفوزان حفظه الله
👉ሃቅ ላይ ናቸው ካልክ መረጃ አምጣ መጃ ከሌለህ👉ለምን የጠማማዎችን ኪታብ ታስተምራለህ ⁉️
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🎤ሰበር ዜና 🌿ሀሙስን በጦሳ 🎤
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
🔴ውድና የተከበራችሁ በአለም ዙሪያ ያላችሁ አባቶች እና እናቶች ወንደሞችና እህቶች በሙሉ በረመዷን መግባት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ታላቁ የimo የሃሙስ የደዕዋና//የፈትዋ ፕሮግራም ይሄው የወደፊታችን ሀሙስ ተዘጋጅቶ በደስታ እየጠበቃችሁ ይገኛል ፕሮግራሙም የሚካሄደው በአለም ያሉ ሰለፍዮች መሰባሰቢ በሆነችው በውዷ መድረሳ ጦሳ ጦሳነት ጦሲታ ጦሳችን የሚሆን ይሆናል ።‼️
🔴👇=====-----======---===👇🔴
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌የነገው የደእዋ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን🔻
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🟣➣ሸይኽ አቡ ኒብራስ የፍተዋ ፕሮግራም
🔴➣ኡስታዝ አቡ ፈይሶል➣ ስለ ሶብር
🔴➣ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን ስለ ወንድማማችነት
🔴➣ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ➣ስለ ኢልም
🔴➣ኡስታዝ አቡል አባስ➣ስለ ተውሂድ
🔴ውዶቹ ጀግኖቹ አይበገሬዎቹ የሙራጀአ አናብስቶቹ ለደእዋ ውጣ ውረድ የምትለፉ የወሬኛን ወሬ የማትሰሙ የጮኸ ቢጮህ ግድ የለላችሁ ውድ የጦሳ ወንድሞች የወደፊታች ሀሙስ 8:00 ላይ ወደ imo መጥታችሁ ደእዋችሁን እንድትሰሙና ለልሎችም ሸር እያረጋችሁ የፕሮግራሙ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንዳ በአክብሮት ጠርተናችኋል ....‼️
🔴የተከበራችሁ እንቁ ሰለፍያ እህቶቻችን የነ ኸድጃ የነ አኢሻ የነ ኡሙ ሱለይም ወራሾች የወንድሞቻችሁ ድምቀት ለሰለፍያ ደዕዋ ቀኝ እጅ የሆናችሁ እንቁ እህቶቻችን ለሂዝብያ ጩኸት ቦታ የለላችሁ በዚች እንቁ መንሃጅ የፀናችሁ ውዶቹ የጦሳ አናብስት እህቶቻችን ነገ ሀሙስ ፏ ፍክት ብላችሁ ለሌሎችም ሸርር እያረጋችሁ ጓደኞቻችሁን እየጋበዛችሁ ሰመአችሁን ለብሳችሁ ከቀኑ 8:00 ላይ እንድተገኙ ስንል እናንተንም ጠርተናል...🌿
🔻🎤=======≥======≥🎤🔻
🔺🖊መልክት ለሰለፍዮች በሙሉ👇
=====================
👌ሊንኩን በዋስታብም በኤፍ ቢ በቴሌግራምም በኢሞም ሸር ማረግ እና ቢያንስ 1 ሰው ለ20ሰው ሊንኩን ሸር በማረግ እና ይሄን እድል እንዳያመልጣቸው አስተዋፅኦ ማድረግ ግድ ይለናል ለአባቶቻችን ለእህቶቻችን ለወንድሞቻችን ለናቶቻችን ለሙስሊሞች በሙሉ ሸር አይረሳ ‼️
🇸🇦_ማሳሰቢያ_🇸🇦
🖊በፕሮግራሙ ሰአት ሙራጀአ በየ ግሩፑ ፕሮግራም ዘግቶ መቀመጥ ፈፅሞ አይፈቀድም ..
🎤ዳዕዋ የሚካሄደው በimo ጦሳ🔻
👇ሸር 👇 ሸር 👇 ሸር 👇ሸር 👇ሸር
🔻የቴሌግራም ሊንክ👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌አ ን ብ ቡ ኝ .....
🌿🔻========🌿=≥=======🔻🌿
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🖊
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16960
👌ሳህ ሀቅነዉ
==============
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ስልጣንን መውደድ ከባድ አደጋ አለው
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉 ድን ያሸጣል ..
👉መንሐጅ ያስቀይራል.
👉 በደለኛ ያደርጋል ..
👉ፖለቲካ ውስጥ ያስገባል .
👉 ያጋድላል ...
👉 ነገረኛ አበጣባጭ ያደርጋል .
👉ውሸታም ያደርጋል .
👉 ዘረኛ ያደርጋል ...
👉 በቃ ስልጣን መውደድ ድንን መንሐጅን ያሸጣልና ዝህድናችን ወደኋላ አያስቀረንም አብሽር ...!!!
በየቦታው የሚፈስ ደም ሁሉ የስልጣን ጥማት ውጤት ነው ። አንተው ጠብቀን .....!
====
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16937
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16937
===========👌===========
🔺ዉስጥህን በደስታታታታ የሚሞላ🔺
⭕️الحمدلله ثم الحمدلله ثم الحمدلله
👌ሀቂቃ ያአላህ ወላሂ በጣም የሚያስደስት የሆነ ነገር ነዉ።
🔻👌አቅሷየ የሠለፍዮች እምብርት አላህ ከፍ ያድርግሽ ብዙ ፈተናወችን አስተናግደሽ ያንን ሁሉ ተቋቁመሽ አሁን ወደ ከፍታሽ ማማ ተሸጋግረሽልናል ለዚህም ደስታ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባዉ
👌🔺ለአቅሷ ብላችሁ ገንዘባችሁን ጉልበታችሁን ሀሳባችሁን በማካፈል መስዋት የከፈላችሁ የመድረሳችን ጀግኖች እህት ወንድሞች እንዳስደሠታችሁንአላህ በጀነተል ፊርደዉስ ያስደስታችሁ
👌የአቅሱየ የአቅሱነት ፍሬወች አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ከፍ ያድርጋችሁ
⭕️ሸይኻችንንም አቡ ኒብራስን አላህ ጠብቆ በሠላም ወደሀገሩ ይመልስልን እና ያንን ጣፋጭ ምክሩን ቂርአቱን በአቅሷ ያስተምርባት🤲🤲🤲
👉ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦 ዳዕዋ ሰለፍያ በውቢቷ ደሴ 🌹🌹
👌 አቅሷ የሱናዋ ሰገነት 👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌በሩቁ ያላችሁ ጀግኖች ወንድም እህቶች እዛው አቅሷ ካሉት መንትዮቻችሁጋ በመተባበር አቅሷን ከነ መድረሳዋ ሰርታችኋታል እዚህ አድሳችኋታል እንኳን ደስስስስስስስስስ አላችሁ ..!
አሁንም ወደፊት የለም ወደ ኋላ
👌የሚገርመው በትብብራችን በጥንካሪያችን በመናበባችን ሒዝብይ ሁሉ ተደምሟል ተደንቋል ። ቆይ ግን እንደት ነው የምትናበቡት አሉ.....!
----
👌ሰለፍዮች እንደንብ ተባብረው እንደማር ጣፋጭና መድኃኒት የሆነ ስራ የሚሰሩ ውዶች ናቸው ...።
ግጠሙ --- ለአቅሷና ለሰለፍዮች
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16924
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16924
Repost from ኑረድን አል ሀበሺይ🇸🇦قناة أبو أنس نور الدين الأثري🇸🇦
⭕️👌ቆየት ካሉ የሸይኻችን ጣፋጭ ደዕዋ
በአድስ አመት ከሚሰሩ ኮተቶችና እንቁጣጣሺን እንድሁም መውሊድን በተመለከተ የተደረገ መሳጭና ገሳጭ ምክር‼️
👌👉👇👇👇👇👇
https://t.me/abuanes53
https://t.me/abuanes53
Repost from ኑረድን አል ሀበሺይ🇸🇦قناة أبو أنس نور الدين الأثري🇸🇦
⭕️👌#የዘመን መለወጫ” ኮተቶች‼️
~
👌ኢትዮጵያ በምትከተለው ክርስቲያናዊው የዘመን አቆጣጠር መሰረት አዲስ አመት ሊገባ የያዝነው አመት እየተጠናቀቀ ነው። ይህን ክስተት ተከትሎ የሚፈፀሙ ከሃይማኖታችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ነገሮ አሉ። ከነዚህም ውስጥ:-‼️
1. ድግምትና ጥንቆላ
⭕️👌በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነሐሴ ሊጠናቀቅ ሲል በየጠንቋዩ ቤት የሚልከሰከሱት ብዙ ናቸው። ከዚያም አምስቱ ወይም ስድስቱ የጳጉሜ ቀናት መንገዶች በድግምት ስራዎች ይሞላሉ። በነዚህ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ ፍየሎች፣ ዶሮዎች፣ ድመቶች፣ ጥንቸሎች ወዘተ ታርደው ይጣላሉ። በደም የተነከሩ ሳንቲሞች፣ ብሮች፣ ጌጣ-ጌጦች፣ የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ።‼️
👌👉 ጥንቆላና ድግምት ከኢስላም የሚያስወጡ ከባባድ ወንጀሎች ናቸው፡፡
وَاتَّبَعُوا مَا تَتْلُو الشَّيَاطِينُ عَلَى مُلْكِ سُلَيْمَانَ وَمَا كَفَرَ سُلَيْمَانُ وَلَكِنَّ الشَّيَاطِينَ كَفَرُوا يُعَلِّمُونَ النَّاسَ السِّحْرَ
#በሱለይማን ዘመነ-መንግስት ሸይ ^ጧኖች የሚያነቡትንም (ድግምት) ተከተሉ። ሱለይማን ግን አልካደም (ድግምተኛ አልነበረምና።) ግና ሸይ ^ጧኖች ሰዎችን ድግምት የሚያስተምሩ ሲሆኑ ካዱ።” [በቀራህ፡ 102]
ነብዩም ﷺ {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ በሚናገረው ያመነ፣ በሙሐመድ ላይ በወረደው ክዷል} ብለዋል። [አሶሒሐ፡ 3387]
⭕️👌ደጋሚዎችና ከነሱ ዘንድ የሚመላለሱ ሰዎች መቼም ቢሆን ስኬት የላቸውም። ጌታችን “ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም” ብሏል። [ጠሃ፡ 69]
👉 ጠንቋይና ደጋሚ ዘንድ የሚሄድ ሰው የተነገረውን ባያምን እንኳን ከባድ ቅጣት ይከተለዋል። ነብዩ ﷺ {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ ስለሆነ ነገር የጠየቀው የአርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት የለውም} ብለዋል። [ሙስሊም፡ 5957]
2. #የጳጉሜ ዱዓእ የሚል አጉል ፈጠራ
⭕️👌በአንዳንድ አካባቢዎች የጳጉሜ ዱዓእ “መቅቡል ነው” (ተቀባይነት ያለው ነው) የሚል እምነት አለ። ይሄ አጉል እምነት ነው። በጣም የሚገርመው ለዱዓእ የሚጣዱት እስልምናን ያውቃሉ ሰዎችን ያስተምራሉ የሚባሉት ሰዎች መሆናቸው ነው። ነብዩ ﷺ “አላህ እውቀትን ከባሪያዎቹ መንጠቅን አይነጥቅም። ይልቁንም ዑለማዎችን በመውሰድ (በመግደል) እውቀትን ይወስዳል። ከዚያም ዓሊም እስከማይቀር ድረስ። በዚያኔ ሰዎች መሀይማንን መሪዎች አድርገው ይይዛሉ። ሲጠየቁም ያለ እውቀት ፈትዋ ይሰጣሉ። በዚህም ይጠማሉ፣ ያጠማሉም” ብለዋል።
3. #እንቁጣጣሽ ማክበር
ሌላኛው የ “ዘመን መለወጫን” ተከትሎ የሚፈፀመው ጥፋት መስከረም አንድን ወይም እንቁጣጣሽን ማክበር ነው። አቆጣጠሩ ሀገራዊ እንጂ እምነታዊ መሰረት እንደሌለው ሊያሳምኑ በከንቱ የሚዳክሩ ሰዎች አሉ። ነገሩ ሲበዛ ግልፅ ከመሆኑ ጋር በዚህ ላይ የሚሸወድ መኖሩ እጅጉን የሚደንቅ ነው። ብቻ ለማንም እንደማይሰወር ባስብም ለማስታወስ ያክል:-
👌አቆጣጠሩ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው በሚሲዮናውያን መሆኑ፣
* አመቱ ሲፃፍ መጨረሻ ላይ “ዓመተ ምህረት” መባሉ፣
* የነብዩ ዒሳን (ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈንና) መወለድ መሰረት ያደረገ እንደሆነ መሞገታቸው
* እንዲሁም ይበልጥ ለማረጋገጥ የ “ዘመን መለወጫ” ወቅት ላይ ለምሳሌ “እንኳን ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ፣ ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ፣ ... አደረሳችሁ” ማለታቸው አቆጣጠሩና በአሉ ሃይማኖታዊ መሆናቸውን አጉልተው የሚያሳዩ ነጥቦች ናቸው፡፡‼️
👌ይህንን ስንል የሚጎረብጣቸው አሉ። እኛኮ ዒድን አብራችሁን ካላከበራችሁ አላልንም። ይልቁንም የኛን እምነታዊ መገለጫ ካላንፀባረቃችሁ ብሎ ሌሎችን መወረፍ አክራሪነት ነው። እምነታችን በሌሎች ህዝቦች መለያ በሆኑ እምነቶች፣ ባህሎችና ልማዶች መመሳሰልን አይፈቅድም። ነብያችን ﷺ “በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱው ነው” ብለዋል።
👌#ትነሸር‼️
👌🇸🇦👉👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuanes53
https://t.me/abuanes53
Repost from በሸይኽ አቡ ኒብራስ የተሰጡ ፈተዋወችን ማሰራጫ ቻናል
👆ፍቅር በትዳር 🌹
ጥፍጥ ያለች ነሲሀ 🍫
በሸይኽ አቡ ኒብራስ(አላህ ይጠብቀው)
ከፈገግታ ጋር ፈታ ያላችሁ ቁምነገርን አድምጡ🍓
👇እንዳትቆርጧት !
https://t.me/Abunibrasfetwachanal
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 መውሊድ እና ኢኽዋንዮች
በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡የተደረገ ቆየት ያለ እጅግ በጣም ወሳኝ በሁሉም ሀቅ ፈላጊ ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ጠቃሚ ሙሀዶራ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🚀🚀አድስ 🚀🚀🚀አድስ 🚀🚀🚀አድስ🚀🚀🚀🚀
🥊እረድ🔨 ክፍል 1⃣
⚔ በጀምኢዩ በጂርጂሲዩ⚔
🦠 አቡ ዘር🦠 የሚባለው ላይ
لقد هاجم هذا الرجل الجويهل العلماءالكبار. واتهمهم بأشياء لم يقولوها.
👇منهم👇👇
العلامة ابن عثيمين رحمه الله،
العلامة مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله،
العلامة مفتي المملكة صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفظه الله،
📍ክፍል አንድ በሰለፍዮች ላይ የቀጠፈውን እና አለፍ አለፍ የተነሱትን መልስ ተሰጥቷል።።። 👉 የሚቀጥሉትን ነጥቦች በሚቀጥለው ፕሮግራም ይሰጣል ኢንሻአላህ❗️❗️ በደሌ በሁጃ አሳጣው መድረሻ የሰው ልከአያውቅም የቢድአ ኬሻ ሰለፎች አይንቁም ትንሿን ቆሻሻ ክንታሮቱን ነቅለው ሲያሽጉት በፋሻ ቢመርህም ሀቅን ውጠህ ተቅለሽለሻ ካልሆነ ደፋንህ ባመዱ ማፍሰሻ የጠራን ብቻእጂ አንሻም ቆሻሻ
✏️በዚች ሻወር ውሰድ ብሎታ🚿🚿🚿♦️➣ሰውየው ሚዛን ኑሮት አደለም ከውሸታሞች አንዱ ውሸታም እንደሆነ እናውቃለን ነገር ግን ለሙቀሊዶቹ ለተከታዮቹ ለሱም ቲንሽ መድሃኒት ትሆናቸው ዘንዳ የተሰጠች መርፌ መድሃኒት ነች... 🪑በወንድማችሁ አቡ ሷሊህ ገነቴ حفظه الله ووفقه لكل خير، ☘☘☘☘☘☘ ክፍል 2⃣ ይ ቀ ጥ ላ ል ..... https://t.me/Abu_sualih_genete ⛓⛓💥⛓💥⛓💥⛓💥⛓💥⛓💥⛓💥⛓💥 https://t.me/Abu_sualih_genete
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር ሽር
ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 • 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ .
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ!
☆ . * ● ¸ .
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👂አድስ አድስ አድስ👂
#በኡስታዝ አቡ #ዓምሪላህ
👌هذا رَّدُّ عَلَى مَنْ يَرْمِي أَهْلَ السُّنَّةِ وَالسَّلَفِيِّينَ بِالتَّكْفِيرِ بِغَيْرِ حَقٍّ.
#ለጀምዕዮችና_ለሃጁርዮች ጥሩ የሆነች #ግርፊያ
👉ይህ የቁርዓን አንቀፅ ስለምንድነው የሚያወራው?
ተረዱ
ተገንዙ
الله تعالى:
﴿وَإِنْ أَحَدٌ مِنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَا يَعْلَمُونَ﴾
[التَّوْبَة: ٦]
👉ይህ ደግሞ ስለምን ይሆን?
ለዩ
قول الله تعالى:
﴿وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا﴾
[الإِسْرَاء: ١٥]
👉ይህስ👇?
قول الله تعالى:
﴿وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا﴾
[النِّسَاء: ١١٥]
ርዝመት 00:32:20 ብቻ
#በኡስታዝ አቡ #አምሪላህ ከላላ
حفظه الله تعالى
👌 👉 https://t.me/Al_menjeniq_R
Repost from 🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺سورة الكهف
👌ሚስባህ ሳኒ
☘☘☘☘☘☘☘☘☘
👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ
🌹🌹🌹
🌹ተ🌹
🌹ጋ🌹
🌹በ🌹
🌹ዙ🌹
🌹ል🌹
🌹ኝ🌹
🌹🌹🌹
🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️سنن يوم الجمعة
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺الغسل
🔺الطيب
🔺السواك
🔺لبس الجميل
🔺قراءة سورة الكهف
🔺التبكير لصلاة الجمعة
🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺ገላን መታጠብ
🔺ሸቶ መቀባት
🔺ሲዋክ መጠቀም
🔺ጥሩ ልብስ መልበስ
🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት
🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ
🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት
⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from ኑረድን አል ሀበሺይ🇸🇦قناة أبو أنس نور الدين الأثري🇸🇦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
👌⭕️ጦሳ ማዶ‼️
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️👌አል መንጀኒቅ‼️
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Al_menjeniq_R
https://t.me/Al_menjeniq_R
ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከማል ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/nassiru_ddin
https://t.me/nassiru_ddin
ኡስታዝ አቡ አብዲል ፈታህ ሙሀመዲ ሱሩር ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
አቡ አነስ ኑረዲን ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuanes53
https://t.me/abuanes53
ኡስታዝ አቡ ማሂ አብዲል ከሪም ደሴ
👌🇸🇦
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Abumahiasselefi
https://t.me/Abumahiasselefi
ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ወሎ ከላላ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuamrullah
https://t.me/abuamrullah
ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ወሎ ገነቴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Abu_sualih_genete
https://t.me/Abu_sualih_genete
ኡስታዝ አቡ አብዲረህማን ወሎ አቀስታ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/anwarakesta
https://t.me/anwarakesta
ኡስታዝ አቡ አነስ ይማም ወሎ ጊራና
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/amama06
https://t.me/amama06
ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ወሎ ደሴ ገራዶ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abu_osama08
https://t.me/abu_osama08
ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ሸይህ በድሩ ደሴ ገራዶ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/AbuHabiba55
https://t.me/AbuHabiba55
ኡስታዝ አቡል አባስ ወሎ ሀርቡ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy
https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy
ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር አፋር ሰመራ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/AbujeferHarbu
https://t.me/AbujeferHarbu
ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን አህመዲ ሸሪፍ
ዱባይ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/AbuAmetirhman
https://t.me/AbuAmetirhman
ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ ሳኡዲ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuhibetilah
https://t.me/abuhibetilah
ኡስታዝ አቡ ዩስራ ሙራድ ወሎ ልጓማ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/alqariabuyusra
https://t.me/alqariabuyusra
ኡስታዝ አቡ ነዋስ አብዳረዛቅ ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abunewas
https://t.me/abunewas
ኡስታዝ አቡ ጁሀይፋ አህመድ ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abujuhyfa
https://t.me/abujuhyfa
ስታዝ አቡ ፈይሶል አህመድ ወሎ ልጓማ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Abufeisolalaseri
https://t.me/Abufeisolalaseri
ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ሰኢድ ወሎ ሀይቅ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuabdilah11
https://t.me/abuabdilah11
ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ሙሀመድ ወሎ አልቡኮ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Abu_Ouneis
https://t.me/Abu_Ouneis
ኡስታዝ አቡ አብዲሰላም ኢድሪስ ወሎ ከላላ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
ኡስታዝ አቡ ሰልማን አወል ደሴ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuselman_awel
https://t.me/abuselman_awel
የሴቶች ጀመዓ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
የአቡ ናሙስ ፍሬወች
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/yeabuNamusfrewechkewellomasha88
https://t.me/yeabuNamusfrewechkewellomasha88
ወንድም ቃሪዕ አቡ ዙበይር
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abu_zubeyre
https://t.me/abu_zubeyre
ደዕዋ በሀቅ እጂ በተልቢስ አይሆንም
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
ዛሬም ነገም ቅድሚያ ለተውሂድ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/qdmiyaletewuhid
https://t.me/qdmiyaletewuhid
ደዕዋ ሰለፍያ ከቦሩ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/beboruselasa
https://t.me/beboruselasa
ወንድም አቡ ሀቲም ከማል አቀስታ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Abu_hatim22
https://t.me/Abu_hatim22
ወንድም አቡ ሁዘይፋ ኡስማን ጊንባ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/abuhuzeyfa123
العلم نُورً
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Documents143
https://t.me/Documents143
አቡ ኢምራን ሁሴን
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abu_emran_2018
https://t.me/abu_emran_2018
አቡ ረያን ደሴ መስጂደል አቅሷ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/mesjdelaqsua
https://t.me/mesjdelaqsua
ኡስታዝ አቡል ሀሪስ ሰንዳፋ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Abulharis1
https://t.me/Abulharis1
አቡ የህያ ኢድሪስ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuyehya_111
https://t.me/abuyehya_111
የሰለፍይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ውድ ናቸው
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Nissa_aselefya
https://t.me/Nissa_aselefya
ደዕዋ ሰለፍያ መቅደላ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha
https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha
በሸይኽ አቡ ኒብራስ የተሰጡ ፈትዋወች
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Abunibrasfetwachanal
https://t.me/Abunibrasfetwachanal
ደዕዋ ሰለፍያ ጎሮ አድስ አበባ
👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
⭕️👌በየቦታው የብዙ ኡስታዞች እንዲሁም ወንዲሞች ቻናል ይኖራል በቀጣይ ጠብቁን ቢኢዝኒላህ ኢንሻ አሏህ
👌 ሸር ሸር ሸር ሸር አድርጉት👌
