en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

Open in Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
837
Subscribers
+524 hours
+267 days
+15330 days
Posts Archive
الحمدلله ثم الحمدلله ለአላህ ምስጋና ይገባዉ

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 👌ወንድም እህቶች እንደምን ናችሁ የወንድማችን ባለቤቱ በሰላም ተገኝታለች 🔺.......الحمد لله.........🔺

👌🔻ሳህ ወሏህ ትክክል ብለሀል ሸይኸና አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቅህ የእኛ ጀግና ኡስታዝ ሀቂቃ ንግግርህ ከማር ከወተት በላይ ይጣፍጣል

"👌...ጫት...ቃሚ... 👌 አነስተኛና መለስተኛ እብድ ነዉ" ሸይኹና አባ ኒብራስ حفظه الله تعلى 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👌🔺ወንድምየ ታገስ ትግስት ይኑርህ የመታገስህ ምንዳዉ ደመወዙ ከአላህ እንጅ ከሌላ አይደለም‼️ 👌🔺አንቺም እህቴ በማንኛዉም ሁኔታ ታገሽ የትግስትሽ ምንዳዉ ከአላህ ነዉና‼️

(((  ምቀኝነት ) ))  አደገኛ  በሽታ ነው... ------       ----------- 🔴👉  ምቀኝነት  ስር የሠደደ አደገኛ በሽታ ነው ‼ 🔴👉 ነብዩላህ ዩሡፍን በወንድሞቹ ጥቃት እንዲደርስበት ያደረገው መነሻው ምቀኝነት ነበር ‼ 🔴👉 ምቀኝነት ወንድምን ከወንድሙ  ያለያያል ‼ 🔴👉 ሀቅን ትተህ ባጢልን እንድትቀበል ያደርግሃል‼ 🔴👉 ምቀኝነት  ሀቅን በውሸት እንድቀይረው ያደርግሃል‼ 👉በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ..ብኒ አብዲላህ حفظه الله تعلى ---------- https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👌👉 ዛሬ ጁሙዓ ነው ሶለዋት ማዉረድን አብዙ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻 كما قال تعالى: إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلَّوْا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا 🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻🔻كما قال النبي صلى الله عليه وسلم: اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺سورة الكهف 👌yasser Al Dossari ☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ 🌹🌹🌹 🌹ተ🌹🌹   🌹ጋ🌹🌹     🌹በ🌹🌹       🌹ዙ🌹🌹         🌹ል🌹🌹           🌹ኝ🌹🌹            🌹🌹🌹🌹 🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️سنن يوم الجمعة                                   🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺الغسل 🔺الطيب 🔺السواك 🔺لبس الجميل 🔺قراءة سورة الكهف 🔺التبكير لصلاة الجمعة 🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺ገላን መታጠብ 🔺ሸቶ መቀባት 🔺ሲዋክ መጠቀም 🔺ጥሩ ልብስ መልበስ 🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት 🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ 🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት ⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺سورة الكهف 👌yasser Al Dossari ☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ 🌹🌹🌹 🌹ተ🌹🌹   🌹ጋ🌹🌹     🌹በ🌹🌹       🌹ዙ🌹🌹         🌹ል🌹🌹           🌹ኝ🌹🌹            🌹🌹🌹🌹 🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️سنن يوم الجمعة                                   🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺الغسل 🔺الطيب 🔺السواك 🔺لبس الجميل 🔺قراءة سورة الكهف 🔺التبكير لصلاة الجمعة 🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺ገላን መታጠብ 🔺ሸቶ መቀባት 🔺ሲዋክ መጠቀም 🔺ጥሩ ልብስ መልበስ 🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት 🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ 🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት ⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔺.....አ.....ን.....ብ.....ቡ.....ኝ.....🔺 ....👉.ሲ.ድ.ረ.ቱ.ል- ሙ.ን.ተ.ሀ.👈... .............."""""""""🔺""""""""""""............. السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👉 ውድ እና የተከበራችሁ  እህቶቻችን እንድሁም እናቶቻችን የአላህ ሰላም እና እዝነት አይለያችሁ እያልን ። 👉  እንደተለመደው በውዷ መድረሳችን ሲድረቱል - ሙንተሀ  የሚካሄደው ሳምንታው  የደዕዋ ፕሮግራማችን እንደቀጠለነው ። 🔺 ፕርግራሙን ለየት የሚያደርገው እንደሚታወቀው  ለሴቶች ብቻ መሆኑ ነው ለዚህም ሴቶችን ለየት አድርጎ መምከር ለነሱም ፕሮግራም መያዝ  ከነብያችን አይለሂ ሶላቱ ወሰላም የተገኘ ነው ። 🔺;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;🔺 جاءت النساء إلى النبي ﷺ وقلن له: «غَلَبَنَا عَلَيْكَ الرِّجَالُ، فَاجْعَلْ لَنَا يَوْمًا مِنْ نَفْسِكَ»، فَوَعَدَهُنَّ يَوْمًا لَقِيَهُنَّ فِيهِ، فَوَعَظَهُنَّ وَأَمَرَهُنَّ. እህቶችዬ ለዕለሀያል የሆነው ጌታችን ይሄንን ታላቅ ፀጋ ወሎልናል  ስለዚህ  የተሰጠን ፀጋ እንዳይወገድብን ጌታችንን እየተማፀንን በተሰጠን ፀጋ ልንጠቀምበት ይገባናል ። 👉ከተለያየ ዛዛታ አላስፈላጊ ነገር እራቅ ብለሽ ተውሂድሽን ተማሪ አስተምሪ አዳምጭ በቃ ይሄ ነው ዘለአለማዊ ስንቅሽ እህትዋ ። 🔺 ስለዚህ ሲድረቱል - ሙንተሀ   ፏፏፏ ብለን የምንውልበት ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል እናም በጊዜ ከች በሉልን እያልን  በአክብሮት ጋብዘነወታል‼️ ♻️ የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች 🔺አባታችን ሸይኽ አህመድ ጭፍራ  እና 🔺ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ኸድር ሀርቡ ሲሆኑ 👌እንዲሁም ተወዳጁ ሸይኻችን ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ጥያቄና መልስ ከትንሽ ምክርጋ ይኖረናል 💫 👌እንድሁም ተወዳጁ ሸይኻችን ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ከትንሽ ምክርጋ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል 🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺 يَا قَوِيَّةَ العَزْمِ، يَا نُورَ الهُدَى يَا صَاحِبَةَ الإِيمَانِ وَالتُّقَى لَا تَضْعُفِي إِنْ أَظْلَمَتْ أَيَّامُكِ فَالصَّبْرُ يَرْفَعُ قَدْرَكِ وَالعُلَا بِالعِلْمِ وَالقُرْآنِ يَسْمُو قَلْبُكِ وَبِذِكْرِ رَبِّكِ تَسْتَنِيرُ خُطَاكِ كُونِي جَبَلًا فِي الثَّبَاتِ وَهِمَّةً وَاجْعَلِي رِضَا الرَّحْمَنِ دَوْمًا مُنَاكِ 🌸 🔺.... 👉ከጁምዓ  በኋላ 👈....... 🔊:::::::::::::::::::🔊::::::::::::⏰ 🔺....7:45....ቀጥታ...ይጀምራል...🔺 🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817

👌🔺ሸር እያደረጋችሁ እህት ወንድሞች አላህ ያስገኛት ያረብ🤲

السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته ------------------------------ #በደሴና በአካባቢዎቿ ያላችሁ ወንድም እህቶች #ጀነት_አህመድ የምትባል እህታችን #በደሴ_ሠፈረ ሠላም / ኸድጆ / የምትኖር ሠለፍይ እህት #በሲህር ምክንያት ከቤቷ የ9 ወር ልጅ ትታ #ስለጠፋችብን ያያችሁና #አሁን ያለችበትን የሚያውቅ ከታች #በተቀመጠው ስልክ እንድታሳውቁን በالله ስም እንጠይቃለን !! -------------------------- #ማሳሰቢያ :- ከቤት ስትወጣ ለብሳ የወጣችሁ ጥቁር ጅልባብና ኒቃብ ነው !! --------------------------- በሁሉም ቻናልና ግሩፕ ሸር አድርጉልን ስልክ  ቁጥር  :- 0904149592

🔊 ሽርክ የበደሎች ሁሉ ትልቁ በደል በሚል ርዕስ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ_حفظه الله ⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስለ ሽርክ ምንነት በሚገባን ቋንቋን ካለንበት ተጨባጭ ጋር በማጣቀስ የተብራራበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሀዶራ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

⭕️👌ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ‼️

👌👉ቤታችን ግን ቀዝቅዛለች በሠላም ነዉ እህት ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁና جزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم ቻናሏን share share share https://t.me/abuhuzeyfa123 https://t.me/abuhuzeyfa123

🔺🔺የሚስቱን ቁንጅና ዉበት ማወቅና መመልከት የፈለገ ሰዉ አይኑን ከማትፈቀድለት ሴት ይስበር አላህ በራሳችን ሚስቶች የምንብቃቃ ያድርገን አሚን በሉ https://t.me/daewaselefiya_des
🔺🔺የሚስቱን ቁንጅና ዉበት ማወቅና መመልከት የፈለገ ሰዉ አይኑን ከማትፈቀድለት ሴት ይስበር አላህ በራሳችን ሚስቶች የምንብቃቃ ያድርገን አሚን በሉ https://t.me/daewaselefiya_desse https://t.me/abuhuzeyfa123 https://t.me/abuhuzeyfa123

   🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻 🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺 🔺 መሳጭ ምክር🔺 🗯🔹🔸መስጂደ አል አቅሷ🔸 ⭕️ተቅዋን በተመለከተ ⭕️ 🔺                        🔺 ------------------👌----------------- ---🔴 ተቅዋን በተመለከተ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ ⭕️   በመስጂደል አቅሷ⭕️ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌.. 👈بأخينا أبي  حذيفة سعيد /ወረኢሉ  حفظه الله تعالى.❗️ ------ 📲 በወንድማችን አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ /ወረኢሉ حفظه الله تعالى 👌 ርዝመት 🕰1:34:10🕰 📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ----- 🎙https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse