🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
Ir al canal en Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
839
Suscriptores
+1324 horas
+227 días
+15230 días
Archivo de publicaciones
Repost from 🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
👌👉 ዛሬ ጁሙዓ ነው ሶለዋት ማዉረድን አብዙ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
كما قال تعالى: إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلَّوْا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔻🔻كما قال النبي صلى الله عليه وسلم: اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺سورة الكهف
👌yasser Al Dossari
☘☘☘☘☘☘☘☘☘
👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ
🌹🌹🌹
🌹ተ🌹🌹
🌹ጋ🌹🌹
🌹በ🌹🌹
🌹ዙ🌹🌹
🌹ል🌹🌹
🌹ኝ🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️سنن يوم الجمعة
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺الغسل
🔺الطيب
🔺السواك
🔺لبس الجميل
🔺قراءة سورة الكهف
🔺التبكير لصلاة الجمعة
🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺ገላን መታጠብ
🔺ሸቶ መቀባት
🔺ሲዋክ መጠቀም
🔺ጥሩ ልብስ መልበስ
🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት
🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ
🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት
⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺سورة الكهف
👌yasser Al Dossari
☘☘☘☘☘☘☘☘☘
👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ
🌹🌹🌹
🌹ተ🌹🌹
🌹ጋ🌹🌹
🌹በ🌹🌹
🌹ዙ🌹🌹
🌹ል🌹🌹
🌹ኝ🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️سنن يوم الجمعة
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺الغسل
🔺الطيب
🔺السواك
🔺لبس الجميل
🔺قراءة سورة الكهف
🔺التبكير لصلاة الجمعة
🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺ገላን መታጠብ
🔺ሸቶ መቀባት
🔺ሲዋክ መጠቀም
🔺ጥሩ ልብስ መልበስ
🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት
🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ
🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት
⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺.....አ.....ን.....ብ.....ቡ.....ኝ.....🔺
....👉.ሲ.ድ.ረ.ቱ.ል- ሙ.ን.ተ.ሀ.👈...
.............."""""""""🔺"""""""""""".............
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
👉 ውድ እና የተከበራችሁ እህቶቻችን እንድሁም እናቶቻችን የአላህ ሰላም እና እዝነት አይለያችሁ እያልን ።
👉 እንደተለመደው በውዷ መድረሳችን ሲድረቱል - ሙንተሀ የሚካሄደው ሳምንታው የደዕዋ ፕሮግራማችን እንደቀጠለነው ።
🔺 ፕርግራሙን ለየት የሚያደርገው እንደሚታወቀው ለሴቶች ብቻ መሆኑ ነው ለዚህም ሴቶችን ለየት አድርጎ መምከር ለነሱም ፕሮግራም መያዝ ከነብያችን አይለሂ ሶላቱ ወሰላም የተገኘ ነው ።
🔺;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;🔺
جاءت النساء إلى النبي ﷺ وقلن له: «غَلَبَنَا عَلَيْكَ الرِّجَالُ، فَاجْعَلْ لَنَا يَوْمًا مِنْ نَفْسِكَ»، فَوَعَدَهُنَّ يَوْمًا لَقِيَهُنَّ فِيهِ، فَوَعَظَهُنَّ وَأَمَرَهُنَّ.
እህቶችዬ ለዕለሀያል የሆነው ጌታችን ይሄንን ታላቅ ፀጋ ወሎልናል ስለዚህ የተሰጠን ፀጋ እንዳይወገድብን ጌታችንን እየተማፀንን በተሰጠን ፀጋ ልንጠቀምበት ይገባናል ።
👉ከተለያየ ዛዛታ አላስፈላጊ ነገር እራቅ ብለሽ ተውሂድሽን ተማሪ አስተምሪ አዳምጭ በቃ ይሄ ነው ዘለአለማዊ ስንቅሽ እህትዋ ።
🔺 ስለዚህ ሲድረቱል - ሙንተሀ ፏፏፏ ብለን የምንውልበት ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል እናም በጊዜ ከች በሉልን እያልን በአክብሮት ጋብዘነወታል‼️
♻️ የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
🔺አባታችን ሸይኽ አህመድ ጭፍራ እና
🔺ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ኸድር ሀርቡ ሲሆኑ
👌እንዲሁም ተወዳጁ ሸይኻችን ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ጥያቄና መልስ ከትንሽ ምክርጋ ይኖረናል
💫
👌እንድሁም ተወዳጁ ሸይኻችን ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ከትንሽ ምክርጋ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል
🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺
يَا قَوِيَّةَ العَزْمِ، يَا نُورَ الهُدَى
يَا صَاحِبَةَ الإِيمَانِ وَالتُّقَى
لَا تَضْعُفِي إِنْ أَظْلَمَتْ أَيَّامُكِ
فَالصَّبْرُ يَرْفَعُ قَدْرَكِ وَالعُلَا
بِالعِلْمِ وَالقُرْآنِ يَسْمُو قَلْبُكِ
وَبِذِكْرِ رَبِّكِ تَسْتَنِيرُ خُطَاكِ
كُونِي جَبَلًا فِي الثَّبَاتِ وَهِمَّةً
وَاجْعَلِي رِضَا الرَّحْمَنِ دَوْمًا مُنَاكِ 🌸
🔺.... 👉ከጁምዓ በኋላ 👈.......
🔊:::::::::::::::::::🔊::::::::::::⏰
🔺....7:45....ቀጥታ...ይጀምራል...🔺
🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته
------------------------------
#በደሴና በአካባቢዎቿ ያላችሁ ወንድም እህቶች #ጀነት_አህመድ የምትባል እህታችን #በደሴ_ሠፈረ ሠላም / ኸድጆ / የምትኖር ሠለፍይ እህት #በሲህር ምክንያት ከቤቷ የ9 ወር ልጅ ትታ #ስለጠፋችብን ያያችሁና #አሁን ያለችበትን የሚያውቅ ከታች #በተቀመጠው ስልክ እንድታሳውቁን በالله ስም እንጠይቃለን !!
--------------------------
#ማሳሰቢያ :- ከቤት ስትወጣ ለብሳ የወጣችሁ ጥቁር ጅልባብና ኒቃብ ነው !!
---------------------------
በሁሉም ቻናልና ግሩፕ ሸር አድርጉልን
ስልክ ቁጥር :-
0904149592
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 ሽርክ የበደሎች ሁሉ ትልቁ በደል
በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ_حفظه الله
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስለ ሽርክ ምንነት በሚገባን ቋንቋን ካለንበት ተጨባጭ ጋር በማጣቀስ የተብራራበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሀዶራ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👌👉ቤታችን ግን ቀዝቅዛለች በሠላም ነዉ እህት ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁና
جزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم
ቻናሏን share share share
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺🔺የሚስቱን ቁንጅና ዉበት ማወቅና መመልከት የፈለገ ሰዉ አይኑን ከማትፈቀድለት ሴት ይስበር
አላህ በራሳችን ሚስቶች የምንብቃቃ ያድርገን አሚን በሉ
https://t.me/daewaselefiya_desse
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
🔺 መሳጭ ምክር🔺
🗯🔹🔸መስጂደ አል አቅሷ🔸
⭕️ተቅዋን በተመለከተ ⭕️
🔺 🔺
------------------👌-----------------
---🔴 ተቅዋን በተመለከተ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
⭕️ በመስጂደል አቅሷ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌..
👈بأخينا أبي حذيفة سعيد /ወረኢሉ حفظه الله تعالى.❗️
------
📲 በወንድማችን አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ /ወረኢሉ
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰1:34:10🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
-----
🎙https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 ተናፋቂዋ ጀነት
በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله
⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም መሳጭ የሆነ ሁሉም ሙስሊም የአኼራ መዳረሻው እንድትሆን የሚመኛትና እሷንም ለማግኘት በቻለው ደፋ ቀና የሚልላት ሶሀቦች ስለሷ ሲነገራቸው እሰይ እሰይ እያሉ ወደጦሩ አውድማው ገብተው ስለተዋደቁላት #ጀነት የተብራራበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሰኝ ሙሀዶራ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
5⃣9⃣🔺
🔴👉እህቴ ፖፖ የሚባለ አፕልኬሸ በሚድና አጂነብይጋ ትሰራለች እደት ይታያል❓
⭕️👉 ተማሪያለን አንድት እህ ለትዳር ጠየቀችኝ ከዛም በወቅቱ የአቅም ማነስ ምክንያት መራራቅ አለብን ብለን ስካሁን ቆየን እሷ አረብ አገር ነበረች እኔም አሁን ለመሔድ ስዘጋጂ ኒካህ ታላደረግን አለች እኔደሞ ትንሽ ልሰራ አልኳት ምትመክረኛለህ❓
🔴👉አንድሰው ነበር ላግባሽ አለኝ ሚስት አለው ሚስትህስ ሰለው አልተስማማንም በድብቅ ኒካህ እናድርግና ከዛ እፈታታለሁ አለኝ እሽ አልኩ ሚስቱግን ጓደኛየ ናት ምንም ሳይረዳኝ ቆይቼ አሁን እህ ስለው አይ አልቻልኩም ብሎ ፈታኝ በጓደኛየላይ ይህን ማድረጌ ወንጀል ይሆናልን❓
🔴👉እኔ የ4ኛ አመት የህክምና ተማሪነኝ እህቲላጥ አይቻልም የሚል ፈትዋ እሰማለሁ ግን ተምሬ ሙስሊሞችን መጥቀም የተሻለነው ወይስ❓
🔴👉 ጀምዕዮችጋር መቅራት እደትነው❓
🔴👉 ያለሁበት አካባቢ የአህባሽ መስጂድ ብቻነው ያለው እዛ መስገዴ እደት ይታያል❓
ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ
👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
📱ቁጥር 5⃣9⃣
➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤------------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
❌❌የወንድማቸዉን ሊንክ ቆርጠዉ የራሳቸዉን የሚያደርጉ አሉ በጣም ይገርሙኛል አላህን ቢፈሩ ምን አል
👌ተዉ ሊንክ እየቆረጣችሁ የምትለቁ ሠወች ኢተቁሏህ የወንድማችሁን ሊንክ ከመቁረጥ የናንተንም ጨምራችሁ ሁለቱንም መልቀቅ ነዉ የሚገባዉ ሁለቱም እንዳድግ
ይች መልዕክቴ ለሚቆርጡ አካላቶች ትድረስ
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/abuhuzeyfa123
🔻.....የ..ግ..ጥ..ሙ..ር..ዕ..ስ.....🔻
🔺🔺የአዚሩ መንጋ ትላለች🔺🔺
🔺መሄጃው የጠፋው የአዚሩ መንጋ
🔺ከወሎ እስከ ሸገር ወሬውን ሲያንጋጋ
🔺ቀጥቅጠው በደሊል ሆዱ እስከሚላጋ
🔺ባንድ ተቆራኝተው ባማችቻ አለንጋ
🔺ተመችቶት አይኖር ሁልጊዜ እንደሰጋ
🔺መገን ያዚር መንጋ ተልቢስ የበዛበት
🔺ይቀጣጥፋሉ በተቅሊድ በዉሸት
🔺እውነትን አይደፍሩም ቀንም ሆነ ሌሊት
🔺የሚገርሙናቸው እነ ጉድ አይፈሬ
🔺የመረጃ ድሀ ዳእዋው የለውፍሬ
🔺እኒህ ሙርጅአወች በጣም ይገርማሉ
🔺በኢርጃኡ ገንዳ ገብተዉ ይዋኛሉ
🔺ቀን የላቸዉ እረፍት ሁሌም ይቀጥፋሉ
🔺የዉሸት አቅማዶች ይንቶለቶላሉ
🔺እንቁ ሰለፍዮችን ተክፊርይ ይላሉ
🔺ተማር ተወተቱ ጠጡ ብንላቸው
🔺አላዉቀዉ በማለት ጥፍጥናዉ ትተዉ
🔺አተላ ጠጥተው ወተቱ ሲገባ አቅለሸለሻቸው
🔺በደንብ ይወልወሉ ብለን ተፋናቸው
🔺ነብስያ አትያዝህ እባክህ አዚሮ
🔺ተአሱብ አቃጥሎህ ብታቀርብ እሮሮ
🔺ብደምር ብቀንስ ወተሀል በዜሮ
🔺ስሙን ብታጠለሽ ያን የሱና አንበሳ
🔺ያሸብርህ ይዟል ሌትቀን እያገሳ
🔺አፍርጦ ሊጥልህ ሊያደርግህ እሬሳ
🔺ነቃበል ጀግናየ አንት የሱና አንበሳ
🔺አቅልጠው በደሊል አድርገው እሬሳ ትላለች
🎙🎙 ከታናሽ ወንድማችሁ
አቡ ዙበይር ኢማም ከጊምባ ፉርቃን መስጅድ አላህ ይጠብቀዉና
👌👉ቻናሏን ጠቅ ሸር
👇👇👇👇👇
👌https://t.me/abuhuzeyfa2244
👌https://t.me/abuhuzeyfa2244
