en
Feedback
Marvel education for grade 6 and grade 8

Marvel education for grade 6 and grade 8

Open in Telegram

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
353
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+13730 days
Number of Posts

Data loading in progress...

Reactions
Comments
Telegram Stars
TOP posts by

Data loading in progress...

Publication analysis
Posts
Views dynamics
ሪሚዲያል‼️ ዛሬ ይፋ የተደረገውን የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ውጤት ተከትሎ በርካታ ተማሪዎች ሰፊ ቅሬታዎችን እያነሱ ይገኛሉ። ብዙዎቹ ተማሪዎች በፈተና ወቅት ምንም አይነት የሥነ-ምግባር ጥ
ሪሚዲያል‼️ ዛሬ ይፋ የተደረገውን የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ውጤት ተከትሎ በርካታ ተማሪዎች ሰፊ ቅሬታዎችን እያነሱ ይገኛሉ። ብዙዎቹ ተማሪዎች በፈተና ወቅት ምንም አይነት የሥነ-ምግባር ጥሰት ባልፈጸሙበት ሁኔታ ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ 'Disqualified' መባሉን በመግለፅ ትምህርት ሚኒስቴር እና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማብራሪያ እንዲሰጡ ጠይቀዋል። በተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ደግሞ የሂሳብ (Maths) ትምህርት ውጤት ብቻ 'Disqualified' ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል። ተማሪዎቹ በእርማት ሂደት ላይ የቴክኒክ ስህተት ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል ጉዳዩ በጥሞና በድጋሚ እንዲታይላቸው አሳስበዋል። በኦንላይን ቅሬታ ለማቅረብ መከተል ያለባችሁ ቅደም ተከተል፡ 🔷 ️ወደ https://result.ethernet.edu.et ድረ-ገጽ ይግቡ። 🔷 ️ከውጤታችሁ ስር በመጨረሻ ላይ የሚገኘውን Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ። 🔷 ️Select a category የሚለውን በመክፈት My result disqualified without reason የሚለውን አማራጭ ይምረጡ። 🔷 ️ስለገጠማችሁ ችግር አጠር ያለ መግለጫ (Description) ይጻፉ። 🔷 ️የስልክ ቁጥራችሁን በትክክል ያስገቡ። 🔷 ️በመጨረሻም Submit Complaint የሚለውን በመጫን ቅሬታችሁን ላኩ። የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል የማለፊያ ነጥቦች፡ 🔷 ️ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (5 የትምህርት አይነቶች)፡ 250 🔷 ️ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (4 የትምህርት አይነቶች)፡ 200 በተፈጠረው ችግር ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር እና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የሚሰጡትን ምላሾች እና አዳዲስ መረጃዎችን እንደደረሱን የምናሳውቅ ይሆናል። አዩዘሀበሻ =============== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
1 8227020Loading...