Freaky coder
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
218
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+230 days
Posts Archive
219
Repost from Birhan Nega
ሪሞት/ፍሪላንስ ስራ ስንፈልግ አገኝ ይሆን ብለን እንጨነቃለን፣ ስናገኝ ደግሞ ስራውን በተባለው ሰኣት መጨረስ እንችል ይሆን እንላለን።
ለዛ ነው የአሽናፊነት መንፈስ ሊኖረን ይገባል የምንለው። አትሌቶች እንኳን ወደ ሜዳሊያው ሲቀርቡ ነው ጫና የሚበዛባቸው፣ የመጨረሻው 100 ሜትር ሁሌም ፈታኝ ነው።
219
🚨ሰዎች አዲስ አበባ ዙሪያ ያላቹ, አዲስ አበባም አንድ አንድ አካባቢዋች ከባድ አፈሳ ስላለ እባካቹ ተጠንቅቃቹ ተንቀሳቀሱ ለጓደኟቻቹ አድርሱላቸው
#ማስጠንቀቂያ #ያሳዝናል
@freakycoder
219
Fr i was መላ መፍለጊንግ for production issue on the hosted website which is why I haven’t had much time ብቻ ተመልሰናል✔️
219
Guys በውስጥ መስመር ምነው ሻማ ሙድ activate አደረግክ ምነው ጠፋክ ላላችሁኝ የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለው
#ባክህ_ማንም_አላለክም #አስመሳይ
@freakycoder
219
Repost from Cyber Guardians
We’re Hiring — Video Editor
Cyber Guardians Agency is looking for a Video Editor to join our team.
If you’re creative, skilled in video editing, storytelling, motion graphics, and creating engaging content, we’d love to hear from you.
Position: Video Editor
Interested? Apply through the form below:
Application Form: Form Link
We’re looking forward to seeing your work!
If this isn't for you share it for person who fit it
