fa
Feedback
Freaky coder

Freaky coder

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
218
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
Moon and Venus🔥
+1
Moon and Venus🔥

ጉድ morning ያ ጀማ😊

Goood night 🫡

This guy is so funny 😂 #suggestion @freakycoder
This guy is so funny 😂 #suggestion @freakycoder

Repost from Birhan Nega
ሪሞት/ፍሪላንስ ስራ ስንፈልግ አገኝ ይሆን ብለን እንጨነቃለን፣ ስናገኝ ደግሞ ስራውን በተባለው ሰኣት መጨረስ እንችል ይሆን እንላለን። ለዛ ነው የአሽናፊነት መንፈስ ሊኖረን ይገባል የምንለው። አትሌቶች እንኳን ወደ ሜዳሊያው ሲቀርቡ ነው ጫና የሚበዛባቸው፣ የመጨረሻው 100 ሜትር ሁሌም ፈታኝ ነው።

🚨ሰዎች አዲስ አበባ ዙሪያ ያላቹ, አዲስ አበባም አንድ አንድ አካባቢዋች ከባድ አፈሳ ስላለ እባካቹ ተጠንቅቃቹ ተንቀሳቀሱ ለጓደኟቻቹ አድርሱላቸው #ማስጠንቀቂያ #ያሳዝናል @freakycoder

photo content

Gooooooood night fam😴

Fr i was መላ መፍለጊንግ for production issue on the hosted website which is why I haven’t had much time ብቻ ተመልሰናል✔️

Guys በውስጥ መስመር ምነው ሻማ ሙድ activate አደረግክ ምነው ጠፋክ ላላችሁኝ የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለው #ባክህ_ማንም_አላለክም #አስመሳይ @freakycoder

Repost from Cyber Guardians
We’re Hiring — Video Editor Cyber Guardians Agency is looking for a Video Editor to join our team. If you’re creative, skilled in video editing, storytelling, motion graphics, and creating engaging content, we’d love to hear from you. Position: Video Editor Interested? Apply through the form below: Application Form: Form Link We’re looking forward to seeing your work! If this isn't for you share it for person who fit it

ባይሆን በጣም ሳልቆጣት አልቀረውም መሰል ስትጮህ ነው ያደረችው #የኔ_እናት #ይቅርታ @freakycoder

G'morning🙌 #ተነስተናል #ምን_ይሳነዋል @freakycoder

Good night guys❤️ #የAlarm_ድምጽ_ያሰማን #አሜን @freakycoder

ከዛሬው ቀጠናዊ ችግር ምክንያት ወደ መፍትሄ ፍለጋ #አይነአፋሩ_Alarm #የነገን_ብቻ @freakycoder
ከዛሬው ቀጠናዊ ችግር ምክንያት ወደ መፍትሄ ፍለጋ #አይነአፋሩ_Alarm #የነገን_ብቻ @freakycoder

We have an update 🎨 በእውነቱ ከባድ መልክት ያዘለ ሆኖ አግኝቼዋለው #alx #በል_ብለውኝ_ነው @freakycoder
+3
We have an update 🎨 በእውነቱ ከባድ መልክት ያዘለ ሆኖ አግኝቼዋለው #alx #በል_ብለውኝ_ነው @freakycoder

መቆለፊንግ🔒 #lockinmaxxingg
መቆለፊንግ🔒 #lockinmaxxingg

Who is coming ALX today ✋️

I set an alarm last night, but bro decided to take the day off😭 #ይበለኝ #በጊዜ_ብተኛስ @freakycoder

ከመይ ሓዲርኩም guys