en
Feedback
الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

Open in Telegram

👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
224
Subscribers
+124 hours
+77 days
No data30 days
Posts Archive
ቅኔ "ሐጂ መርከብ ተሳፍሮ ሄደ ወደ መካ፤ ሳይደርስ ተመለሰ አልቆበት ስንቁ።" ሰም (የላይኛው ትርጉም) አንድ የሐጅ ተጓዥ ወደ መካ ለመሄድ መርከብ ተሳፍሮ ጉዞ ጀመረ፤ ነገር ግን የያዘው ስንቅ (ምግብ/ገንዘብ) ስለተቸገረ ወይም ስለሳለቀበት መድረሻው ሳይደርስ በግማሽ መንገድ ተመለሰ ወርቅ፦ (ውስጣዊ ምስጢር) እዚህ ጋር ምስጢሩ ያለው "መካ" እና "ስንካ" በሚሉት ቃላት ውስጥ ነው። መካ፦ የተባለው የሰው ልጅ መቃብር (መከታው/መጨረሻው) ነውስንቁ፦ተባለው ደግሞ የሰው ልጅ ዕድሜ ወይም ትንፋሽ ነው። ሰው በሕይወት መርከብ ተሳፍሮ ወደ መጨረሻው መድረሻው (ወደ መቃብር) ይጓዛል፤ ነገር ግን የፈጣሪ ትእዛዝ ሆኖ ዕድሜው (ስንቁ) ሲያልቅ ገና ሳይሸረግድ ወይም ሳይዘጋጅ ጉዞው ተቋርጦ ወደ አኺራ (ወደ ማለቂያው ዓለም) ይሄዳል ማለት ነው። ሰም፦ ስንቅ አልቆበት ከሐጅ ጉዞ የተመለሰ መንገደኛወርቅ፦ ዕድሜው አክትሞ ወደማይቀረው ሞት የሄደ የሰው ልጅ። ይህ ቅኔ የሕይወትን አጭርነትና ለነገ መዘጋጀት አስፈላጊ መሆኑን ያስገነዝባል። ወሏሁ እለም

ኧረወገን የዘመኑ ሰውኮ ልክ እንደዚህ ሆነብንኮ ንግግሩና እራሱ አላስታውቀን አለ ቺግር ያለ ነገር ይላል አያቴ
ኧረወገን የዘመኑ ሰውኮ ልክ እንደዚህ ሆነብንኮ ንግግሩና እራሱ አላስታውቀን አለ ቺግር ያለ ነገር ይላል አያቴ

በረካን ማጣት ከኡለማኦች ምክር 📝 ♨️ባልን ዝቅ አድርጎ ማየት በቤት ውስጥ ያለውን ሰላምና በረካ (ረድኤት) ያጠፋል🚫። አንዲት ሴት ባሏን በንብረቱ ማነስ፣ በዘሩ ወይም በዕውቀቱ ምክንያት ዝቅ አድርጋ የምታይ ከሆነ፤ አላህ በሰጣት ጸጋ ላይ ኩፍር (ክህደት) እያሳየች ስለሆነ አላህ ጸጋውን ሊነጥቃት ይችላል⚠️ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

የመለሰ ሺልማት አለው

ጀመአው የዝችን ቅኔ ስም እና ወርቅ ንገሩኝ እስኪ "ሐጂ መርከብ ተሳፍሮ ሄደ ወደ መካ፤ ሳይደርስ ተመለሰ አልቆበት ስንካ

ባል ሚስቱን እድህይላታል ''እኔ ብሞት ከኔ ብኋላ ሌላወድ ታገቢያለሽ እንዴ?! ብሎይጠይቃታል ሚስትም አላህን አትፈራም እንዴ ሰውየ እኔ በህይወት እያለሁ አንተ ሁለት ሶስት አራት እያገባህብኝ እኔ ገ
ባል ሚስቱን እድህይላታል ''እኔ ብሞት ከኔ ብኋላ ሌላወድ ታገቢያለሽ እንዴ?! ብሎይጠይቃታል ሚስትም  አላህን አትፈራም እንዴ ሰውየ እኔ በህይወት እያለሁ አንተ ሁለት ሶስት አራት እያገባህብኝ እኔ ገና ስትሞት አንድ በማግባቴ ትመቀኛለህ ?! ክክክ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/qdmiyaletewuhid https://t.me/qdmiyaletewuhid

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨ اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨ اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨ اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨ اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨ اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨ اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨ اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨ اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨ اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh🔗 https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh🔗

ምክር    በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ አንጀት አርስ ምክር               ሸርርርር    በማረግ  ይቀላቀሉ              ሊኳን             👇👇👇👇👇👇 ✅https://t.me/Aselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/Aselamualeykumwerahmetullh ጠንካራ ዳኢና ጎበዝ ወጌሻ

​"አላህ ሆይ! የልብ ደስታን፣ የዓይን ማረፊያን (መረጋጋትን) እና ያማሩ የምስራቾችን ስጠን።" https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamual
"አላህ ሆይ! የልብ ደስታን፣ የዓይን ማረፊያን (መረጋጋትን) እና ያማሩ የምስራቾችን ስጠን።" https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

​"አላህ ሆይ! ቅርብ የሆነ እፎይታን፣ መካስንና (ለልብ ስብራት ፈውስን) ደስታን ስጠን። አላህ ሆይ! በምድር ላይ ተቀባይነትን፣ በሰማይም ዘንድ ውዴታን ስጠን https://t.me/hAselamuale
​"አላህ ሆይ! ቅርብ የሆነ እፎይታን፣ መካስንና (ለልብ ስብራት ፈውስን) ደስታን ስጠን። አላህ ሆይ! በምድር ላይ ተቀባይነትን፣ በሰማይም ዘንድ ውዴታን ስጠን https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

አላህ ሆይ! ለበጎ ነገር አውለን፣ በጎ ነገርንም ለእኛ ገራልን፣ ጉዳዮቻችንንም ሁሉ ከበጎ ወደ በጎ አድርግልን።" ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh ✅https://t.
አላህ ሆይ! ለበጎ ነገር አውለን፣ በጎ ነገርንም ለእኛ ገራልን፣ ጉዳዮቻችንንም ሁሉ ከበጎ ወደ በጎ አድርግልን።"https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨ ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚
+8
የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨        ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗

የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨ ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚
+9