الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"
Ir al canal en Telegram
👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
224
Suscriptores
+124 horas
+77 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
ቅኔ
"ሐጂ መርከብ ተሳፍሮ ሄደ ወደ መካ፤
ሳይደርስ ተመለሰ አልቆበት ስንቁ።"
ሰም (የላይኛው ትርጉም)
አንድ የሐጅ ተጓዥ ወደ መካ ለመሄድ መርከብ ተሳፍሮ ጉዞ ጀመረ፤ ነገር ግን የያዘው ስንቅ (ምግብ/ገንዘብ) ስለተቸገረ ወይም ስለሳለቀበት መድረሻው ሳይደርስ በግማሽ መንገድ ተመለሰ።
ወርቅ፦ (ውስጣዊ ምስጢር)
እዚህ ጋር ምስጢሩ ያለው "መካ" እና "ስንካ" በሚሉት ቃላት ውስጥ ነው።
መካ፦ የተባለው የሰው ልጅ መቃብር (መከታው/መጨረሻው) ነው።
ስንቁ፦ የተባለው ደግሞ የሰው ልጅ ዕድሜ ወይም ትንፋሽ ነው።
ሰው በሕይወት መርከብ ተሳፍሮ ወደ መጨረሻው መድረሻው (ወደ መቃብር) ይጓዛል፤ ነገር ግን የፈጣሪ ትእዛዝ ሆኖ ዕድሜው (ስንቁ) ሲያልቅ ገና ሳይሸረግድ ወይም ሳይዘጋጅ ጉዞው ተቋርጦ ወደ አኺራ (ወደ ማለቂያው ዓለም) ይሄዳል ማለት ነው።
ሰም፦ ስንቅ አልቆበት ከሐጅ ጉዞ የተመለሰ መንገደኛ።
ወርቅ፦ ዕድሜው አክትሞ ወደማይቀረው ሞት የሄደ የሰው ልጅ።
ይህ ቅኔ የሕይወትን አጭርነትና ለነገ መዘጋጀት አስፈላጊ መሆኑን ያስገነዝባል።
ወሏሁ እለም
ኧረወገን የዘመኑ ሰውኮ ልክ እንደዚህ ሆነብንኮ ንግግሩና እራሱ አላስታውቀን አለ ቺግር ያለ ነገር ይላል አያቴ
በረካን ማጣት
ከኡለማኦች ምክር 📝
♨️ባልን ዝቅ አድርጎ ማየት በቤት ውስጥ ያለውን ሰላምና በረካ (ረድኤት) ያጠፋል🚫። አንዲት ሴት ባሏን በንብረቱ ማነስ፣ በዘሩ ወይም በዕውቀቱ ምክንያት ዝቅ አድርጋ የምታይ ከሆነ፤ አላህ በሰጣት ጸጋ ላይ ኩፍር (ክህደት) እያሳየች ስለሆነ አላህ ጸጋውን ሊነጥቃት ይችላል⚠️
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
ጀመአው የዝችን ቅኔ
ስም እና ወርቅ ንገሩኝ እስኪ
"ሐጂ መርከብ ተሳፍሮ ሄደ ወደ መካ፤
ሳይደርስ ተመለሰ አልቆበት ስንካ
ባል ሚስቱን እድህይላታል ''እኔ ብሞት
ከኔ ብኋላ ሌላወድ ታገቢያለሽ እንዴ?!
ብሎይጠይቃታል
ሚስትም አላህን አትፈራም እንዴ ሰውየ
እኔ በህይወት እያለሁ አንተ ሁለት ሶስት አራት
እያገባህብኝ እኔ ገና ስትሞት አንድ
በማግባቴ ትመቀኛለህ ?!
ክክክ
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
https://t.me/qdmiyaletewuhid
https://t.me/qdmiyaletewuhid
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ✨
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh🔗
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh🔗
Repost from ٱلْقُرَآنَ رَآحَةٌٱلْقَلْبَ "
ምክር በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ
አንጀት አርስ ምክር
ሸርርርር በማረግ ይቀላቀሉ
ሊኳን
👇👇👇👇👇👇
✅https://t.me/Aselamualeykumwerahmetullh
✅https://t.me/Aselamualeykumwerahmetullh
ጠንካራ ዳኢና ጎበዝ ወጌሻ
"አላህ ሆይ! የልብ ደስታን፣ የዓይን ማረፊያን (መረጋጋትን) እና ያማሩ የምስራቾችን ስጠን።"
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
"አላህ ሆይ! ቅርብ የሆነ እፎይታን፣ መካስንና (ለልብ ስብራት ፈውስን) ደስታን ስጠን። አላህ ሆይ! በምድር ላይ ተቀባይነትን፣ በሰማይም ዘንድ ውዴታን ስጠን
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
አላህ ሆይ! ለበጎ ነገር አውለን፣ በጎ ነገርንም ለእኛ ገራልን፣ ጉዳዮቻችንንም ሁሉ ከበጎ ወደ በጎ አድርግልን።"
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
+8
የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨
ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗
+9