en
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

Open in Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
4 330
Subscribers
+2824 hours
+307 days
-4230 days
Posts Archive
ሰበር፡ ትራምፕ የተኩስ አቁም ስምምነቱን አራዘመ!
ሰበር፡ ትራምፕ የተኩስ አቁም ስምምነቱን አራዘመ!

❗️🇮🇷❗️🇺🇸❗️ሰበር፡ የኢራን የመንግሥት ዜና አገልግሎት TASNIM, "ኢራን በነገው ድርድር እንደማትገኝ፣ የመጨረሻ ውሳኔዋን አሳውቃለች!"

🇮🇷❗️🇺🇸 የተኩስ አቁም ስምምነቱ፣ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከሌሊቱ 9 ሰዓት፣ ያበቃል ❗️❗️
🇮🇷❗️🇺🇸 የተኩስ አቁም ስምምነቱ፣ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከሌሊቱ 9 ሰዓት፣ ያበቃል ❗️❗️

🇺🇸🇮🇷⚡️ - "ከበባውን ማፍረስ መሠረታዊ የሆነ ግዴታ መሆኑን ግልጽ አድርገናል። ከዚያ በኋላ ብቻ፣ የሚቀጥለው ዙር ድርድር ይካሄዳል." - የኢራን የተባበሩት መንግስታት መልዕክተኛ

—❗️ ሂዝቦላህ፡ "ካሁን በኋላ ለእያንዳንዱ የእስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነት ጥሰት፣ ምላሽ እሰጣለሁ" ብሏል። ይህን ያለው፣ በዚህ ምሽት በእስራኤል የተለያዩ ወታደራዊ ስብስቦች እና ጣቢያዎች ላይ
—❗️ ሂዝቦላህ፡ "ካሁን በኋላ ለእያንዳንዱ የእስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነት ጥሰት፣ ምላሽ እሰጣለሁ" ብሏል። ይህን ያለው፣ በዚህ ምሽት በእስራኤል የተለያዩ ወታደራዊ ስብስቦች እና ጣቢያዎች ላይ በድሮኖች እና ሮኬቶች ጥቃት መፈፀሙ ከታወቀ በኋላ ነው።

ግዙፉ የኮንቴይነር ጭነት አጓጓዥ ሜርስክ ወደ በርበራ ወደብ የሚደረጉ የጭነት ምዝገባዎችን ለጊዜው አገደ፤ ውሳኔው ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ጭነቶችንም ይነካል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ግዙፍ የኮንቴይነር ጭነት አጓጓዥ የሆነው Maersk, ወደ በርበራ ወደብ እና ከወደቡ የሚወጡ አዳዲስ የጭነት ምዝገባዎችን ለጊዜው ማገዱን አስታወቀ። የበርበራ ወደብ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለጎረቤት ሀገራት የሚላኩ የኮንቴይነር ጭነቶች የሚያልፉበት ቁልፍ የሎጂስቲክስ መስመር ነው። @ሞዐ ሚዲያ

🇮🇷🇺🇸 The New York Times: "የኢራን መልስ እየተጠበቀ ነው፣ ዋይትሃውስ ኢራን በነገው ድርድር እንድትገኝ እየወተወተ ይገኛል። ከኢራን ያለው ምልክት 'አንደራደርም' በሚለው የጸና ይመስላል፣ ቢሆንም አሁንም ለማግባባት ሙከራው ቀጥሏል።"

🔴 ትራምፕ ባለቀ ሰዓት የምክትሉን JD Vanceን ጉዞ የሰረዘበት ምክኒያት፣ ኢራኖች በድርድሩ ላይ አንገኝም በማለታቸው የአሜሪካንን ክብር እና ገጽታ ለማትረፍ ነው። ኢራኖች ባልተገኙበት JD Vanceን የሚያክል ባለስልጣን ቢሄድ፣ ለአሜሪካ የሚተርፈው ትልቅ ዲፕሎማሲያዊ ውድቀት እና ውርደት ነው። ኢራን 'አልደራደርም' ማለቷ በራሱ እንኳ፣ ለተራዘመ ጦርነት ዝግጁ መሆናቸውን እና ጦርነቱን እንደ አሜሪካ ለማቆም አለመቸኮላቸውን ያሳያል። ፖኪስታን እስከዚህች ምሽት ድረስ፣ ኢራንን ወደ ጠረጴዛው ለነገው ስብሰባ ለማምጣት እየጣረች ትገኛለች።

—❗️🇺🇸/🇮🇷/🇵🇰 ሰበር: የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፡ "ድርድሩ ላይ አንገኝም የሚለው አቋማችን አልተቀየረም።"

—❗️🇺🇸/🇮🇷/🇵🇰 ሰበር: ምክትል ፕሬዝዳንት J.D. Vance፣ ለድርድሩ ወደ ኢስላማባድ የሚያደርገው ጉዞ፣ ተሰርዟል – CNN

🛢የቱኩስ አቁም ስምምነቱ ሊያልቅ ሰዓታቶች በቀሩበት፣ የነዳጅ ዋጋ ማሻቀቡን ቀጥሏል … … በበርሚል $99 ገብቷል።

🇺🇸 ፕሬዝዳንት Trump ስለ አረብ አገራት፡ "ሀብታቸው እጅግ በጣም ገርሞኛል፣ ይከፍላሉ ለወጪው። በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ አጋሮቻችን፣ ከኔቶ በጣም የተሻሉ አጋሮች ናቸው።"

- 🇺🇸 / 🇮🇷 ፕሬዝዳንት ትራምፕ በ Truth Social ላይ - በቅርቡ ከተወካዮቼ ጋር ለሚደራደሩት የኢራን መሪዎች፡ እነዚህን ሴቶች ብትፈቷቸው በጣም ነው የማመሰግናችሁ። እነሱም ራሳቸው በ
   - 🇺🇸 / 🇮🇷 ፕሬዝዳንት ትራምፕ በ Truth Social ላይ - በቅርቡ ከተወካዮቼ ጋር ለሚደራደሩት የኢራን መሪዎች፡ እነዚህን ሴቶች ብትፈቷቸው በጣም ነው የማመሰግናችሁ። እነሱም ራሳቸው በመፈታታቸው ያደንቋችኋል። እባካችሁ ምንም ጉዳት አታድርሱባቸው! ለድርድራችን ጥሩ ጅምር ይሆናል!! ለዚህ ጉዳይ ትኩረት ስለሰጡ እናመሰግናለን። ፕሬዝዳንት Donald J Trump." ኢራን፣ "አገር በመበጥበጥ እና ከጠላት ሞሳድ ጋር በማበር" ክስ፣ እነዚህን በስቅላት ልትቀጣ ውሳኔ ላይ ደርሳለች።

MAERSK: "ለጥንቃቄ ሲባል፣ መርከቦች ባሁኑ ሰዓት የሆርሙዝ ወሽመጥን እንዳይጠቀሙ እናሳስባለን!"
MAERSK: "ለጥንቃቄ ሲባል፣ መርከቦች ባሁኑ ሰዓት የሆርሙዝ ወሽመጥን እንዳይጠቀሙ እናሳስባለን!"

- 🇮🇷 የወደመው የአያቶላ ኻሜኔይ መኖሪያ ቤት ግድግዳ ላይ፣ ሰዎች የተለያዩ ነገሮችን ጽፈዋል - "ውዱ ኢማሜ፣ በጣም እወዶሃለሁ፤ ለምን ሄዱ?" "አንቱ ለእኔ እንደ አባት ነበሩ፣ ከሰማይ ጸልዩል
- 🇮🇷 የወደመው የአያቶላ ኻሜኔይ መኖሪያ ቤት ግድግዳ ላይ፣ ሰዎች የተለያዩ ነገሮችን ጽፈዋል - "ውዱ ኢማሜ፣ በጣም እወዶሃለሁ፤ ለምን ሄዱ?" "አንቱ ለእኔ እንደ አባት ነበሩ፣ ከሰማይ ጸልዩልኝ።" 'ናፍቄዎአለሁ አጋ ጃን' "መንገድዎን እናስቀጥላለን!"

🇮🇱🇮🇷 የሞሳድ አለቃ፣ በውጭ አገር በሚስጥር ተልዕኮ ላይ ሳለ ስለተገደለበት ሰላዩ ገለጻ ሰጥቶአል። David Barnea, "ሰላይ M በኢራን ላይ ለሠራናቸው ሥራዎች መሰረቱን የጣለ ነበር" በ
🇮🇱🇮🇷 የሞሳድ አለቃ፣ በውጭ አገር በሚስጥር ተልዕኮ ላይ ሳለ ስለተገደለበት ሰላዩ ገለጻ ሰጥቶአል። David Barnea, "ሰላይ M በኢራን ላይ ለሠራናቸው ሥራዎች መሰረቱን የጣለ ነበር" በማለት ተናግሯል። - ሞሳድ እንደዚህ አይነት ኪሳራዎችን በይፋ አያረጋግጥም። በመሆኑም ይህ ክስተት ያልተለመደ ነው ተብሏል።

— 🇺🇸/🇮🇷 Reuters: "ፖኪስታን ሁለቱም ወገኖች በነገው የኢስላምአባድ ድርድር ላይ እንደሚገኙ አረጋግጫለሁ ብላለች።"

— 🇺🇸/🇮🇷 ፕሬዝዳንት ትሬምፕ: "ኢራን በነገው ድርድር ላይ ከመገኘት ውጭ አማራጭ የላትም።"

— 🇺🇸/🇮🇷 : ፕሬዝዳንት ትራምፕ፡ ‘እገዳው እጅግ በጣም ተሳክቷል።"