የቀጠናው ተመልካች
Open in Telegram
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
4 307
Subscribers
-124 hours
-217 days
-8630 days
Posts Archive
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 በአሁኑ ሰዓት ኢራን ኩዌትን፣ በኢራቅ ኢርቢልን፣ ዮርዳኖስን እና ባሕሬንን እያጠቃች ነው።
አንዳንዶች ኤሜሬት ምን ተገኝቶ ተዘለለች ብለው ይጠይቃሉ።
4 307
🇮🇷| : 🇺🇸: 🇯🇴 | ጭስ፣ በዮርዳኖስ ከአሜሪካ አየር ኃይል ጦር ሰፈር፣ ከሙወፈቅ ሰልቲ፣ ሲወጣ ታይቷል። አሁንም በጦር ሰፈሩ ፍንዳታዎች ይሰማሉ፣ በጦር ሰፈሩ የኢራን ተከታታይ ጥቃት ያቆመ አይመስልም።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 CENTCOM የዛሬ ምሽቱን ጥቃት ማጠናቀቁን አስታወቀ።
*-*-*-
እነሱ አጠናቀቅን ሲሉ ኢራን ትጀምራለች። የውሳኔውን ቁልፍ ለአሜሪካ ላለመስጠት።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 ለአንድ ሰዓት ጋብ ብሎ የነበረው ጦርነት፣ ኢራን በጎረቤቶቿ ላይ በተኮሰቻቸው በርካታ ሚሳዬሎች፣ እንደገና አገርሽቶበታል።
በባሕሬን በ5ኛው የአሜሪካ የጦር ምድብ ዋና ማዘዣ ጣቢያ ላይ፣ ጥቃቶች ተሰንዝረዋል። ከ6 በላይ የፍንዳታዎች ምት ተሰምቷል።
በኩዌትም እንዲሁ፣ የአደጋ ጊዜ ሳይረኖች ያለ ማቋረጥ በመጮህ ላይ ናቸው።
4 307
⚡️🇮🇷 የ IRGC ኤሮስፔስ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል መጂድ ሙሳቪ
- የተቀደሰውን የሆርሙዝ ወሽመጥ ደህንነቱ ያልተጠበቀ ማድረግ አንችልም ብላችሁ ታስባላችሁ? ገና መላውን ቀጠና ወደ ገሃነም እንለውጠዋለን፣ በአምላክ ፈቃድ። ይህ በእኛ ላይ ለሚደርሰው ጥቃት ምላሽ ነው።
4 307
🇺🇸🇮🇷⚡️ከፍተኛ የኢራን ባለሥልጣን ለIRIB፣ ትራምፕ ከኢራን ባለሥልጣናት ጋር አውርቻለሁ የሚለው ውሸቱን ነው። ያነጋገረውም የተነጋገረውም የኢራን ባለሥልጣን የለም።
ከኢራን ጋር ጦርነት ላለመግጠም መውጫ መንገድ መፍጠሩ ነው።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 ዶናልድ ትራምፕ ለFOX NEWS፣ 'የኢራን የቦምብ ጥቃት በአጭር ጊዜ ውስጥ ያበቃል፣ 49 ክሩዝ ሚሳዬሎች ተኩሰንባቸዋል። የኢራን ባለስልጣናት ጥቃቱን እንዳቆም ስለተማጸኑኝ ይቆማል፣ ከኢራን ባለሥልጣናት ጋርም በቀጥታ ተነጋግሬያለሁ።'
--
በሉ እኛም ወተታችንን ጠጥተን በሰላም እንተኛ።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 የኢራን ኻቲመል አንብያ ወታደራዊ ማዕከላዊ ዕዝ፡
ከዚህ ሰዓት ጀምሮ፣ የሆርሙዝ ወሽመጥ፣ ከፍለው ለሚያልፉ መርከቦች ጭምር፣ ሙሉ በሙሉ የተዘጋ መሆኑን እንገልፃለን። ይህን ትዕዛዝ ጥሶ ለመሄድ የሚሞክር የማንኛውም ሀገር መርከብ ካለ፣ በራሱ ላይ ሞትን የወሰነ አድርገን ወስደን እንደምንመታው እንገልፃለን።
በድጋሜ! የሆርሙዝ ወሽመጥ ተዘግቷል።
4 307
❗️🇺🇸/🇮🇷 የእስራኤሉ ጋዜጣ፣ Yedioth Ahronoth፣ የአሜሪካን የጦር መርከብ የመቱት የኢራን ሁለት hypersonic ናቸው ሲል ጽፏል።
ዜናው አሁንም ቢሆን ያልተረጋገጠ ነው፣ ግን ደግሞ Yedioth Ahronoth ታማኝ ምንጭ ነው።
4 307
🇮🇷⚡️የአሜሪካ ጦር መርከብ በፋርስ ባሕረ ሰላጤ አቅራቢያ ሳይመታ አይቀርም የሚል ወሬ አለ፣ ለአሁን ወሬ ነው። እስኪረጋገጥ መጠበቅ ነው።
በሌላ ዜና፣ TASNIM እንደዘገበው፣ በአሜሪካ ባሕር ሐይል እና በኢራን ባሕር ሐይል መካከል በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ላይ፣ ከፍተኛ ውጊያ በመካሄድ ላይ ነው።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 አሜሪካ ምሽቱን እነዚህን ሥፍራዎች ደብድባለች። ድብደባው ለሰዓታት እንደሚቀጥል በFOX NEWS ላይ የፔንታገን ባለሥልጣን አስታውቋል።
4 307
🇺🇸❌🇮🇷 Axios የአሜሪካ ባለሥልጣናትን ምንጭ አድርጎ እንደዘ፡ የጥቃቱ ዓላማ ኢራንን ወደ ጠረጼዛ ድርድር ጎትቶ ማምጣት፣ ካልሆነ ወታደራዊ ግጭቱ ወደ ለየለት ጦርነት ይለወጣል።
