en
Feedback
💧ለቀልቤ💧

💧ለቀልቤ💧

Open in Telegram

الهم سلم قلوبنا ይህ ገበታ: ሰላማዊ እና የተረጋጋች ቀልብ(ልብ) ለሚፈልጉ እና ይህችም ቀልብ እንዴት ከድርቀቷ እንደምትሸር ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ የተዘጋጀ ነው ። አስተያየት @alfekiru

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
219
Subscribers
+124 hours
+147 days
+830 days
Number of Posts

Data loading in progress...

Reactions
Comments
Telegram Stars
TOP posts by

Data loading in progress...

Publication analysis
Posts
Views dynamics
يسرك أن تكون رفيق قومٍ لهُم زادٌ وأنت بغير زاد ! ከሆኑ ሰዎች ዘንድ ጓደኛ መሆን ያስደሳሃል ። ለነሱ ስንቅ አላቸው፣ አንተ ግን ባዶ ነህ ። ለራስህ አታሳዝነውም እንዴ!?
يسرك أن تكون رفيق قومٍ لهُم زادٌ وأنت بغير زاد ! ከሆኑ ሰዎች ዘንድ ጓደኛ መሆን ያስደሳሃል ። ለነሱ ስንቅ አላቸው፣ አንተ ግን ባዶ ነህ ። ለራስህ አታሳዝነውም እንዴ!? https://t.me/tulabmedina
21003Sign in to view analytics
​✨ የሕይወትዎን ትልቅ እድል ያግኙ፤ ያንብቡ፣ ይወዳደሩ፣ ያሸንፉ! 🕋📱💻 ​በ አንድ ወር ብቻ የንባብ ውድድሩን በመቀላቀል የመጽሐፉ ባለቤት ይሁኑ፤ የእውቀት አድማስዎን እያሰፉ ለታላላቅ አጓጊ
​✨ የሕይወትዎን ትልቅ እድል ያግኙ፤ ያንብቡ፣ ይወዳደሩ፣ ያሸንፉ! 🕋📱💻 ​በ አንድ ወር ብቻ የንባብ ውድድሩን በመቀላቀል የመጽሐፉ ባለቤት ይሁኑ፤ የእውቀት አድማስዎን እያሰፉ ለታላላቅ አጓጊ ሽልማቶች ይወዳደሩ!  ​"አንባቢ ከዋሻው መውጣት ሳይታክተው፤ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀዋል"   ​🏆 የአሸናፊዎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች: ​🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 🥉 3ኛ ደረጃ: Brand Laptop 🎁 ከ4ኛ – 10ኛ ደረጃ: ሌሎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች   ​✨ በተጨማሪም ከተመዘገቡና ከተወዳደሩ ሁሉ መካከል ለዕድለኞች የእምራ ዕጣ ማሸነፊያ ቁጥር ይሰጣል !   ​📖 ስለ መጽሐፉ እና ውድድሩ: ​የመጽሐፉ ርዕስ: "ሙሐመድ!" (የኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ)  ​የገጽ ብዛት: ለአንድ ወር የሚሆን 150 ገጽ ብቻ  ​የሚገኙ ቋንቋዎች: አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ እንግሊዝኛ እና ዐረብኛ  ​ ​📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ! ​🌐​🏢 በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ፤ አብነት አደባባይ፣ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ​📞 ለበለጠ መረጃና ለቀጥታ ምዝገባ: 📱 0946248626 | @Muhadil234 📱 0942189967 | @Su_lle2
20000Sign in to view analytics
you tube ወይም vidmate ምትጠቀሙ ሰዎች ፀያፍ ወይም ማትፈልጉት ምስል እንዳይመጣ፣ 1⃣ኛ ባለ ሶስት... ነጥቧን መንካት 2⃣ኛ not interestd ሚለውን መጫን፣ 3⃣ኛ search አለማድረግና አለማየት።
1000Sign in to view analytics
No text...
105302Sign in to view analytics
you tube▶️ ወይም Vidmate🔳 መትጠቀሙ በሙሉ ፀያፍ ወይም ማትፈልጉት ምስል እንዳይቀርብና የመጣውን ለማጥፋት ይህን አድርጉ። 1⃣ኛ ባለ ሶስት ነጥቧን መጫን ... 2⃣ኛ not interestd ሚለውን መጫን📵 3⃣ኛ search አለማድረግና አለማየት። https://t.me/tulabmedina https://t.me/tulabmedina
3000Sign in to view analytics
ኃጢአትን መተው ከኃጢአት በኋላ ንስሐ ገብቶ ራስን ከማስተካከል ቀላል ነው።" 👌👌👌 https://t.me/tulabmedina
31002Sign in to view analytics
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 12k ፎልሎዎርስ Tik tok 👉5.5k subscribers ቴሌግራም አስ
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 12k ፎልሎዎርስ Tik tok 👉5.5k subscribers ቴሌግራም አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ 🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
26001Sign in to view analytics
ወደ ሀራም መመልከት👁👁 አረብኛ ለቀመሠ ሰው የማይከብድ ድንቅ ምክር ፣ https://t.me/tulabmedina https://t.me/tulabmedina
31005Sign in to view analytics
ዱንያ ላይ እዩኝ እዩኝ ማለት አኼራ ላይ ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል። https://t.me/tulabmedina
30004Sign in to view analytics
👇ይሄንን ያውቃሉ መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን ጨምሮ ለቤተሰብም የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ ነው ?? ?? ?? ? 🏢በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህን
👇ይሄንን ያውቃሉ መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን  ጨምሮ ለቤተሰብም  የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ  ነው ?? ?? ?? ? 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓 ⬇️የንባብ ውድድሩን በዌብሳይት ለመመዝገብ⬇️ https://sulmahira.et/register?ref=010 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626     @Muhadil234 0942189967     @Su_lle2
31000Sign in to view analytics
በጣሙን ምገረምበት!!! በጣሙን ምገረምበትና በሱም ሳላመሰግን ማላልፈው ነገር ቢኖር የኔ እና ያንተን የወንጀል ባህር፣ የቅሌት ሚስጥር፣ በነጫጭ ጥርሶችና በለስላሳው ምላስ ሸፍኖ ሳንናናቅ ተከባብረን ጥሩ ተገማምተን ተቻችለን እንድኖር አድርጎ የለቀቀን ጌታ።
37003Sign in to view analytics
No text...
37015Sign in to view analytics
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉ ✍ የጛሩ ሒራ ንባብ ውድድር ሂደት ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት ለ
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉ ✍ የጛሩ ሒራ ንባብ ውድድር ሂደት ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው። ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ...... 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓 ⬇️የንባብ ውድድሩን በዌብሳይት ለመመዝገብ⬇️ https://sulmahira.et/register?ref=010 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626     @Muhadil234 0942189967     @Su_lle2
37000Sign in to view analytics
ምንድነው ጉዱ እንዴት 7👍 like ብቻ!? ወዳጄ ሰባት ላይክ አንሶ ነው ? አለሰማህም እንዴ? ከቀያይ ግመሎች የአንድ ሰው መቀናት እንደሚበልጥ ሀቢቢ ሰራህን አትቁጠር ፣ ሰንት like ስንት share አገኘ አትበል ፣ ይጠቅማል ያለከውን ለአንድም ሰው ቢሆን አስተላልፍ፣ ከዚያም ምንዳህን ከላይ ጠብቅ። https://t.me/tulabmedina
39005Sign in to view analytics
ولا تضحك مع السفهاء يوما فإنك سوف تبكي إن ضحكتا አትስሳቅ አንድም ቀን ከቂሎቹ ጋራ ለቅሶ ይቀየራል የሳቅከው በተራ https://t.me/tulabmedina https://t.me/tulabmedina
49009Sign in to view analytics
ابن القيم https://t.me/tulabmedina
40005Sign in to view analytics
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ዳዉድ {ዓ. ሳ} ነዉ
47000Sign in to view analytics
ለቀልቤ❤️ የጀነት ከሆንን https://t.me/tulabmedina
108204Sign in to view analytics
መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን ጨምሮ ለቤተሰብም የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ ነው ?? ?? ?? ? 🆕አዲሱና የተሻሻለው የሡልማሒራ🔐⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🔣🔠🔠🔠🔠🔠
መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን  ጨምሮ ለቤተሰብም  የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ  ነው ?? ?? ?? ? 🆕አዲሱና የተሻሻለው የሡልማሒራ🔐⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🔣🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔣 አፕሊኬሽን ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል? 1️⃣​የተወዳዳሪዎች መረጃ💻 መከታተያዳሽቦርድ፦ (student bord) ተሳታፊዎች የውድድር ሂደታቸውንና የግል መረጃቸውን በግልጽ የሚከታተሉበት ሰሌዳ ተዘጋጅቷል። 2️⃣​የቀጥታ ደረጃ ሰንጠረዥ🔝 (Leaderboard)፦ የንባብ ሂደቱን በግንባር ቀደምትነት እየመሩ ያሉ 50 ተመዝጋቢዎችን ደረጃ በቅጽበት ያሳያል። 3️⃣​የቀጥታ መልእክት ማሳወቂያ🔔 (Instant Notifications)፦ ከአዘጋጆች የሚላኩ ማናቸውንም አዳዲስ መረጃዎችና ማስታወቂያዎች በወቅቱ ይደርሳችኋል። 4️⃣ ​የነፃ መጻሕፍት ቤተ-መጽሐፍት (Free Books Section)፦ በየጊዜው አዳዲስ ነፃ መጻሕፍት የሚጨመሩበት ልዩ ክፍል ተዘጋጅቶበታል። 5️⃣​ ቀጥተኛ የገፅ መሸጋገሪያ (Jump to Page)፦ የፈለጉትን የገፅ ቁጥር በመጻፍ /በማንሸራተት ፣በቀጥታ ወደፈለጉት ገፅ መሄድ ያስችላል። 6️⃣​ፈጣን የቃላት ፍለጋ (Advanced Search Bar)፦ የሚፈልጉትን ቃል በመጻፍ በመጽሐፉ ውስጥ በቀላሉ የመፈለግ አማራጭ ተካቷል። ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ 📊 🌐https://sulmahira.et/register?ref=010 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626     @Muhadil234 0942189967     @Su_lle2
42000Sign in to view analytics
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 🧩 የመጀመሪያ Wave 👇 300 Subscribers 400 Subscribers 500 Subscribers 300 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS1 🧩 ሁለተኛ Wave 👇 600 Subscribers 800 Subscribers 1000 Subscribers 500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS2    🧩ሶስተኛ Wave 1k በላይ ብቻ 👇 🎯 1+ subscribers✅ 🎯 2+ subscribers✅ 🎯 5+ subscribers✅ 🎯 10k+ subscribers✅ 🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS ISLAMIC WAVER
54000Sign in to view analytics