en
Feedback
💧ለቀልቤ💧

💧ለቀልቤ💧

Open in Telegram

الهم سلم قلوبنا ይህ ገበታ: ሰላማዊ እና የተረጋጋች ቀልብ(ልብ) ለሚፈልጉ እና ይህችም ቀልብ እንዴት ከድርቀቷ እንደምትሸር ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ የተዘጋጀ ነው ። አስተያየት @alfekiru

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
216
Subscribers
No data24 hours
+27 days
-230 days
Posts Archive
✨አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ✨ አሁን ሰአት ጀምሮ የዳእዋ ፕሮግራም ስለሚጀምር እንድትከታተሉ እንጋብዛለን link👇👇👇share https://t.me/tulabmedina https://t.me/tulabmedina

ት---- እሱን ፍራ አብዝተህ ልብህን አላምደው             እሱን የፈራማ አይቀርም ካሰበው

فاتق الله وتقو الله ما" جاورت قلب امرء إلا وصل"

ትርጉም@ ስንት ድንበር ትጥስ እስከ መች ታምፅው አስጠልቶ አስጠሊው አውቀህ የሰራከው :::::

ስንት ሰው ገብቶት ይሆን?!

* إلى متى تعصي وكم تتمرد ؟        وأقبح من قبيحم أنك تتعم 👓🕶

* إلى متى تعص وكم تتمرد        وأقبح من قبيحم أنك تتعم👓🕶 *

* إلى متى تعص وكم تتمرد وأقبح من قبيحم أنك تتعم👓🕶

የማለዳ ስንቅ ለቀልቤ ❤️ አብደላህ ኢብኑ መስኡድ ይላሉ" ሀጀር አል'አስወድ ከወተት የነፃ ነጭ ነበር የሰው ልጆች ወንጀል አጠቆረው:: ታዲያ ወንጀል ሀያሉን ድንጋይ ከቀየረ " ለስላሳዋ ቀልባችን ላ
የማለዳ ስንቅ ለቀልቤ ❤️ አብደላህ ኢብኑ መስኡድ ይላሉ" ሀጀር አል'አስወድ ከወተት የነፃ ነጭ ነበር የሰው ልጆች ወንጀል አጠቆረው:: ታዲያ ወንጀል ሀያሉን ድንጋይ ከቀየረ " ለስላሳዋ ቀልባችን ላይ ምን ሰርቶ ይሆን? https://t.me/tulabmedina

አሏሁ አክበር

Repost from Abu Hayder Aliy
እንዴተለመደው ዛሬ 11:00_11:40 ዲረስ ሳምንታዊ የድዕዋ ፕሮግራም ዪኖረናል ኢንሻኣላህ https://t.me/abu_hayder_aliy

ምን አሳወቀህ? https://t.me/tulabmedina

የለይል ናፋቂዎች!

ኢላሂ… 🤲 ​ሰዎች ባወቁት ማንነቴ ወደዱኝ፣ አንተ ግን ሁሉንም እያወቅክ ማርከኝ። ሸፈንከኝ።አስከበርከኝ።ነውሬን ደበቅክልኝ። ጌታዬ ሆይ! በሰማይና በምድር መካከል ካንተ የተሻለ መሸሸጊያ የለኝም፤ በ ወንጀል የዛለችውን ነፍሴን በእዝነትህ ፈውሳት። የ አቡ ነዋስ ታሪክ ➠ t.me/Sle_qelbachn1

የምሽት ስንቅ ለቀልቤ" https://t.me/tulabmedina https://t.me/tulabmedina

Repost from Abu Hayder Aliy
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :  ባረከላሁ ፊኩም 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy