en
Feedback
꧁༒☬⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𖣔⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𝐬𝐦𝐨𝐤𝐞🚭⧉⃞🚬

꧁༒☬⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𖣔⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𝐬𝐦𝐨𝐤𝐞🚭⧉⃞🚬

Open in Telegram

@Rastawochujema2 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 @luna2117 የኔ💝ውድ እህት👸 @luna211219 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
243
Subscribers
-124 hours
-37 days
-1730 days
Posts Archive
Repost from N/a
ይድረስ ለ.............አይ ሰው ሰውን በሰው መተካት እንዲ ቀለለሽ መጀመሪያሜ አልነበርሽም አሁንም የለሽም መቼም ድጋሜ የማታገኝው ትክክለኛ ሰው ሊሆን ይችላል እንዲ ለመተው የቀለለሽ እስኪ የትጋር እንደምደርሺ እናያለን አንቺ ጎዶሎ ( አይቶ አለመራመድ እግሩን ቢያስነክሰው በማን ጣት ቢያሳሹት እንዴት ይድናል ሰው እሳት ከነደደ አመድ መች ይገዳል ሰው ሁሉ አንደዚ ነው አጥፊውን ይወዳል 🙌 ያን በደሏን እስኪ ቆሜ ልመርቀው መባሉም አይቀር 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

Yene menta🫂 @winer12m Yene kefafi😒 @winer12m Yene jezba 🤭😁 @winer12m Yene askign😂 @ winer12m Yene amedam😜 @winer12m Yene tengara🤓 @winer12m Yene shekoko🤪 @winer12m Yene shotata🥸 @winer12m Yene beg🤭 @winer12m Amlak slewededegn anten yemesele menta wendme setegn wendme betam new mwedek makebrek kefuken ayasayegn alem lay kalugn wed negeroche mehal andu nek takalek bante yemeta bayne meta eshi yene jezba wendme kezi belay 1000000000000000 amet nurlegn ewedkalew betam 🥰😘😍 melkam ldet yehunlen yene menta wendme👫👫👫🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🥂🍻 @winer12m

…በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም  ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።              ❖አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል። ❖አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል። ፠ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።  ፠እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ! ፠ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን!  ❤️❤️❤️❤️ፈጣሪህ ይከፍልሀል❤️❤️❤️❤️❤️

ካፈቀርከት 🫶♥️      ከራስህ ውሸት ጠብቃት ከራስህ ዝሙት ጠብቃት ከራስህ ክህደት ጠብቃት ከራስህ ስህተት ጠብቃት 😞💔🫀💔💔🫀🫀💔🫀💔🫀💔🫀🫀🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸             ከሰስሃላትና ከራራህላት ካሰብክላት 🫠🙂        የእንባዋ ምክንያት አትሁን የሀዘኗ ምክንያት አትሆንም አንገቷን የመድፋት መንስኤ አትሆንም የፀፅታቷ ምክንያት አትሁን 🥺🥺🥺😥     ስሜት አልባ የመሆኗ ምክንያት አትሆንባት    ወንድ የመጥላቷ ምክንያት አትሆንም 😞 በአንተ ስህተት ምክንያት ትርጉም አልባ ሂወት እንድትኖር አትፍረድባት 😞

🥹እህቴ👸 @luna2117 ከሁዋላሽ ቆመው ያወሩብሻል🧏‍♂ @luna2117 🥹 ...................🥹 @luna2117 🥹..................🥹 @luna2117 🥹...............🥹 @luna2117 ፍሺባቸው🤢 @luna2117 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

እውነተኛ ታሪክ ≅ !! በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ መምህሯ ክፍል ገብታ ስታስተምር ከተማሪወቹ አንዱ ይነሳና" መምህር እቃ ተሰርቂያለሁ" ይላል። መምህሯ የተሰረቀው እቃ ምን እንደሆነ ካጣራች በሀላ ተማሪወች ለፍተሻ እንዲዘጋጁ አደረገችና ፍተሻዋን ቀጠለች። ፣ !! በፍተሻው ሰአት ታዲያ አንዲት እድሜዋ 10 አመት የማይሞላ ተማሪ ተራዋ ደርሶ ቦርሰዋን እንድትከፍት ስትጠየቅ አሻፈረኝ ትላለች። መምህሯም በአንዲት ጦፋ አንች ሌባ አንች ነሽ የሰረቅሽው ፖሊስ ነው ምጠራልሽ እያለች ስትጮህ የሰሙት ዳይሬክተሯ ከተፍ ይላሉ። ፣ !! ይህን ጊዜ ልጅቷ የባሰ ድንጋጤና ፍርሀት እያተንቀጠቀጣች እባክሽን የቅር በይኝ እኔ ሌባ አይደለሁም ከፈለግሽ እንኪ ፈትሽኝ ግን እዚህ ከተማሪወች ፊት አይደለም እያለች መምህሯ እግር ስር ወድቃ ልመናዋን ቀጠለች። መምህሯ ገን እየደነፋች ነው። ፣ !! በዚህ ጊዜ በእድሜ ጠና ያሉት ሴት ዳይሬክተር ቆይ እስኪ መምህር ምን እንደተፈጠረ ንገሪኝ ብለው ዳይሪክተሯ ወደ ቢሮ ወሰዷቸው። ከዛም ልጅቷን በተረጋጋ ሁኔታ እድትቀመጥ ቢያደርጉም መምህሯ ግን እስካሁን መረጋጋት አልቻለችም። ዳይሬክተሯ መምህሯን አገላመጡና ዝም እድትል ካደረጉ በሀላ ልጅቷን እረጋ ብለው "ቦርሳው ውስጥ ምንድን ነው ያለው" ብለው ጠየቋት። ፣ !! ልጅቷም "ቦርሳው ውስጥ ያለው ተማሪወች በልተው የጣሉት ትርፍራፊ ነው" አለች በህፍረት እየተሸማቀቀች። ሴትየዋም በመገረምና ባለማመን ስሜት "እንዴት እዲህ ይሆናል" ሲሉ ጠየቋት። ፣ !! እሷም "ለወንድሞቸ ልወሰድላቸው ብየ ነው"አለች አንገቷን ደፍታ በሚያሳዝን ሁኔታ ቅስሟ ተሰብሮ። ይህን ጊዜ ዳይሬክተሯ ከመቀመጫቸው ተነስተው ተጠጓትና ፀጉሯን እየዳበሱ "አይዞሽ የኔ ልጅ ተረጋግተሽ ስለ አባትሽና ስለ እናትሽ ንገሪኝ አሏት። ፣ !! ይች አንዲት ፍሬ ልጅ እንበዋ እየወረደ እንዲህ አለች" አባቴ በሹፍርና ነበር የሚያስተዳድረን በሀላ ግን በአዳጋ ተለይቶናል። እናቴም ብትሆን ምንም ገቢ ያልነበርት ስትሆን የአባቴን ሞት ስትሰማ እራሷን ስታ ሆስፒታል ገባች። በዛው የተነሳ ሽባ ሆና ቀረች። ታዲያ ሁለት ጨቅላ ወንድሞች አሉኝ ቤት ነው ጥያቸው የመጣሁት ዘመድ ስለሌለን ዘወር ብሎ የሚያየን የለም። ፣ !! እሚላስ እሚቀመስ የለንም።ታዲያ ይችን ፍርፋሪ ወስጀ ህይወታቸውን ብታደግ ብየ ነው። እባካቹ ለተማሪወች እዳትናገሩብኝ።ትምህርቴንም ቢሆን አቋርጣለሁ። ብቻ አትናገሩብኝ እያለች አንጀት በሚያላውስ ሁኔታ ችግሯን ስትናገር ዳይሬክተሯ ልጅቷን አቅፈው አነባ። ስለዚህ ከመፀፀት ይልቅ የሰወችን ሁኔታ በእርጋታ ለመረዳት መሞከር ታላቅነት ነው።   መልካም ምሽት ምርጦቼ❤️