꧁༒☬𖣔𝐬𝐦𝐨𝐤𝐞🚭⧉⃞🚬
前往频道在 Telegram
228
订阅者
-124 小时
-17 天
-930 天
帖子存档
Repost from ꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲
ሀሰት በ ከበባት ኢ ፍትሀዊ አለም
ተከሳሽ በሙሉ ወንጀለኛ አይደለም
አይገርምም........
የሚታዘዙለት ሳርና ንፋሱ
ሀጥያት የሌለባት ንፁ ሳለች ነብሱ
ወንጀለኛ ተብሎ
ተከሳሽ ነበረ ክርስቶስ እራሱ።
Repost from N/a
ይድረስ ለ.............አይ ሰው ሰውን በሰው መተካት እንዲ ቀለለሽ መጀመሪያሜ አልነበርሽም አሁንም የለሽም መቼም ድጋሜ የማታገኝው ትክክለኛ ሰው ሊሆን ይችላል እንዲ ለመተው የቀለለሽ እስኪ የትጋር እንደምደርሺ እናያለን አንቺ ጎዶሎ ( አይቶ አለመራመድ እግሩን ቢያስነክሰው በማን ጣት ቢያሳሹት እንዴት ይድናል ሰው እሳት ከነደደ አመድ መች ይገዳል ሰው ሁሉ አንደዚ ነው አጥፊውን ይወዳል 🙌 ያን በደሏን እስኪ ቆሜ ልመርቀው መባሉም አይቀር 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
የሚናፈቅ🥹 ልጅነት👦 አለፈና የማይኖር ወጣትነት👨🦱 መጣ 𝐇.𝐁.𝐃 𝐓𝐎 𝐌𝐄🥺
Repost from ꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲
Yene menta🫂 @winer12m
Yene kefafi😒 @winer12m
Yene jezba 🤭😁 @winer12m
Yene askign😂 @ winer12m
Yene amedam😜 @winer12m
Yene tengara🤓 @winer12m
Yene shekoko🤪 @winer12m
Yene shotata🥸 @winer12m
Yene beg🤭 @winer12m
Amlak slewededegn anten yemesele menta wendme setegn wendme betam new mwedek makebrek kefuken ayasayegn alem lay kalugn wed negeroche mehal andu nek takalek bante yemeta bayne meta eshi yene jezba wendme kezi belay 1000000000000000 amet nurlegn ewedkalew betam 🥰😘😍 melkam ldet yehunlen yene menta wendme👫👫👫🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🥂🍻 @winer12m
Yene menta melkam ldet yehunlen
ሚናፈቅ🥹 ልጅነት👦 አለፈና ማይኖር ወጣትነት👱♂ መጣ H🎂B🎂D ለኔ
…በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።
❖አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።
❖አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።
፠ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።
፠እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ
ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!
፠ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ
ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን! ❤️❤️❤️❤️ፈጣሪህ ይከፍልሀል❤️❤️❤️❤️❤️
Repost from ꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲
ካፈቀርከት 🫶♥️
ከራስህ ውሸት ጠብቃት ከራስህ ዝሙት ጠብቃት ከራስህ ክህደት ጠብቃት ከራስህ ስህተት ጠብቃት
😞💔🫀💔💔🫀🫀💔🫀💔🫀💔🫀🫀🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸
ከሰስሃላትና ከራራህላት ካሰብክላት 🫠🙂
የእንባዋ ምክንያት አትሁን
የሀዘኗ ምክንያት አትሆንም
አንገቷን የመድፋት መንስኤ አትሆንም የፀፅታቷ ምክንያት አትሁን
🥺🥺🥺😥
ስሜት አልባ የመሆኗ ምክንያት አትሆንባት
ወንድ የመጥላቷ ምክንያት አትሆንም 😞
በአንተ ስህተት ምክንያት ትርጉም አልባ ሂወት እንድትኖር አትፍረድባት 😞
