Strong Islam
前往频道在 Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
显示更多未指定国家未指定类别
331
订阅者
-124 小时
-97 天
无数据30 天
帖子存档
332
ግን.....በብዙ ዝምታ መሀል ብዙ ስብራቶች በሳቃችን ብዙ ሀዘኖችን ጠንካራ መስለን ደካማ ለሆነው
በ 2 ረካዓ ነገራቶች እንዲቀለን ስላደረገን አልሃምዱሊላህ ❤️🩹
332
ወንጀልህ በበዛ ቁጥር እስቲግፋር ማነሱ
ወደ ሞት ቀጠሮ በተቃረብክ ቁጥር ስንፍና መጨመሩ በጣም ያሳዝናል
ደም እንባ ብታለቅስ ወደ ዱንያ ዳግም የማትመለስበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ወደ ረህማን ተመለስ
ያ አላህ በድብቅም በይፉም የምናስታዉሰዉንም የረሳነዉንም ወንጀል አንተ መሀሪ ጌታ ነህና ይቅር በለን 🤲🤲
332
በጨለማው ዘመን ሴት ልጅ ከነ ነብሷ ስትቀበር ፍትህ የሰጧት ውዱ ነቢያችን ﷺ ነበሩ
ለሊቱ ጁምዐ ነው ለሴት ልጅ ክብርን ባመጡት ነብይ ላይ ሰለዋት እናብዛ
