en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Strong Islam

Strong Islam

Open in Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
332
Subscribers
No data24 hours
-57 days
+230 days
Posts Archive
በነገራችን ላይ ባገኛችሁን ቁጥር አግባ አግቢ እምትሉን በተለይ ደግም ሳታገቡ አግቡ እምትሉን Please Please ተውና @strong_islama

አንተ ''እወድሻለሁ'' ነው ያልካት አሊ (ረ.ዐ)ግን ለፋጢማ ምን እንዳሉ ታቃለህ?🥹 ''ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል''ነበር ያሉት ❤️🥹 የፍቅር ጥግ..🥰 @strong_islama

ከህመም በኋላ መሻርን ከእንባ ማግስት ሳቅን ላፈራረቀው እናመስግን!!🤗 إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا << ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡ >> ቁርዓን 94 ፥ 7 Allhamdulilah❤️ @Strong_islama

ልመና የተጠላው ከሰው እንጂ ከአላህ አይደለም! ምትፈልገውን ነገር እንዲሰጥህ ሁሌም ሱጁድህ ላይ ጠይቀው 🤍لا يخذلنا الله أبداً🤍 @strong_islama
ልመና የተጠላው ከሰው እንጂ ከአላህ አይደለም! ምትፈልገውን ነገር እንዲሰጥህ ሁሌም ሱጁድህ ላይ ጠይቀው 🤍لا يخذلنا الله أبداً🤍 @strong_islama

• ምርጫው ያንች ነው!! • = የቴሌግራም ቻናል @strong_islama
•                 ምርጫው ያንች ነው!!          •                               =                      የቴሌግራም ቻናል              @strong_islama

ልብን የሚያረጥብ ቲላዋ🎧🍓

ኩልሡም ቢንቱ አቢ በክር እንዲህ ትላለች፡- "በኔ ላይ ፍቅርን የሚያፈስልኝና አላህን የሚያመልክ ዓቢድ ባል አላህ እንዲሰጠኝ ዱዓ አደርኩኝ።” ከዚያም ጦልሓ ብኑ ዑበይዲላህን ሰጣት። “• ሲያየኝ ደስ
ኩልሡም ቢንቱ አቢ በክር እንዲህ ትላለች፡- "በኔ ላይ ፍቅርን የሚያፈስልኝና አላህን የሚያመልክ ዓቢድ ባል አላህ እንዲሰጠኝ ዱዓ አደርኩኝ።” ከዚያም ጦልሓ ብኑ ዑበይዲላህን ሰጣት። “• ሲያየኝ ደስ ይለዋል፣ • ካለቀስኩ ያለቅሳል፣ • ድምፄን ሲሰማ ፈገግ ይላል፣ • በየሶላቱ ከራሱ በፊት ለኔ ዱዓ ያደርጋል፣ • እኔን ካልተደገፈ እንቅልፍ አይወስደውም፣ • ከታመምኩ ከኔ ህመም በላይ እሱ ይታመማል፣ • ለእሱ ከመጉረሱ በፊት ለኔ ያጎርሰኝ ነበር፣ • በጎኑ ካላስቀመጠኝ ደስታ አይሰማውም፣ • በግልፅም በድብቅም ኩራቱ ነበርኩ።” ️~ @strong_islama

ጠንካራ ማለት ሌሎችን የሚያሸንፍ ሳይሆን ጠንካራ ማለት በተናደደ ጊዜ እራሱን እሚቆጣጠር ነው ﷺ @strong_islama

34// አላህ ስም ያወጣለት ነብይ___ነው?
Anonymous voting

33// አላሁ ሱ.ወ ስለ ውርስ ያወራበት ሱራ?
Anonymous voting

32// ልጁ ካፊር የሆነ ነብይ?
Anonymous voting

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ➷ነገ ሰኞ ነው ➭የቻለ ይፁም!! ያልቻለ ያስታውስ!!

“ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑት። ከዚያም  ወደርሱ  ተመለሱ። ጌታዬ አዛኝ ወዳድ ነውና።” = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/strong_islama

ኢማሙ_ሻጢቢይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:- &lt;&lt;የወንጀሉን ትንሽ አትመልከት: ነገር ግን የምታመፀውን አካል ትልቅነትን ተመልከት::&gt;&gt; سير اعلام النبلاء 5/91 @stron
ኢማሙ_ሻጢቢይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:- <<የወንጀሉን ትንሽ አትመልከት: ነገር ግን የምታመፀውን አካል ትልቅነትን ተመልከት::>> سير اعلام النبلاء 5/91 @strong_islama

ልታገቢ ተስማማሽና እሱ ብር፣ ልብስ፣ ጌጣጌጥ ምናምን ገዛልሽ። ከዚያ አንች በተለያየ ምክንያት ብታፈርሺ - ካልፈቀደልሽ በስተቀር - የሰጠሽን ነገሮች ሁሉ መመለስ አለብሽ። ምክንያቱም እሱ ያንን ያደ
ልታገቢ ተስማማሽና እሱ ብር፣ ልብስ፣ ጌጣጌጥ ምናምን ገዛልሽ። ከዚያ አንች በተለያየ ምክንያት ብታፈርሺ - ካልፈቀደልሽ በስተቀር - የሰጠሽን ነገሮች ሁሉ መመለስ አለብሽ። ምክንያቱም እሱ ያንን ያደረገልሽ ለማግባት አስቦ ነበር። ይህ ደግሞ አልተሳካም። ለሱ ግን ቢተውልሽ ለክብሩና ለዲኑ ጥሩ ነው። ያፈረሰው እሱ ከሆነ ደግሞ፣ ወይም የታጨችው ልጅ ከሞተች አንድም ነገር አይመለስለትም።

🖤🖤ስንት ሴት ምትገባበት አታ ተሸማቃ ተሰቃይታ እየኖረች ስንት ህመም እያለባት ግን አመስጋኝ ናት አንቺስ ? ጤና የለሽም ሰላም የለሽም ቤት የለሽም ? አላህን ለማመስገን ምን አኮራሽ?

ኢብኑል ቀዪም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ «አላህን ካመፀ ሰው የበለጠ በዕድሜው፣ በዲኑና በዱንያው በረካው ያነሰ (የተሟጠጠ) ሰውን አታገኝም።» (ምንጭ፦ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ፣ ገጽ 199)

የምሽት ስንቅ🥰 ቀልብን እሚያረጋጋ ቲላዋ🤌 @strong_islama

photo content

የሙሳ ዐ.ሰ እናት ልቧ እያዘነ ልጇን ወንዝ ላይ ለቀቀችው አላህ ግን እቅፏ ውስጥ መለሰው ለአላህ ብለን የተውነው ሁሉ   በኸይር ይመለሳል ኢንሻ አላህ❤️‍🩹 @strong_islama❤️‍🩹