en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Strong Islam

Strong Islam

Open in Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
331
Subscribers
No data24 hours
-87 days
No data30 days
Posts Archive
ለፈተናው ሰብር ይኑርህ ለመንገዱ ደግሞ ተወኩል አድረግ ለውጤቱም الحمدالله በል🤲 @strong_islama

> የሰው ልጅ ምንም ነገር ቢሆን  በራሱ ሀሳብ ብቻ ለመወሰን ይሞክር ነበር. እውነትና ውሸት፣ ሐላልና ሐራም፣ ፍትህና ግፍ መካከል ያለው መስመር ይደበዝዝ ነበር። > ቁርአን ግን የጨለማ መንገድን ወደ ብርሃን የሚመራ መመሪያ ነው። ለልባችን እረፍት፣ ለነፍሳችን ፈውስ፣ ለኑሯችን አቅጣጫ የሚሰጥ ውብ የአላህ ቃል ነው። ስለዚህ ቁርአን መውረዱ ለኛ ትልቁ ፀጋችን ነው። ማንበብ መረዳት እና በእሱ መኖር ደግሞ የእኛ ኃላፊነት ነው። አላህ ከቁርአን ሰዎች (አህሉል ቁርአን) ያድርገን.....

አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ በመምጣት ይምከሩኝ አላቸው። እንዲህ አሉት፦ أُوصيكَ أن تَستَحيَ مِنَ اللهِ تعالى، كما تَستَحي مِن الرَّجلِ الصّالِحِ مِن قومِكَ “ልክ ከህዝቦችህ ውስጥ ጥሩ የሚባልን ሰው ሐያዓ እንደምታደርገው (እንደምታከብረው) የላቀውን አላህንም ሐያዓ እንድታደርገው (በድብቅም በግልፅም ትዕዛዙንና ክልከላውን እንድታከብር) እመክርሃለው።”  📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2541

> ቁርአን ባይወርድልን… ህይወታችን ምን ይመስል ነበር?🤔      አስባችሁት ተውቃላችሁ? @strong_islama

ዛሬ አንድ ግጥም ገጠምኩ እኔ አንቺን ስወድሽ አንቺ ወደሽ ሌላ የኛ ሰፈር ወንዝ ሞላላላላ😏 ጎበዝ ነኛ @strong_islama

like ከኔ አልሰራ ብሎኛል ከእናንተ ሞክሩ እስኪ!!☺️

አሏህ.. አዲስ በር ሳይከፍትልን አሮጌውን በር አይዘጋብንም፤ ዝም ብላችሁ በጌታችሁ ተማመኑ።
አሏህ.. አዲስ በር ሳይከፍትልን አሮጌውን በር አይዘጋብንም፤ ዝም ብላችሁ በጌታችሁ ተማመኑ።

🍀Good Morning 🍂 📝 "Every morningisa new beginning.Be grateful,stay positive,and make todaybeautiful."
🍃 "እያንዳንዱ ጠዋት አዲስ ጅማሬ ነው። አመስጋኝ ሁኑ፣ በጎ አመለካከት ይኑራችሁ፣ የዛሬውንም ቀን ውብ ያድርግላችሁ። يارب 💛"
☕️ አስደናቂ እና ስኬታማ ቀን ይሁንላችሁ! (Have a wonderful day!) 🌹

yemtsku sewoch adbu😭🙄

aselamualeykum familywoch alachihu weys?

D̴e̴f̴i̴n̴i̴t̴e̴l̴y̴ መልካም ሰው መሆን እኮ ጥሩ ነው 𝚋𝚞𝚝ሁሌም አይሰራም አንዳንድ ደግነት ራስን መበደልነው αɳԃ𝙸'𝚖 𝚊𝚕𝚜𝚘 𝚊𝚐𝚘𝚘𝚍 𝚎𝚐 𝚏𝚘𝚛 𝚝𝚑
D̴e̴f̴i̴n̴i̴t̴e̴l̴y̴ መልካም ሰው መሆን እኮ ጥሩ ነው 𝚋𝚞𝚝ሁሌም አይሰራም አንዳንድ ደግነት ራስን መበደልነው αɳԃ𝙸'𝚖 𝚊𝚕𝚜𝚘 𝚊𝚐𝚘𝚘𝚍 𝚎𝚐 𝚏𝚘𝚛 𝚝𝚑𝚒𝚜🥺✋
❤️‍🩹❤️‍🩹

እነዚያ ሁሉ መከራዎች በ الله እዝነትና ችሮታ አለፉ :: الحَمْدُ ِلله የተቀሩትም ያልፋሉ! መጥፎ ስሜቶች ሁሉ ይወገዳሉ...إن شاء الله አትተግዙ! በ'ዱዓ'እ በርቱ፡፡ وابشروا بالخير..
♧©♧

Strong Islam: https://t.me/strong_islama1 የቻናሉ ግሩፕነው የዚህ ቻናል

የግሩፑ ሊንክ ነው ተቀላቀሉ

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ እንዴት ናችሁ እስኪ ለዚህ ቻናል አስተያየት መስጡት

https://t.me/selimasReminder አሰላሟለይኩም እስኪ ይሀንን ቻናል ጆይን በሉልኝ 🫩

ربّما دعوةٌ واحدة منك بالخفاء، تغيّر مجرى حياتك للأبد 🌱 ምናልባትም እናንተ በምስጢር (ለብቻችሁ) የምታደርጓትን አንዲት ዱዓ፣ የሕይወታችሁን አቅጣጫ ለዘላለም ትቀይረ
ربّما دعوةٌ واحدة منك بالخفاء، تغيّر مجرى حياتك للأبد 🌱 ምናልባትም እናንተ በምስጢር (ለብቻችሁ) የምታደርጓትን አንዲት ዱዓ፣ የሕይወታችሁን አቅጣጫ ለዘላለም ትቀይረው ይሆናል።
ዱዓማድረግ አናቁም!!
💎

🏷️ ሙገሳው ጌጥ ወቀሳው ደግሞ ነውር የሆነው አሏህ ብቻ ነውና ከአፈር በላይ ላለ አፈር ሙገሳ ብላችሁ ስራችሁን አታበላሹ!
𝒮𝑒𝓁𝒾𝓂𝒶