en
Feedback
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

Open in Telegram

🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
418
Subscribers
+524 hours
+447 days
+12230 days
Posts Archive
ኑኑኑ ፈጠን ሰዓት ደርሷል

ዛሬም በالله  ፍቃድ ደርሳችን ይቀጥላል إنشاءالله

🚀🚀አድስ 🚀🚀🚀አድስ 🚀🚀🚀አድስ🚀🚀🚀🚀 🥊እረድ🔨 ክፍል 1⃣ ⚔ በጀምኢዩ በጂርጂሲዩ⚔ 🦠 አቡ ዘር🦠 የሚባለው  ላይ لقد هاجم هذا الرجل الجويهل العلماءالكبار. واتهمهم بأشياء لم يقولوها. 👇منهم👇👇 العلامة ابن عثيمين رحمه الله، العلامة مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله، العلامة مفتي المملكة صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفظه الله،
📍ክፍል አንድ በሰለፍዮች ላይ የቀጠፈውን  እና አለፍ አለፍ የተነሱትን መልስ ተሰጥቷል።።
። 👉 የሚቀጥሉትን ነጥቦች በሚቀጥለው ፕሮግራም ይሰጣል ኢንሻአላህ❗️❗️ በደሌ በሁጃ አሳጣው መድረሻ የሰው ልከአያውቅም የቢድአ ኬሻ ሰለፎች አይንቁም ትንሿን ቆሻሻ ክንታሮቱን ነቅለው ሲያሽጉት በፋሻ ቢመርህም ሀቅን ውጠህ ተቅለሽለሻ ካልሆነ ደፋንህ ባመዱ ማፍሰሻ የጠራን ብቻእጂ አንሻም ቆሻሻ
✏️በዚች ሻወር ውሰድ ብሎታ🚿🚿🚿
♦️➣ሰውየው ሚዛን  ኑሮት አደለም ከውሸታሞች አንዱ  ውሸታም  እንደሆነ  እናውቃለን  ነገር  ግን   ለሙቀሊዶቹ ለተከታዮቹ  ለሱም ቲንሽ  መድሃኒት  ትሆናቸው  ዘንዳ የተሰጠች መርፌ መድሃኒት ነች... 🪑በወንድማችሁ አቡ ሷሊህ ገነቴ حفظه الله ووفقه لكل خير، ☘☘☘☘☘☘ ክፍል 2⃣ ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል ..... 🖇 https://t.me/Al_menjeniq_R 🖇 https://t.me/Al_menjeniq_R/2846

ሙራጀዓ ለማድረግ የሚመቸው ማነው

ኑያልተኛቹህእንሞጥል

🖋ሰበር ዜና        
ሰበር ዜና
‍ 📩ይድረስ👇👇 ኢንተርኔት ለምትጠቀሙ እህቶች‼️ 🖋🖍በኢንተርኔት ከንቱ ምኞት ትዳርዋን የተበላሸባት፤ ህይወቷን የጨለመባት እንስት አስተማሪ ታሪክ… ወጉ ወዲህ ነው👇 ሚስት አላህ ይጠብቀንና በኢንተርኔት ሱስ የተጠመደች ናት። ባለቤትዋ ከዚህ ተግባርዋ እንድትቆጠብ በተደጋጋሚ ቢመክራትም ልትቀበለው አልቻለችም። ብዙ ለመናት ብዙ አስመከራት "አሻፈረኝ" አለች። የምትጠቀምበትን ስልክ ሳይቀር ወስዶባታል። እሷም ሌላ ስልክ በመፈለግ ኢንተርኔት ላይ መዘውተሯን ቀጠለች። በዚህ ጊዜ ባል አንድ ዘዴ ይዘይዳል👇 ወደ facebook በመግባት እንደ ሚባለው "fake acount" (የውሸት አድራሻ) በመክፈት ስሙን ይቀይርና ፕሮፋይሉ ላይ ሀብታምና ቆንጆ የሚመስል የወንድ ምስል ያስቀምጣል። ከዝያ በኋላ የሚስቱን የ facebook አድራሻ በመፈለግ ያናግራት ጀመረ። 👆ጨዋታው የተጀመረው እዚህ ቦታ ነበር በሰላምታ የተጀመረው ንግግር ወደ ትውውቅ ይሸጋገርና ያለችበትን የኑሮ ሁኔታ ጨርሳ ትነግረዋለች። እሱ ግን እየዋሻት እሷን በምትፈልገው አይነት ራሱን እየገለፀ ያጫውታታል። ባለ ትዳር እንደሆነችና ነገር ግን በትዳሯ ላይ ደስተኛ እንዳልሆነች ስትነግረው "እንግዲያውስ ባልሽን ይፍታሽና ከእኔጋ እንደመር" ይላታል። ባቀረበላት ሀሳብ ደስተኛ ሆና ከባልዋ ጋ በምን ዓይነት መልኩ መፋታት እንዳለባት መላ ይፈልጋሉ። እሱም "በቃ ሳትጎዳዱና ሳትጨቃጨቁ እንድትለያዩ ችግር በማይፈጥር መልኩ ባህሪሽን ቀይሪበት" ይላታል። ባል ስራ ውሎ ማታ ሲገባ የሚስቱ ባህሪይ ከቀን ወደ ቀን እየተቀያየረ ይመጣል። ሚስት የማታውቀው ባል የፈጠረው ጨዋታ ነውና ቀን እያወራት ማታ ገብቶ ይታዘባታል። [አላህ ይጠብቀን] ጨዋታው ሲጧጧፍ ባል ማታ ይገባና "ሰሞኑ እያየሁብሽ ያለው ነገር እያስደሰተኝ አይደለም ምን ተፈጥሮ ነው?" ይላታል "ምንም" ትለዋለች "ንገሪኝ ችግርሽ ዝምታ መፍትሄ አይሆንም" ሲላት "ምንም አልሆንኩም" ትለዋለች "ሀሳብሽ በግልፅ ንገሪኝ ከእኔ መለየት ትፈልጊያለሽ ያልተመቸሽ ነገር አለ እንዴ?" ሲላት "ቢሆን አይከፋኝም" ብላ ፍላጎትዋን ገለፀችለት። ፍላጎቷን ግልፅ ካደረገች በኋላ ባልየው ቀጥታ ወደ ፈለገው ጨዋታ ይገባና ያናግራታል👇 "እንግዲህ መለያየታችን አይቀሬ ከሆነ አንቺም የሄድሽበት እንዲቀናሽ እኔም ቤቴና ንብረቴ ተበታትኖ ህይወቴ እንዳይበላሽ ከመሄድሽ በፊት ሁለተኛ ላግባና ልክ እንዳገባኋት ለእሷ አስረክበሽ ትሄጃለሽ" ይላታል።   ሚስትም ያሳሰባት ሁለተኛ ማግባቱ አለ ማግባቱ ሳይሆን የእሷ መፈታት ነበርና "ምንም ችግር የለውም" ብላ ትስማማለች። ባልየው በማግስቱ ወደ ሚስቱ ቤተሰቦች በመሄድ የተነጋገሩበት ነገር ያጫውታቸውና ሁለተኛ ሊያገባ መሆኑ ይነግራቸዋል። ሁለተኛ ሚስት ፍለጋ ተ ጀ መ ረ ባል ሊያገባት ሚስት ደግሞ አስረክባት የምትወጣዋ ሁለተኛ ሚስት በሁለቱም ብርቱ ፍለጋ "ትሆናለች፣ ትመጥናለች" የተባለችዋን አፈላልገው አገኙ። ያዝ እንግዲህ…… የሁለተኛዋ ሚስት የኒካህ ቀጠሮ ይያዛል። ልብ በሉ ሁለተኛዋ እንደ መጣች የመጀመሪያዋ ተሸኝታ 👉ያ በኢንተርኔት መንፈስ ብቻ የምታውቀው ባልዋ ሊያገባት ነው። የማይደርስ የለምና የኒካሁ ቀን ደረሰ። ባል ልክ የሁለተኛ ሚስቱ ኒካህ እንዳሰረ ያ ሚስቱን ሌላ ሰው መስሎ ያወራበት የነበረው የ facebook አድራሻ ዘግቶት ከኢንተርኔት መንደር ይወጣል። لا إله إلا الله የመጀመሪያዋ ሚስት ባልዋ ሌላ እንዳገባና ከባልዋ ተለያይታ አዲስ የተዋወቀችው ሰወዬ ልታገባው እንደሆነ ልታበስረው ስትገባ ያ በውሸት ሲያወራት የነበረው ባለ facebook አድራሻው ዘግቶ ከመንደሩ ጠፍቷል https://t.me/Daewaberayakobo

ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ወንድማች አቡ ሀቲም ከማል ገብቷል
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ወንድማች አቡ ሀቲም ከማል ገብቷል

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° : • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿         •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °    🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °     🌿     🌿🌿🌿🌿    ○ °  🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °    🌿   🌿🌿       • ○ °   🌿  🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  .         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

4_6050876641024941379.mp31.10 MB

4_6050876641024941378.mp31.02 MB

👂አድስ   አድስ   አድስ👂 #በኡስታዝ አቡ #ዓምሪላህ 👌هذا رَّدُّ عَلَى مَنْ يَرْمِي أَهْلَ السُّنَّةِ وَالسَّلَفِيِّينَ بِالتَّكْفِيرِ بِغَيْرِ حَقٍّ. #ለጀምዕዮችና_ለሃጁርዮች ጥሩ የሆነች #ግርፊያ 👉ይህ የቁርዓን አንቀፅ ስለምንድነው የሚያወራው? ተረዱ ተገንዙ الله تعالى: ﴿وَإِنْ أَحَدٌ مِنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَا يَعْلَمُونَ﴾ [التَّوْبَة: ٦] 👉ይህ ደግሞ ስለምን  ይሆን? ለዩ قول الله تعالى: ﴿وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا﴾ [الإِسْرَاء: ١٥] 👉ይህስ👇? قول الله تعالى: ﴿وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا﴾ [النِّسَاء: ١١٥] ርዝመት 00:32:20 ብቻ #በኡስታዝ አቡ #አምሪላህ ከላላ حفظه الله تعالى 👌 👉 https://t.me/Al_menjeniq_R

حكم قول جمعة مباركة أو طيبة قال الإمام الفوزان حفظه الله تعالى ورعاه: هذا لا أصل له وهو بدعة ولا يجوز التهنئة بيوم الجمعة هذا لم يرد فيه شيئ وليس من عمل السلف فهو مبتدع

My recording 20.m4a

هل يجوز للإنسان أن يقول لآخر في يوم الجمعة 'جمعة مباركة'؟ - الشيخ صالح الفوزان الجواب: لا، هذا لم يرد أن يهنأ بيوم الجمعة، ما يهنأ بيوم الجمعة، هذا ما ورد، حتى يوم العيد ما ورد شيء لكن هذا شيء يعني درج عليه الناس والإمام أحمد يقول: أنا لا أبتدأ بالتهنئة لكن من بدأني بها رددتُ عليه

አይሰማም እንደ