🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺
Open in Telegram
🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
418
Subscribers
+524 hours
+447 days
+12230 days
Posts Archive
👌ረድ ኸድር አልከሚሴ ላይ👈
👉ጃሂል ሆኖ ሽርከል አክበር የሰራን በተስሚያና በሙአመላ ይከፍራል ብሎ ኢጅማእ ነቅል ያደረገ ከሙእተበር ኡለሞች አምጡልን ብሎ ጠይቆ ነበርና👉እኛም ጀባ ብለናል
❌ኸድር አልከሚሴ በፍፁም ፈትዋ ለመስጠት የሚገባ ሰው አይደለም‼️
እንደ ኤህዋን ያገኛቹሁትን ሁሉ አታግበስብሱ
قال محمد بن سيرين (ت. 110هـ):
"إن هذا العلم دين، فانظروا عمن تأخذون دينكم".
📘 المصدر: مسلم، مقدمة الصحيح.
⭕️👉ዲናቹን ከማን መውሰድ እንዳለባቹ አጣሩ ተብለናልና ከማን መውሰድ እንዳለብን ጠንቅቀን ማቅ ግዴታችን ነውና እንጠንቀቅ‼️‼️
👌ጣፋጭ ረድ በሼኽ አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቀው
👉በተጨማሪም በታላቁ ሼይኽ ፈውዛንና በታላቁ ሼኽ አራጅሂ አላህ ይጠብቃቸው
👌ይደመጥማ 24 : 19 ደቂቃ ብቻ
👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2658
-----
👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2658
