en
Feedback
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

Open in Telegram

🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
418
Subscribers
+524 hours
+447 days
+12230 days
Posts Archive
☝️ ተ🍒     ጀ🍒         ም🍒             ሯል👇🍒
شرح نواقض الإسلام
https://t.me/Daewaberayakobo ፈጠን  በሉ

ተ🍒     ጀ🍒         ም🍒             ሯል👇🍒
شرح نواقض الإسلام
https://t.me/Daewaberayakobo ፈጠን  በሉ

📚🖍🖋طلب العلم خير من صلاة النافلة 🖍  قال العلامة صالح الفوزان -حفظه اللّٰه- : « لا تملَّ من طلب العلم، اطلب العلم، ولو كان إدراكك قليلًا، والقليل مع العمل الصالح فيه بركة، وفيه خير، ومواصلة طلب العلم لا شكَّ أنها خير، وطلب العلم عبادة، طلب العلم أفضل من صلاة النافلة 📚🖍🖋እውቀትን መፈለግ ከሱና ሶላቶች የተሻለ ነው። 🖍  قال العلامة صالح الفوزان -حفظه اللّٰه- : 🖍እውቀትን ለመፈለግ አትሰልች። እውቀትህን ፈልግ፣ ግንዛቤህ ውስን ቢሆንም እንኳ። ትንሽ እውቀት ከመልካም ሥራዎች ጋር  በረከትን  ያመጣል። በውስጡም ጥሩ ነገራቶች አሉት፣ እውቀትን መፈለግ ደግሞ የአምልኮ ተግባር ነው፣ እንዲያውም በፈቃደኝነት ከነፍል ሶላቶች የተሻለ ነው።🍃 """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" https://t.me/Daewaberayakobo """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""  https://t.me/Daewaberayakobo """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""  sher🌷     sher🌷     sher🌷  sher🌷 sher🌷     sher🌷    sher🌷   sher🌷 sher🌷 sher🌷 sher🌷 sher🌷 sher🌷 sher🌷 sher🌷 ✍️ابن عمر

السلام عليكم  ورحمة الله وبركاته
አለም  ላይ ላላችሁ  ሰለፍዬች በሙሉ
ታላቅ  የደዕዋ  ድግስ   ግብዥ ለዛሬ ሠኞ ማታ ⌚️ከመغሪብ  በኋላ  ፍክት  ያለ ፕሮ ግራም አለን ከተለያዩ ቦታ የሚመጡ  ኡስታዞች እና  ወንድሞችም ይዘይሩናል በመሆኑም  በሀርቡና  አካባቢዋ የምትገኙ 👌ውድ ሰለፍዬች በአካል በመገኘት የደዕዋው ተካፋይ ይሁኑ በተለያየ ሀገር ላይ የምትገኙ‼️ ወንድምና  እህቶች  ደግሞ በኦላይን ትከታተሉ ዘንዳ በአክብሮት ጠርተነዎታል
እኔስ ደስ ይለኛል ሰለፍይነቴ
ከቢዲዓ ቦታ ከሽርክ  መጥራቴ
ሂወቴ ውብ ሆኗል ከሰለፍዬች ጋራ
ለሌላው  የምለው ና ተማር ከእኛ ጋራ
ይቅርብህ አትሁን ጠላት ባለጋራ
ኋላ እንዳትፀፀት ስትሄድ አኼራ
በአላህ ሰዎች ላይ ስታበዛ ሴራ
ይቅርብህ ኢኽወንጁ ተደመር ከኛ ጋራ
እያልን ጥሪያችንን ስናስተላልፍላችሁ ከልብ ነው 📮ማሳሰቢያ እንኳን ሊያመልጥዎ  ልታርፍዱበት የማይገባ የደዕዋ  ዝግጅት ነዉ https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy

ስልጣንን መውደድ ከባድ አደጋ አለው 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

💥تَفْسِيرُ سُورَةِ 💥النَّصْرِ💥 ​💥، وَهِيَ مَدَنِيَّةٌ.💥 ​🍃 ﴿بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ﴾ 🍃 ​﴿إِذَا جَاءَ نَصْرُ اللَّهِ وَالْفَتْحُ _ وَرَأَيْتَ النَّاسَ يَدْخُلُونَ فِي دِينِ اللَّهِ أَفْوَاجًا _ فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَاسْتَغْفِرْهُ إِنَّهُ كَانَ تَوَّابًا﴾. ​💥فِي هَذِهِ السُّورَةِ الْكَرِيمَةِ، بُشَارَةٌ وَأَمْرٌ لِرَسُولِهِ عِنْدَ حُصُولِهَا، وَإِشَارَةٌ وَتَنْبِيهٌ عَلَى مَا يَتَرَتَّبُ عَلَى ذَلِكَ. ​فَالْبُشَارَةُ: ​هِيَ الْبُشَارَةُ بِنَصْرِ اللَّهِ لِرَسُولِهِ، وَفَتْحِهِ مَكَّةَ. ​وَدُخُولِ النَّاسِ فِي دِينِ اللَّهِ أَفْوَاجًا، بِحَيْثُ يَكُونُ كَثِيرٌ مِنْهُمْ مِنْ أَهْلِهِ وَأَنْصَارِهِ، بَعْدَ أَنْ كَانُوا مِنْ أَعْدَائِهِ، وَقَدْ وَقَعَ هَذَا الْمُبَشَّرُ بِهِ. ​وَأَمَّا الْأَمْرُ بَعْدَ حُصُولِ النَّصْرِ وَالْفَتْحِ: ​فَأَمَرَ اللَّهُ رَسُولِهِ أَنْ يَشْكُرَ رَبَّهُ عَلَى ذَلِكَ، وَيُسَبِّحَ بِحَمْدِهِ وَيَسْتَغْفِرَهُ. ​وَأَمَّا الْإِشَارَةُ، فَإِنَّ فِي ذَلِكَ إِشَارَتَيْنِ: ​الإِشَارَةُ الأُولَى: ​أَنْ يَسْتَمِرَّ النَّصْرُ لِهَذَا الدِّينِ، وَيَزْدَادَ عِنْدَ حُصُولِ التَّسْبِيحِ بِحَمْدِ اللَّهِ وَاسْتِغْفَارِهِ مِنْ رَسُولِهِ، فَإِنَّ هَذَا مِنَ الشُّكْرِ، وَاللَّهُ يَقُولُ: ﴿لَئِنْ شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ﴾. ​وَقَدْ وُجِدَ ذَلِكَ فِي زَمَنِ الْخُلَفَاءِ الرَّاشِدِينَ وَبَعْدَهُمْ فِي هَذِهِ الْأُمَّةِ لَمْ يَزَلْ نَصْرُ اللَّهِ مُسْتَمِرًّا، حَتَّى وَصَلَ الْإِسْلَامُ إِلَى مَا لَمْ يَصِلْ إِلَيْهِ دِينٌ مِنَ الْأَدْيَانِ، وَدَخَلَ فِيهِ مَا لَمْ يَدْخُلْ فِي غَيْرِهِ. ​حَتَّى حَدَثَ مِنَ الْأُمَّةِ مِنْ مُخَالَفَةِ أَمْرِ اللَّهِ مَا حَدَثَ، فَابْتَلَاهُمُ اللَّهُ بِتَفَرُّقِ الْكَلِمَةِ، وَتَشَتُّتِ الْأَمْرِ، فَحَصَلَ مَا حَصَلَ. ​وَمَعَ هَذَا، فَلِهَذِهِ الْأُمَّةِ، وَهَذَا الدِّينِ، مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ وَلُطْفِهِ، مَا لَا يَخْطُرُ بِالْبَالِ، أَوْ يَدُورُ فِي الْخَيَالِ. ​الإِشَارَةُ الثَّانِيَةُ: ​هِيَ الْإِشَارَةُ إِلَى أَنَّ أَجَلَ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ قَدْ قَرُبَ وَدَنَا، وَوَجْهُ ذَلِكَ أَنَّ عُمْرَهُ عُمُرٌ فَاضِلٌ أَقْسَمَ اللَّهُ بِهِ. ​وَقَدْ عُهِدَ أَنَّ الْأُمُورَ الْفَاضِلَةَ تُخْتَمُ بِالِاسْتِغْفَارِ، كَالصَّلَاةِ وَالْحَجِّ، وَغَيْرِ ذَلِكَ. ​فَأَمْرُ اللَّهِ لِرَسُولِهِ بِالْحَمْدِ وَالِاسْتِغْفَارِ فِي هَذِهِ الْحَالِ، إِشَارَةٌ إِلَى أَنَّ أَجَلَهُ قَدِ انْتَهَى، فَلْيَسْتَعِدَّ وَيَتَهَيَّأْ لِلِقَاءِ رَبِّهِ، وَيَخْتِمَ عُمْرَهُ بِأَفْضَلِ مَا يَجِدُهُ صَلَوَاتُ اللَّهِ وَسَلَامُهُ عَلَيْهِ. ​🕌 عَمَلُ النَّبِيِّ ﷺ بِهَذِهِ السُّورَةِ ​فَكَانَ ﷺ يَتَأَوَّلُ الْقُرْآنَ، وَيَقُولُ ذَلِكَ فِي صَلَاتِهِ، يُكْثِرُ أَنْ يَقُولَ فِي رُكُوعِهِ وَسُجُودِهِ: ​" سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي "

👌 አቅሷ የሱናዋ ሰገነት 👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌በሩቁ ያላችሁ ጀግኖች ወንድም እህቶች እዛው አቅሷ ካሉት መንትዮቻችሁጋ በመተባበር አቅሷን ከነ መድረሳዋ ሰርታችኋታል እዚህ አድሳችኋታል እንኳን ደስስስስስስስስስ አላችሁ ..! አሁንም ወደፊት የለም ወደ ኋላ 👌የሚገርመው በትብብራችን በጥንካሪያችን በመናበባችን ሒዝብይ ሁሉ ተደምሟል ተደንቋል ። ቆይ ግን እንደት ነው የምትናበቡት አሉ.....! ---- 👌ሰለፍዮች እንደንብ ተባብረው እንደማር ጣፋጭና መድኃኒት የሆነ ስራ የሚሰሩ ውዶች ናቸው ...። ግጠሙ --- ለአቅሷና ለሰለፍዮች 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16924 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16924

بالله عليكم 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 በአላህ ይሁንባችሁ በኡዝር ቢልጀህል ዙሪያ የተወዛገብክ እዛ እዚህ የምትል ይችን ድምፅ በደንቡ አዳምጧት ለማሸነፍ ወይንም ለመሸነፍ ሳይሆን ለሀቅ ዝቅ ብላችሁ ✍ መሳአላው ልዩነት የሚያስተናግድ ነው አላችሁ አይ አያስተናግድም አልናችሁ ኢጅማእን ነቅል ያደረገ ሙእተበር አሊም አምጡ አላችሁ ይሄው ሸይኽ ፈውዛን እየነገሯችሁ ነው ነው! እናንተጋ ሙእተበር አይደሉም? 🔴 ሙርጅአወች ናችሁ ስንል ማን ቀደማችሁ እኛኮ ተክፊርይ ያልናችሁ ከቀብር አምላኪ የምንከላከለውን ሙርጅአ ስለምትሉን ነው አላችሁ በናንተ እይታ ታላቅ ሙፍቲም ተክፊርይ ይሆኑደ ? ሀጁርዮችኳ ለማለት አይደፍሩም አንልም አባታቸውም ኢማሙ በርባሀሪን ምን እንዳለ ሠምተናል ልጆቹም በእርጅና ወረፍ አድርገዋል ታላቁን ሸይኽ ♦️♦️በሸይኽ ሷሊሀ አልፈውዛን ላይ ዋሽታችኋል ሸይኹ ለቀብር አምላኪ አይከራከሩም ያከፍራሉ አልናችሁ አይ አልዋሸንም አላችሁ ይሄው ስሟቸው እኔ አልናገርም አዚር የሚለውን ቃል የማልጠቀመው ለነሱ የሚመጥን ስለማይሆን ነው ✍ እናንተጋ ክርክርም አያስፈልግም ምክንያቱም ሀቅን ፈልጋችሁ ሳይሆን አሻፈረኝ ብላችሁ ነው ስንላችሁ ሰለፍዮችን በጭፍን ተከታዮች ናቸው ብላችሁ ትወነጅላላችሁ ሸይኹ ግን ተዋቸው ከነሱጋ አትከራከሩ ትክክለኛ አቅሉን የሚጠቀም በእናንተ አእምሮ የማያስብ ቁርአን ሀድስን ተከታይ በእናንተ አይታለልም ይሏችኋል ✍ ጃሂሎች ናችሁ የኡለማወችን ተእሲላት ተማሩ ተባላችሁ እናንተ ግን ከሸይኽ ንግግር ቆርጣችሁ አሊምጅ ጃሂል አያከፍርም ብለዋል ብላችሁ ያነሳኋቸውን ነጥቦች ሁሉ ከሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን ድምፅ ስሙት https://t.me/Al_menjeniq_R

ኑ እሺ እኔ ሙራጀዓ ላድርግላችሁ

ማነው ሙራጀዓ የሚያደርግልኝ የማታውን?

ኑኑኑ ተስተካክሎልኛል

እየተጣራሁ ነው ግን ስልኬ ተበላሽቷል መሰል አይሰማችሁም

ምርጥ PDF ናት አውርዷት

ተ🍒     ጀ🍒         ም🍒             ሯል👇🍒
شرح نواقض الإسلام
https://t.me/Daewaberayakobo ፈጠን  በሉ