🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺
Open in Telegram
🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
423
Subscribers
+624 hours
+507 days
+12930 days
Posts Archive
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 በዳዕዋ ላይ መረዳዳት
በሚል ርዕስ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ ቆየት ያለ እጅግ በጣም መሳጭና ጠቃሚ የሆነ እርስ በእርሳችን ሊኖረን ስለሚገባው መዋደድ ፣መከባበር ፣መተጋገዝ፣መረዳዳት በሚጣፍጥ አንደበት ከቁርአን እና ከሀዲስ እንዲሁም ከቀደምት የኢስላም ሊቃውንቶች እና ከሶሀቦች ታሪክ ጋር በማያያዝ የተገለፀበት በሁሉም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝና ዘመን ተሻጋሪ ሙሀዶራ
من دل على الخير فله مثل أجر فاعله
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
