en
Feedback
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

Open in Telegram

🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
423
Subscribers
+624 hours
+507 days
+12930 days
Posts Archive
ገባ ገባ በሉ ሰዓት እየደረሰ ነው https://t.me/Daewaberayakobo?livestream=1229b1090467915dd0

ኪታቧ ለሌላችሁ PDF👆አውርዱ ዛሬ⏰3:00⏰ በኢትዮ ትጀመራለች። ሰዓት እስከሚደርስ ሸር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته             🍒 አድስ                 🍒 አድስ ደርስ📚📚 ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
💡በ አቡ ረያን ዓብደላህ ራያ
شرح نواقض الإسلام የሸህ ፈውዛንን ሸርህ ሊጀመር መሆኑን ስንነግርዎት በታላቅ ደስታ ነው። ማታ⏰3:00⏰ በኢትዮ ይጀመራል➤//////////////////////https://t.me/Daewaberayakobo ➤//////////////////////➤ sher   sher   👆👆👆👆 وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ሊንኩን ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ➤//////////////////////https://t.me/Daewaberayakobo ➤//////////////////////➤ sher   sher   Join☝️

👌ጁ...ሙ...ዓ...ን...በ...ሲ...ድ...ራ     🔻......🔻......🔻.......🔻.....🔻 👌በታላቋ    መድረሳችን  በሲድረቱል ሙንተሃ አዘጋጅነት  የቀረበ  ውብ እና አጓጊ  የደዕዋ  መርሃ ግብር ... وقال رسول الله ﷺ 🔺👈 .وما اجتمع قوم يذكرون الله إلا حفتهم الملائكة، وغشيتهم الرحمة، ونزلت عليهم السكينة 🔺👆رواه مسلم. 🔴➣ህዝቦች   اللهን   ለማስታወስ   አንድ ላይ አይሰበሰቡም  መላእክቶች   የከበቧቸው የالله እዝነት  የሸፈናቸው   እንዲሁም ሰኪና  የልብ    ረፍት    በእነርሱ ላይ    የወረደች ቢሆን እንጂ ❗  🔺........🔺......🔺......🔺......🔺 🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺 🔻........🔻......🔻......🔻.......🔻 🔻ኡስታዝ ..አቡ..ሀኒፋ ሁሴን መርሳና 🔻ሸህ አህመድ ጭፍራ.....❗ እንድሁም ሸይኻችን አቡ..ኒብራስ ጥያቄና  መልስ ከትንሽ ምክርጋ ........ፏፏፏ❗  እንላለን::           🔺 🖊ከالله  ጋር  ያለንን ቅርርብ እናድስ     በሚል   ለዚህ   ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም  ሁላችሁም በመላው     ዓለም     የምትገኙ ሰለፍያት  እንስቶች     ተጋብዛችኋል🫴 👌 ይህ    ፕሮግራም    ከእህቶቻችን   ጋር የምንሰባሰብበት የኡስታዞቻችንን ደዕዋ የምንታደምበት እና  ዲናችንን    የምንማማርበት    እና   ለአኼራችን   ስንቅ የምናዘጋጅበት     የተባረከ እና  ደስ የሚል  ጊዜ ነው   ወዳጆቻችሁን ቤተሰቦቻችሁን    እና   ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ የ ኸይር    ተካፋይ    ሁኑ። 🔺=========👉=========🔺 👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....   📌 ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ       ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ       ከዙባላ  ውጭ   እንዳትታመሚ       አዎ  አታድክሚን  ልክ እንደጫት ቃሚ     ወጥሪ  በደዕዋ  በሽተኛ አክሚ      አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ     እንደዶሮ አትሁኝ  ነገር  አትለቃቅሚ ➢:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::➢    👌ወሬ ይቅርባችሁ በመንሐጅ ላይ በርቱ    መረጃን ሰብስቢ ከነ ሰንሰለቱ    ነቃበይ እህታለም ተማሪ በርትተሽ    አቂዳሽን ያዢ ከሰለፎች ቀድተሽ    ይሄ ስለሆነ  ነጃ የሚያወጣሽ ➢................🔺..................➢ 🔺➣ፕሮግሙ የሚካሄድበት ቀን🔺 🔺===========""========🔺 🔺ጁሙዓ 24/11/2018 E.C 🔺➤ከቀኑ ➤ 08:00 በኢትዮጲያ 🔴➣በታላቋ መድረሳችን سدرة المنتهى 🔴➣ላቅ ባለ  አክብሮት  ተጋብዛችኋል ስንል  ጥሪውን    በአክብሮት እናስተላልፋለን 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته             🍒 አድስ                 🍒 አድስ ደርስ📚📚 ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
💡በ አቡ ረያን ዓብደላህ ራያ
شرح نواقض الإسلام የሸህ ፈውዛንን ሸርህ ሊጀመር መሆኑን ስንነግርዎት በታላቅ ደስታ ነው። ማታ⏰3:00⏰ በኢትዮ ይጀመራል➤//////////////////////https://t.me/Daewaberayakobo ➤//////////////////////➤ sher   sher   👆👆👆👆 وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ሊንኩን ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ➤//////////////////////https://t.me/Daewaberayakobo ➤//////////////////////➤ sher   sher   Join☝️

የለተሞው የኢርጃእ መንጋ ተንቀዥቅዧል በል ቻለው እንግድህ ... 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉 አቡ ዘር የሚባል የለተሞ ፈረስ የተቃጠለ ጅርጅስይ ለቀጠፈው የተሰጠ መልስ ...! 👉በሸይኹል ኢስላም ላይ ተንጠላጥለው የነ ይመር ኮቻ የአህባሽ ጠበቃ መሆን አይቻልም ። ትጠበጠባለህ በለው ይሔንን ወፋፍራም የሩዝ ጆንያ ...! ✍️ وها يقول شيخ الإسلام ابن تيمية  رحمه الله :  في جامع المسآئل  =🔺/ 3/(145_146)🔺 " من استغاث بميت أو غآئب من البشر بحيث يدعوه في الشدائد والكربات، ويطلب منه  قضاء الحوائج ،ويقول: يا سيدي الشيخ فلان أنا في حسبك وجوارك  أو يقول عند هجوم العدو عليه  ياسيدي فلان  يستوحيه ويستغيث به أو يقول ذلك عند  مرضه وفقره  وغير ذلك من حاجاته:- فإنه ضال جاهل مشرك عاص لله باتفاق المسلمين" ✍️_  يقول أيضا رحمه الله تعالى   :" (  اسم المشرك ثبت قبل الرسالة ... وأما التعذيب فلا " ) " مجموع الفتاوى ٢٠/٣٨ ✍️ ويقول شيخ الإسلام  أيضا رحمه الله: "فمن جعل الملائكة والأنبياء وسائط يدعوهم ويتوكل عليهم ويسألهم جلب المنافع ودفع المضار مثل أن يسألهم غفران الذنب وهداية القلوب وتفريج الكروب وسد الفاقات فهو كافر بإجماع المسلمين " انتهى من "مجموع الفتاوى" (1/ 124). 👉https://t.me/Al_menjeniq_R/2750

በውድቷ ጦሳ ድግስ ተደግሶ ይሄ ታድመናል ሰአታችን ደርሶ ምክር እየለገሱ ውድ ኡስታዞቻችን የተዋበ ምክር በማዳመጥ ላይ ነን https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
በውድቷ ጦሳ ድግስ ተደግሶ ይሄ ታድመናል ሰአታችን ደርሶ ምክር እየለገሱ ውድ ኡስታዞቻችን የተዋበ ምክር በማዳመጥ ላይ ነን https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

ፕሮግራማችን በወንድማችን አቡ አነስ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ 🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

بسم الله الرحمن الرحيم       ትልቁ ኪሳራ በጣም አፀያፊው በዱንያም በአኼራ አጋልጦ  የሚሰጥ ለትልቅ  ኪሳራ ከአላህ ጋር የሚያጣላ ትልቁ ሀፂያት ይቅርታ እማይሽረው ከሞተ ሳይቶብት የሚያዘወትረው  እተኳሳዋ  እሳት🔥 ስራን  የሚያበላሽ ልፋትን አውዳሚ ጥላቻ የሚያስፋፋ በጣም አስቀያሚ ስምን የሚያበላሽ ክብርን የሚያዋርድ አእምሮ ካለው ሰው ጭራሽ አብሮ የማይሄድ በጣም ግዙፍ  በደል  አምሳያ  የሌለው እሱው ፈጥሮን ሳለ በአላህ ማጋራት ነው ካስገኘን  በኋላ  ካልነበርንበት ሲሳይንም ሰጥቶን በጣም በብዛት እንደት ይመለሳል ውለታ በክህደት? ሙታንን እየጠሩ እርዱኝም እያሉ አሳልፈው እየሰጡ ኢባዳን በሙሉ ብለን  ስንላቸው  በአላህ አታጋሩ እንዳቃርቡን ነው  ሽርክ አደለም ይላሉ ተው ይቅርባችሁ ተውሂድን ተማሩ ተውበት አድርጉና ወደ ሀቅ ዙሩ መዳኛ የሌለው ኪሳራ እንዳከስሩ 📲አጠቃላይ በሶሻል ሚድያ ለመከታተል ጠቅ👇 ➤//////////////////////➤ 📎https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/Daewaberayakobo ➤//////////////////////

🔺.......🔺.......🔺.......🔺.......🔺 ➢ታ.. ላ ..ቅ   የ ...ም...ስ...ራ...ች➢ 🔻.......🔻.......🔻.......🔻.......🔻 🔺.አ..ስ.🔺..ደ..ሳ..ች.🔺.ዜ..ና.🔺 👌በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና  እህቶች በሙሉ🔺... ... 📌አዋጅ❗️ ... አዋጅ❗️ ... አዋጅ 👌በነገው እለት ማለትም ረቡዕ ከጠዋቱ 04:00 ጀምሮ በአይነቱ ለየት፣ሞቅ ደመቅ ያለ ... እና ሁሉም ሰለፍይ ወንድምና እህቶች ሊሳተፉበት የሚገባ ...  ታላቅ የደዕዋ ድግስ እንደተዘጋጀ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። Then🔺...ሼር... Share                             🔺.... ጆይን...join... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔺.......🔺.......🔺.......🔺.......🔺 ➢ታ.. ላ ..ቅ   የ ...ም...ስ...ራ...ች➢ 🔻.......🔻.......🔻.......🔻.......🔻 🔺.አ..ስ.🔺..ደ..ሳ..ች.🔺.ዜ..ና.🔺 👌በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና  እህቶች በሙሉ🔺... ... 📌አዋጅ❗️ ... አዋጅ❗️ ... አዋጅ 👌በነገው እለት ማለትም ረቡዕ ከጠዋቱ 04:00 ጀምሮ በአይነቱ ለየት፣ሞቅ ደመቅ ያለ ... እና ሁሉም ሰለፍይ ወንድምና እህቶች ሊሳተፉበት የሚገባ ...  ታላቅ የደዕዋ ድግስ እንደተዘጋጀ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። >=====================>🔺 👌ይህ የደዕዋ ፕሮግራም ታላላቅ ኡስታዞቻችን የሚጋበዙበት ፣ የጌታችንን ቃል የምንተዋወስበትና በአላህ እገዛ  በታላቅ ድምቀት እናሳልፈው ዘንድ ሁላችሁም ምርጥ እና ለዲናችሁ ታጋይ የሆናችሁ ብርቅዬ ወንድምና እህቶች ላቅ ባለ አክብሮት ተጋብዛችኋል።❗️ 👌 በውዷ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ለወንዶች በውዷ መድረሳችን ሲድረቱል-ሙንተሀ ለሴቶች ከውድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችን ጋር የደመቀ ውሎን እንውላለን إن شاء الله تعالى በተጨማሪ ግጥም ያላቸው ወንድሞችም ፈታ ሲያደርጉን ይውላሉ...ለምሳሌ 🔺.....ወንድማችን......🔺 ❗...አቡ ዩስራንና 🔺...ወንድማችን አቡ ናሙስ ❗... ይመስል...❗ 👌እንኳን መቅረድ  ማርፈድ ያስቆጫል❗️ 🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺 ⭐️..ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከሳዑድ 🔺..ሸይኽ ሰኢድ ከልጓማ ሰማይ ስር 🔺..ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከደሴ 🔺..ኡስታዝ አቡል አባስ ከሀርቡ 🔺..ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከከላላ 🔺..ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ከገነቴ 🔺..ኡስታዝ አቡ ፈይሶል ከሳዑድ 🔺..ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ከገራዶ 🔺..ኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ከጎሀ 🔺..ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ከመርሳ 🔺..ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ከገራዶ 🔺..ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ከሀያት ሰፈር 🔺..ኡስታዝ አህመድ ሸሪፍ 🔺..ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ከዱፍቲ 👌ሌሎችም አያሌ ኡስታዞችና ወንድሞች በዚህ ፕሮግራም ላይ ይሳተፋሉ:: ➤...🔻መስጅደል- አቅሷችን🔻...➤ 🔻................➤...............🔻 🔺መስጅደል አቅሷችን ውቧ መስጅዳችን:   እምብርት ነሽ እኮ የጦሳ ማዷችን::   ታስታውሻለሽ ወይ ያን ጊዜ በጧቱ:   ልጆችሽ ተሳደው  እንድያ ሲንገላቱ:    ጠላቶችሽ በዝተው እየተሯሯጡ:    አንችኑ ለማጥፋት ሊቀጩሽ በለቱ:    ግን አሸነፍሻቸው ታገልሽው በብርቱ። 🔻...................➢.................🔻 🔺አንቺ መቼ ሰምተሽ መቼስ አቀረቀርሽ: የነዚያ የጀግኖች የሰለፍዮቹ የሱንዮች ሁነሽ: ለዲን  በሚሰው በደፋር ልጆችሽ: ቁርአን ሀድስን መረጃሽን ታጥቀሽ: እንደምታሸንፊ ተስፋሽን ሰንቀሽ: እዚህ ላይ ደርሰሻል ፅጌረዳ መስለሽ: ጠላቶችሽንም ገርፈሽ አንገብግበሽ: በደሊል አለንጋ በአል-መንጀኒቅ ልጅሽ: መኖር ቀጥለሻል ትውልድን እያነፅሽ:: ➤...............🔻...............➤ 🔺....ማንበብ...Reading            Then🔺...ሼር... Share                             🔺.... ጆይን...join... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

            🍒 አድስ                 🍒 አድስ ደርስ  ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
💡በ አቡ ረያን ዓብደላህ ራያ
شرح نواقض الإسلام የሸህ ፈውዛንን ሸርህ ሊጀመር መሆኑን ስንነግርዎት በታላቅ ደስታ ነው። ➤//////////////////////https://t.me/Daewaberayakobo ➤//////////////////////➤ sher   sher   👆👆👆👆 وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ሊንኩን ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ➤//////////////////////https://t.me/Daewaberayakobo ➤//////////////////////➤ sher   sher   Join☝️

🖍📚🍒አድስ             🍒 አድስ                 🍒 አድስ ደርስ  ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
💡በኡስታዝ አቡ ረያን ዓብደላህ
شرح نواقض الإسلام የሸህ ፈውዛንን ሸርህ ሊጀመር መሆኑን ስንነግርዎት በታላቅ ደስታ ነው። ማሳሰቢያ👇👇👇 ኪታብ ስንቀራ  አምስት ነገሮች ማሟላት ያለብን ነገሮች አሉ።
እነሱም
1️⃣
, ለالله ብለን መነየት አለብን። ንያችን  የምንቀራው ሰዎች ጎበዝ እንድሉን፣ብር ለማግኘት፣ስልጣን ለማግኘት ና እሰዎች ዘንድ ታዎቂ ለመሆን ብለን መነየት የለብንም። ቀርተን እራሳችንን ለመለወጥ፣ሰዎችን አስተምረን  ለመለወጥ መሆን አለበት።ሲቀጥል ለወንጀላችን ተውበት ማድረግና ከወንጀል መራቅ በተለይ በተለይ ከሽርክ መራቅ እና የምንቀራውን ኪታብ በጃችንመያዝ  ሙራጀዓ ማድረግ አለብን📚።
2️⃣,
ማስታወሻና እስኪርቢቶ መያዝ እና አንዳንድ ነጥቦችን መፃፍ📒🖊🖍
3️⃣,
ኡስታዙ ሲያስተምር በጥሞና ማዳመጥ👂 ሲጨርስ ያልገባንን  መጠየቅ
4️⃣,
ኡስታዙ አቅርቶ እንደጨረሰ  ደጋግሞ ሙራጀዓ  ማድረግ/ማስደረግ።  ሙራጀዓ ማድረግ ማለት ሌሎች ሙራጀዓ ሲያደርጉ እሱ ቁጭ ብሎ ማዳመጥ ብቻ አይደለም። እሱም  ሙራጀዓ ማስደረግ አለብን።
5️⃣
, በየቀኑ  ደርስ መከታተል፣ሙራጀዓ  ማድረግ፣ እና ሙራጀዓ ሲያደርጉ  መከታተል፣ ከኋላ ጀምሮ እስካለንበት በየቀኑ ሙራጀዓ የምናደርግ ከሆነ በደንብ ይገባናል እንቀየራለን። والله أعلم ይህን እድል ለሌሎችም ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" https://t.me/+zoEgHgtxQQA3ZjVk https://t.me/Daewaberayakobo1 """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""