🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺
Open in Telegram
🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
429
Subscribers
+524 hours
+547 days
+13130 days
Posts Archive
🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር ልናስተዋውቅ ስለሆን የከተማ ቻናሎቻችሁን
ከታች ባስቀመጥኳት ዩዘርኔም አሳውቁኝ የመጨረሻ ስለሆነ በኋላ እንዳትወቅሱ
አፍጥኑት
🔺ከዛም የኡስታዞች ይቀጥላል
...ሸርም አድርጓት ለሁሉም ትድረስ...
أخوكم أبو النواس
👌......@Abu_Newas......🔺
👌https://t.me/deawaselefiyabealansha
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
የጃማ ሰለፍዮች መስጅደል አል አንሷር ውስጡም ግቢውም ምልቶ እስታዝ እየመከረን ነው
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ጦሳ
👉አንች ውዷ ጦሳ ዛሬ እንግዳ አለብሽ
👉እሰከሚሰናዱ ጠብቂ ፏ ብለሽ
👉ጦሳየ ጦስነት ውድቷ መድረሳ
👉የማይናፍቅ የለም ላንች የማይሳሳ
👉ሳይጠብ በሰፊው እኛ እኖድሻለን
👉ካንች ምናገኘው ብዙ ጥቅም አለን
👉አንች ጦሳ ማዶ የጀግኖቹ ሰፈር
👉ጁሙአ ነው ዛሬ በአዋጅ ይነገር
👉በሽታ ያለበት ይግባና ይመርመር
👉የአላህን ቃል ይስማ እንዳይደናበር
👉ስምሽን አያጥፋ ሆኖ በበረንዳ
👉ና በይው ይግባና ተውሂዱን ይረዳ
👉በቂም በጥላቻ ወሬ ከሚነዳ
👉በበርሽ ይግባማ ይውጣና ከጓዳ
👉አንች የኛ ስስት ጦስነት ጦስሻ
👉አላህ ይጠብቅሽ እስከመጨረሻ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
የሚወድሽ ከወደ ማሻ
