ch
Feedback
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

前往频道在 Telegram

🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct

显示更多
未指定国家未指定类别
411
订阅者
+1224 小时
+317 天
+12630 天
帖子存档
አስደሳች ዜና 📚ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ አድስ ደረስ🍒 💡በ አቡ ረያን ዓብደላህ ራያ 📚 شرح كشف الشبهات الفوزان የሸህ ፈውዛንን ሸርህ ሊጀመር መሆኑን ስንነግርዎት በታላቅ ደስታ
አስደሳች ዜና 📚ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ አድስ ደረስ🍒
💡በ አቡ ረያን ዓብደላህ ራያ
📚 شرح كشف الشبهات الفوزان የሸህ ፈውዛንን ሸርህ ሊጀመር መሆኑን ስንነግርዎት በታላቅ ደስታ ነው። 🖍ወንድምየ የሸህ ሙሀመድ ዓብዱል ወሀብ ሪሳላዎች በሸህ ፈውዛን ሸርህ ስትቀራ አቤት እንደት እንደሚጣፍጥ። مَن ذَاقَه يعَرَفه አሁንም የሸህ ፈውዛንንሸርህ የሙሀመድ አብዱል ወሀብ መትን የሆነችን ልትጀመር መሆኑን ስንነግረዎት በታላቅ ደስታ ነው።  ይቺ ሪሳላ እትልቁ ሽርክ ላይ የወደቀ ስሙ ሙሽሪክ እንደሆነ በመረጃ የታጨቀች ሪሳላ ናት። ሊንኳን በየ ግሩፑ ሁላ ሸር አድርጓት። "وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ" ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ደርሱን ለመከታተል ጠቅ ብቻ👇 ➤//////////////////////https://t.me/Daewaberayakobo ➤//////////////////////➤ sher   sher   Join☝️

قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله: من كان يعتقد فِي الأموات أنهم ينفعون أو يضرون وينذر لهم ويتقرب إليهم فهذا مشرك الشرك الأكبر، والعياذ بالله؛ لأن هذا يعبد غير الله فلا تجوز الصلاة خلفه، ولا تصح لأنه ليس بمسلم ما دام على هذه الحالة

ደርስ ተ🍒     ጀ🍒         ም🍒             ሯል👇🍒
شرح نواقض الإسلام
https://t.me/Daewaberayakobo ፈጠን  በሉ

ኑኑሢ ግዜ ሸባቡ ሁላ

ዛሬም በالله  ፍቃድ ደርሳችን ይቀጥላል إنشاءالله

4_5792086453211111196.pdf3.35 MB

አመለጣቹህ

sticker.webp0.14 KB

ደርስ ተ🍒     ጀ🍒         ም🍒             ሯል👇🍒
شرح نواقض الإسلام
https://t.me/Daewaberayakobo ፈጠን  በሉ