هداية القلوب (የልቦች መሪ)
Open in Telegram
228
Subscribers
No data24 hours
+177 days
+1530 days
Posts Archive
كيفَ أحاسبُ نفسي ؟
📎أولا : البدء بالفرائض : فإذا رأيت فيها نقصاً فتداركه إما بقضاء أو إصلاح .
📎ثانيا : المناهي : فإن غرتك نفسك والهوى والشيطان بفعل شيء مما نهاك الله عنه فتداركه بالتوبة والاستغفار والحسنات الماحيات .
•محاسبة النفس على الغفلة فالذكر والإقبال على الله تعالى مما يتدارك به المسلم غفلته .
•محاسبة النفس على الجوارح ، إلى أين خطت رجلاك ؟ وماذا بطشت يداك ؟! أو سمعت أذناك ؟ أو أو " .
📖 ابن القيم || إغاثة اللهفان : (٨٣/١ ).
🌹منقول
قال الشيخ صالح آل الشيخ -حفظه الله-:
"يحتاج طالب العلم إلى أن يتحلَّى بأخلاقٍ وصفاتٍ ملازمة له في مسيره لطلب العلم، وهي:
➊ أن يكون مُخلصًا لربِّه في طلبه للعلم.
➋ أن يكون رفيقًا في طلب العلم.
◉ كيف يكون التَّرفُّق في طلب العلم ؟
بأن لا يرُوم العلم جملةً، وأن لا يهتم بالتَّفصيلات ودقيق المسائل، وإلَّا فإنَّه ينسى ولن يحصِّل علمًا.
➌ أن يكون مواصلاً في طلب العلم، يُخصِّص للعلم أعزّ أوقاته وأحلاها، لا يجعلُ للعلم الأوقات الميِّتة التي كَلَّ فيها ذهنه، وضعُف فيها فهمه.
ملخص من الطريق إلى النبوغ العلمي ص١٦-٢٢.
ቢነጋልኝ ብዬ ጨለማዬን ሸሸሁ
እውነት እየራበኝ ጠገብኩ እየዋሸሁ።
አንተን ያውቃል ካልኩት ዘውትር እያመሸሁ
እስተካከል ብዬ አጉል ተበላሸሁ።
አንተንም ያወቀ ካንተም ዘንድ የራቀ
በጥፋት ካበረ ማነው የፀደቀ?
እዚም እዚያም እያልኩ እንዳልንገዳገድ
ጌታዬዋ አድርሰኝ ከምትወደው መንገድ።
https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk
ከዝሁር በኋላ ፀሐይ ስታዘቅዝቅ፣
የእውቀት ብርሃን ሊመጣ ነው ሊደምቅ፤
የሱናው አንበሶች የአቂዳው ዘበኛ፣
ተሰባስበው መጡ ለሀቅ ተቆርቋሪ የሆኑ አንደኛ።
ኸድር አህመድ አለ የኬሚሴው አንበሳ፣
የተውሒድን ፋና ልብን የሚያነሳ፤
ሸይኽ መሀመድ ሰኢድ የዒልሙ አንበሳ፣
እውቀትን ሊያፈሱ እንደ ማዕበል መርከብ።
አቡ ዒምራን መጡ በቁምነገር ሞልተው፣
አቡ ዑበይዳም አሉ የሀቅን መንገድ ይዘው፤
አራቱ ክዋክብት በአንድ ተሰልፈው፣
የጀነትን መንገድ ሊያሳዩን ቆርጠው።
ሳትርቁ ጠብቁን ከበረካው ማዕድ፣
ዛሬ ነው የሚበራው የቀጥተኛው መንገድ!
መልካም ቆይታ!
﴿فَاصبِر إِنَّ العاقِبَةَ لِلمُتَّقينَ﴾
ጓያ የጠረረበት ምቀኛ አለ እውነቱን ነው እኔ እኮ የኢብኑ ሙነወር ፅሁፍ ሳነብ በሳቅ እየተሞላሁ ነው ያረብ አንተ ጨምርለት አንተ ጠብቀው
Repost from jelalu husseyn (abu zikra)
"ሩዝ አእምሮ ይደፍናል" ይላል ባለ ጓያው
~
ማነው ይህን የሚለው? በጓያ ያደገው፣ የእለት ጉርስ የጠረረበት ሐበሻ!! በምቀኝነት የኛን ሀገር ሰው የሚወዳደር መኖሩን አላውቅም። ምቀኛ ከራሱ ማግኘት ይልቅ የጓደኛው ማጣት ነው የሚያስደስተው ይባላል። ሐበሻ ከዐረብ የሚሻልበት አንድ quality የለውም። ነገር ግን የራሱ ስር የሰደደ ድንቁ ^ ርና ላይ አይወያይምና ካመት እስካመት ዐረብን ሲያብጠለጥል ይኖራል።
እንደ ሃገር ኢኮኖሚያችን ዐረቦች ላይ በብዙ መልኩ ጥገኛ ነው። ከሚሊዮን በላይ የኛ ሰው በዐረብ አገሮች ውስጥ ይኖራል። ለትምህርት ራሱ ከኢትዮጵያ ወደ ዐረብ ሃገራት እንጂ ከዐረብ ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣ እዚህ ግባ የሚባል ቁጥር የለም። በዐረብ በጎ ፈቃደኞች የሚደጎመው ሐበሻ በጣም ብዙ ቁጥር ነው። እጅግ ብዙ መስጂዶቻችን በዐረቦች ነው የተገነቡት። የቦሌ ኤርፖርት ተርሚናል እና ሌሎች ማስፋፊያ (Phase II) በAl-Kharafi and Sons (የኩዌት ኩባንያ) ነው የተገነባው። በ0ረቦች የተሰሩ የአስፋልት መንገዶች፣ የጤና ተቋማት፣ ትምህርት ቤቶች፣ ... ብዙ ናቸው። ሐበሻስ? ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ውለታ በሚውልለት ዐረብ ጥላቻ ጨርቁን ጥሎ ሊያብድ ይደርሳል?
ማፈር የለም "ዐረቦቹ ሩዝ ስለሚመገቡ አስተሳሰባቸው ደካማ ነው" ይላል። አቤት ድፍረት! እኮ አንተ ሩዝ ብታገኝ ለጭንቅላቴ ብለህ ልትተው?! እኮ የኛ ህዝብ በትምህርት ከዐረብ ተሽሎ?! እስኪ ለትዝብት ያክል በትምህርት መስክ መለኪያ የሳዑዲንና የኢትዮጵያን ሁኔታ ጥቂት ንፅፅር እንመልከት ፡-
1. 95% የሳዑዲ ህዝብ ማንበብና መፃፍ ይችላል። ኢትዮጵያስ? ከ52%-60%
2. Education Index የሳዑዲ ~0.80-0.86 ሲሆን የኢትዮጵያ ~0.34-0.355 ነው።
3. ጠቅላላ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ምዝገባ የሳዑዲ ~100% ሲሆን የኢትዮጵያ ~84-98% የሚሉ መረጃዎች አሉ። በርግጠኝነት ከዚህ በታች ነው።
4. ከትምህርት ውጭ የሆኑ ህፃናት ቁጥር የሳዑዲ ለዐ% የቀረበ ሲሆን የኢትዮጵያ 9 ሚሊዮን ህጻናት ከትምህርት ውጭ ናቸው የሚሉ መረጃዎች አሉ። በርግጠኝነት ከዚህ በጣም ከፍ ያለ ነው። አማራ ክልል ብቻ ወደዚህ ቁጥር የሚጠጋ አለው።
5. Tertiary Gross Enrollment Ratio የሳዑዲ ~70-74% (2022) ሲሆን ጠንካራ የትምህርት ማስፋፋት ፖሊሲ አላት። የኢትዮጵያስ? ~8-10% (2018) ነው።
6. በሳይንሳዊ ህትመቶች (Scientific Publications) ሳውዲ አረቢያ፡ በScopus መረጃ መሰረት በቅርብ ዓመታት ውስጥ በዓመት ከ30,000–70,000+ ህትመቶች ታወጣለች። ከ2013–2022 በ10 ዓመታት ውስጥ የህትመት ቁጥር በ320% ጨምሯል (በአማካይ በዓመት 16% እድገት)። በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች (በዐረብ አገሮች ውስጥ 1ኛ)።
ኢትዮጵያስ? በዓመት ከ6,000 በታች ህትመቶች ብቻ (በScopus መሰረት በ2022 ዙሪያ 6,141)። ይህ ከሳዑዲ በእጅጉ ያነሰ ነው።
* ባጭሩ በየትኛውም መመዘኛ ከሳዑዲ ጋር ለንፅፅር የሚቀርብ ቁም ነገር የሌለው ጓያ የጠረረበት የምቀኛ ሰፈር ልጅ ነው ሩዝ "ጭንቅላት ይደፍናል" እያለ በእራቁት ሆዱ የሚፈላሰፈው።
ይልቅ ጥላቻ መጋትህን ትተህ ህይወቱን እርዳታ ላይ የመሰረተ፣ ክረምት ከበጋ መጠለያ ውስጥ እያሳለፈ ያለ፣ በእርስ በርስ ጦርነት ሁለ ነገሩ የታመሰ በሚሊዮን የሚቆጠር ወገን አለህና ስለሱ ፃፍ። ወገንህ ገና እጁን እንዲታጠብ እየተመከረ ነው። አብዛኛው ሜዳ ላይ ነው የሚፀዳዳው። ዐረብ ሀገር እሄዳለሁ ብሎ ውሃ እየበላው፣ መንገድ ላይ እያለቀ ነው። በአራቱም አቅጣጫ እየተሰደደ ነው። የኢሚግሬሽን መስሪያ ቤቶች ፓስፖርት በሚጠይቅ የጉዞ ህልመኛ ተጨናንቀዋል። አንተ ስለዚህ ተስፋ ያጣ ወገን አታወራምና ነጋ ጠባ ስለ ዐረብ "ኋላ ቀርነት" ትቦተረፋለህ!! በዚህ ም^ ቀኛ አስተሳሰብህ የረባ ነገር ታመጣለህ ተብሎ ባይጠበቅም እንዲሁ ለወጉ እንኳን ቢሆን ወገንህን አላቅስ እስቲ!
"ባትዋጋ እንኳን - በል እርገፍ እርገፍ
ያባትህ ጋሻ - ትኋኑ ይርገፍ!"
ያ ረብ! 0ረብ ወገኖቻችንን በኸይር ላይ ኸይር ጨምራቸው። ይበልጥ ዲን የሚኻድሙ፣ ለራሳቸውም ለሌላውም ዓለም ሙስሊም የዓይን ማረፊያ አድርጋቸው። ሀገራቸውንም ሰላም አድርግላቸው። ከቅርብም ከሩቅም ሓሲድ ጠብቃቸው። ኣሚን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from jelalu husseyn (abu zikra)
የአረቦች የመልስ ምት በጣም ከባድ ነውኮ !
አንድ ቀን አንድ ገጠሬ ሰውዬ መስጂድ ገባና ዉዱ ለማድረግ ፈልጎ ሻሉን አወለቀና አንጠለጠለው ።
ከዛም አንዱ መጣና ከሰል አንስቶ ሻሉ ላይ የአህያ ፊት ሳለበትና .. ከዛ ራቅ ብሎ የሚለውን ለመስማት መጠበቅ ጀመረ።
ከዛም ገጠሬው ወደ ሻሉ ሲመለስ ስዕሉን አየው .. ድምጹን ከፍ አደረገና ፦
"ማነው በሻሌ ፊቱን የጠረገው አለ !
ክክክ .....
ዘጋቢው እንዲህ ይላል ፦
''አንድ ሰውዬ አጠገባቸው ዉዱዕ እያደረገ ነበርና በጣም ከመሳቁ የተነሳ ባፍንጫው የሳበው ውሃ በጆሮው እስኪወጣ ነበር የሳቀው ይላል ።
منقول
Repost from Ibnu Muhammedzeyn
ሁሌ ውስጣችንን ቢዚ የሚያደርገን ምንድን ነው?
እውነት በውስጣችን ሌላን የዱኒያ ጉዳይ እንደምናስበው ያክል አላህን እናወሳልን?
የዱኒያ ጉዳይ አሳስቡ እንደሚያስጨንቀን ሁሉ የቀብራችን የነገ አኼራችን ጉዳይ ያስጨንቀናልን?
ኢማሙ ኢብኑልቀይም ረሒመሁሏህ እንድህ ይላሉ
«(ከጌታህ ጋር) በመለያየት የወረደብህን አደጋና (ከጌታህ) የጋረደህን የውረደት ሂጃብ(ግርዶ) ማወቅ ከፈለግክ: ቀልብህ ለማን ባሪያ፣ አካልህ ለማን አገልጋይ እንደሆነ ተመልከት ውስጥህ በምን ጉዳይ ቢዚ እንደሆነ የመተኛ ቦታህን የያዝክ (ለመተኛት በጎንህ ጋደም ባልክ) ጊዜ ቀልብህ የት እንደሚያድር ከእንቅልፍህ ስነቃ ቀልብህ ወደየት እንደሚበር ተመልከት? ያ(እንድህ ውስጥህ ቢዚ የሆነለት ነገር) ነው (በትክክል) አምላክህ።
የቂያማ እለት ሁሉም (በዱኒያ ላይ) ሲያመልክ የነበረውን ይከተል መባልን በሰማህ ጊዜ (ይህ ውስጥህን እንድህ ቢዚ ያደረገው ነገር) የሆነውም ቢሆን ከእርሱ ጋር አብረኽ ትሄዳለህ። [መዳሪጅ ሳሊኪን (3/308)]
ሐቂቃ ይህ በጣም ያስደነግጣል የሁሌ ጭንቀታችን ሀሳባችን የነገ አኼራ ወይንስ እች ርካሿ ዱኒያ? ሁላችንም ቆም ብለን እራሳችንን እንፈትሽ?
_
قال الإمام ابن القيم رحمه الله
إِذَا أَرَدْتَ أَنْ تَعْرِفَ مَا حَلَّ بِكَ مِنْ بَلَاءِ الِانْفِصَالِ، وَذُلِّ الْحِجَابِ، فَانْظُرْ لِمَنِ اسْتَعْبَدَ قَلْبَكَ، وَاسْتَخْدَمَ جَوَارِحَكَ، وَبِمَنْ شَغَلَ سِرَّكَ، وَأَيْنَ يَبِيتُ قَلْبُكَ إِذَا أَخَذْتَ مَضْجَعَكَ؟ وَإِلَى أَيْنَ يَطِيرُ إِذَا اسْتَيْقَظْتَ مِنْ مَنَامِكَ؟ فَذَلِكَ هُوَ مَعْبُودُكَ وَإِلَهُكَ، فَإِذَا سَمِعْتَ النِّدَاءَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ: لِيَنْطَلِقَ كُلُّ وَاحِدٍ مَعَ مَنْ كَانَ يَعْبُدُهُ، انْطَلَقْتَ مَعَهُ كَائِنًا مَنْ كَانَ. [مدارج السالكين (٣/ ٣٠٨)]
✍ኢብኑ ሙሐመድዘይን
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
t.me/IbnuMuhammedzeyn
((إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا))
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد
https://t.me/bin_Husseynfurii
የቁርአን ግብዣ
ሱረቱ አል-ከህፍ
በቃሪዕ ኸሊፋህ አት-ቶናጂይ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk
አንዳንድ ሰዎች አሉ...
መጥፎ በሚባሉ ግዝያቶች ሁሉ አልፈዋል።
እጅግ አስቸጋሪ ሁኔትዎች ውስጥም ኖረዋል።
አሁን ሁሉም ነገር የተለመደ ሆኖባቸው በዝምታ ምናብ ውስጥ '' ምን አዲስ ነገር ይፈጠር ይሆን? '' በማለት በተስፋ መርከብ ላይ ቁጭ ብለው የሚጠባበቁ ብዙ ሰዎች አሉ።
አላህዬ የልብ መረጋጋትን ይስጣችሁ! 🤲
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
😂ቀጥታ ስርጭት!
📚የኪታብ ስም፦ዛሬ የሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም!
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=ca48e1e8029034d372
Repost from N/a
➲ጌታችን ሆይ!! ቅኑን መንገድ ከመራሀን በሗላ ልባችንን አታዘንብልብን ።ከአንተ ዘንድ የሆነን ችሎታንም ስጠን ።አንተ በጣም ለጋሽ ነህና ። ከአንተ በራኩኝ ጊዜም ወደ አንተ መልካም መመለስን መልሰኝ ያኢላሂ!>>>
አዲስ ሙሐደራ ተውሂድና ሺርክ
🎙በወንድም አቡ ሐሣን ዓልይ
በማሻ ከተማ መስጂደ ረህማን
¤t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
⭕️የአላህን ቃል የአላህን ሸሪዓ
በማስተማር ላይ እና ሰዎችን
በመምከር ላይ ላለን......
ክፍል 1⃣
የአላህን ቃል እና የአላህን ሸሪዓ ማስተማር፣ሰዎችን መምከር፣ወደ አላህ መጣራት.....ጉዳዩ እጅግ ትልቅ ነው፤ደረጃው እና ብልጫውም ግዙፍ ነው፤ወደ አላህ የምንቃረብበት ትልቅ ኢባዳም ነው።አላህም በተከበርው ቃሉ እንዲህ ይላል፦
﴿ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِمَّنْ دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ﴾
ታዲያ ይህን ትልቅ ኢባዳ ስንፈጽም በርካታ ልንጠብቃቸው እና ልንጠነቀቃቸው የሚገቡ ነጥቦች አሉ ።
በዚህ ታላቅ እና የተከበረ ጉዞ ላይ ልንጠብቃቸው እና ልንጠነቀቃቸው ከሚገቡ ጥቂት ነጥቦች መካከል፦👇
①ኢኽላስ፦ ወደ አኺራ እና ወደ አላህ ውዴታ የሚደረግ ጉዞ ሁሉ ኢኽላስን ይሻል፤ኒያን ማሳመር እና ኒያ እንዳይበላሽ ዘወትር ማከም እና መንከባከብን ይፈልጋል። ወደ አላህ መጣራት እና ሰዎችን መምከር የተሰኘው ትልቅ ኢባዳ ላይ ደግሞ ኒያን የሚያበላሹ ነገራት እጅግ የበዙ በመሆናቸው ጠንከር ያለ ኒያን የማከም ሂደት እና ኢኽላስን ለመላበስ ዘወትር አላህን ከመለመን ጋር መታገልን ይሻል።
✨ሱፍያን አሰውሪይرحمه الله "ከኒያዬ የበለጠ ለማስተካከል እና ለማከም አስቸጋሪ ሆኖብኝ የታገልኩት ነገር የለም" ይላሉ… አዎ ቀልብ ሁሌ እየተገለባበጠች ብታስቸግርም ስራዋን ሁሉ ለአላህ ብቻ ብላ እንድትሰራ ልናስተካክላት ይገባል።
✨ከእለታት በአንዱ ቀን ሱፍያን አሰውሪይ እና ፉደይል ኢብኑ ዒያድرحمهما الله ተቀምጠው ስለ አኺራ ትውውስ አደረጉ… በስተመጨረሻ ሱፍያን አሰውሪይ- "ይሄን መቀማመጣችን እጅግ የተባረከ እና መልካም መቀማመጥ እንደሆነ አስባለሁ" አለ ይሄኔ ፉደይል- "እኔ ግን ይሄ መቀማመጣችን እጅግ የከፋ እና መጥፎ መቀማመጥ እንዳይሆን እሰጋለሁ" አለው ሱፍያንም በመገረም "እንዴት?" ብሎ ጠየቀው
" አንተ ዘንድ ያለውን ያማረ ንግግር ሁሉ ተጠቅመህ ወደ እኔ አሳምረህ አላቀረብክልኝምን? እኔም እኔ ጋር ያለን መልካም ሁሉ ተጠቅሜ አሳምሬ ወደ አንተ አቅርቤዋለሁ እኔም ላንተ አወራሁ አንተም ለኔ አወራህ አለው
ሱፍያን ይሄን ሲሰማ ጺሙ እስኪረጥብ አለቀሰ እና እንዲህ አለው …( أحياك الله كما أحييتني)
✔️ኒያ መበላሸትን ቀደምቶች ይፈሩት እንደነበረው እና ከዛም በላይ ልንፈራው እና ልንጠነቀቀው ይገባል።ለሰዎች የምንናገራቸውንም ሆነ የምንጽፋቸውን እያንዳንዱን ቃላት የአላህን ፊት ብቻ ልንፈልግበት ይገባል። የእውነት የአላህ ፊት ተፈልጎባት ከእውነተኛ ቀልብ የወጣ ንግግር ከአድማጩ ቀልብ ይገባል… ከእውነተኛ ቀልብ የወጣ ጽሁፍ ከአንባቢው ቀልብ ሰተት ብሎ ይገባል… በረካውም ይበረክታል ለበርካቶችም ጠቃሚ ይሆናል። የአላህ ፊት ሳይፈለግበት የወጣ እያንዳንዱ ቃል ግን በወጣ ቁጥር ቀልብን እያጨለመ እያጠለሸ እና ወደ አላህ ቁጣ እያቀረበ ይሄዳል በረካው ይነፈጋል ጥቅም አልባም ይሆናል (والعياذ بالله)
✨ ለዚህም አንድ ቀን አሊይ ኢብኑ ፉደይል ለአባቱ እንዲህ አለው
"አባቴ ሆይ የሙሃመድ ﷺ ባልደረቦች ንግግር ምንኛ ያማረ እና ጣፋጭ ነው !!!"
አባትም:- " ልጄ ሆይ የነርሱ ንግግር ለምን እንዲህ ያማረ እና ጣፋጭ እንደሆነ ታውቃለህንን? "ብሎ ጠየቀው
ልጅም:- " አይ አባቴ አላውቅም "ብሎ መለሰ
እሱም" እነሱ እያንዳንዱ ንግግራቸውን ሃያል የሆነውን የአላህን ፊት ሲለፈለጉበት ነው" ብሎ መለሰለት
ወደ አላህ የሚጣሩ ቃላትን እየተጠቀምን ወደ ነፍሳችን ከመጣራት እንጠንቀቅ!!!
ኒያን ማስተካከልን አስመልክቶ ኡለማዎች"ኒያን ማስተካከል ስራው ከመሰራቱ በፊት፣ ስራው እየተሰራ እያለ እና ስራው ካለቀ ብኋላ ነው" ይላሉ
